«ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የሰላም ሂደት የማይተካ ሚና እየተጫወተች ነው» - አምባሳደር ጄምስ ፒቲአ ሞርጋን
******
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የሰላምና መረጋጋት ሂደት መሳካት የማይተካ ሚና እየተጫወተች ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጄምስ ፒቲአ ሞርጋን አስታወቁ።
የአገራቱ ግንኙነት መጠናከር ጠቀሜታው ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ጭምር መሆኑን አምባሳደሩ ገልጸዋል።
ጄምስ ፒቲአ ሞርጋን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የሰላምና መረጋጋት ሂደት መሳካት እያበረከተችው ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።
የደቡብ ሱዳን መረጋጋት የኢትዮጵያም መረጋጋት ነው ከሚል እሳቤ የመነጨው ድጋፍ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና እንዲረጋጋ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል ያሉት አምባሳደሩ፤ ይህ የኢትዮጵያ አቋም ለደቡብ ሱዳናውያን ትልቅ ትርጉም አለው ብለዋል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ ሱዳናውያን ችግር በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የሚያደርጉት ጥረት የሚደነቅ ነው፤ ይህ ወንድማዊ አካሄዳቸውም ኢትዮጵያ ምንጊዜም ከደቡብ ሱዳን ጎን እንድትቆም የሚያደርጋት ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን እ.አ.አ. በ2018 በአዲስ አበባ የተፈራረሙት ስምምነት
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=70719
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

አቮካዶን ከአገር ውስጥ ፍጆታ አልፎ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
*****
(ኢ ፕ ድ)
ከቅርብ አመታት ወዲህ የአቮካዶ ተክልን በማስፋትና ምርታማነትን በመጨመር ከአገር ፍጆታ አልፎ ለውጭ ገበያ እንዲቀርብ መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ እየተሠራ መሆኑ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በግብርና ሚኒስቴር የሆልቲ ካልቸር ልማትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክተር አቶ አብደላ ነጋሽ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ አርሶ አደሩ ጥራት ያለው፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነትና ተፈላጊነት ያላቸው የአቮካዶ ዝርያዎችን እንዲያገኝ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ ነው። የአቮካዶ ምርትን ወደ ውጭ ለመላክ በአሁኑ ሰዓት የሀስ ዝርያ በከፍተኛ ሁኔታ እየተባዛ መሆኑን አብራርተዋል።
እንደ ዳይሬክተሩ ገለጻ፤ የአቮካዶ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ ሥራዎች እየተሠሩ ነው። በአምስት የችግኝ ማባዣ ማዕከሎች የአቮካዶ ችግኞች እየተባዙ ለአርሶ አደሩ እንዲደርሱ ሲደረግ ቆይቷል። ነገር ግን የሕዝቡ ፍላጎት በመጨመሩ ውስን የነበሩ የችግኝ ማባዣ ማዕከላትን በማስፋት የአቮካዶ ችግኝ እንደ አገር በስፋት እንዲዳረስ እየተሠራ ስለመሆኑ ገልጸዋል።
በአሁኑ ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ 50 በሚደርሱ የችግኝ ጣቢያ ማዕከላት...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=70682

"ፍራንኮ ቫሉታን መፈቀዱ የዋጋ ግሽበቱን ለመቀነስና የምርት አቅርቦትን ለመጨመር ይረዳል"
- አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ
*******
(ኢ ፕ ድ)
መንግሥት በመሠረታዊ የምግብ ፍጆታዎች ላይ ፍራንኮ ቫሉታን መፍቀዱ የዋጋ ግሽበቱን ለመቀነስና የምርት አቅርቦትን ለመጨመር እንደሚረዳ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ገለጹ።
አቶ ዘመዴነህ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ መንግሥት መሠረታዊ የምግብ ፍጆታን ለማስገባት በማሰብ ፍራንኮ ቫሉታ መፍቀዱ የዋጋ ግሽበቱን ይቀንሳል። በተመሳሳይ የአገር ውስጥ አቅርቦትን እንዲጨምር ያግዛል።
መሠረታዊ ፍጆታዎችን በባንኮች የገንዘብ አቅም ብቻ ለማስገባት የውጭ ምንዛሬ እጥረት አለ ያሉት ባለሙያው፤ ይህም የምርት እጥረት አስከትሏል። እጥረቱን ለመቀነስ ፍራንኮ ቫሉታው መፈቀዱ ሰዎች በእራሳቸው የውጭ ምንዛሬ አቅም መሠረታዊ ፍጆታዎችን እንዲያስገቡ ይረዳል ብለዋል።
ይህም የአገር ውስጥ ፍላጎትና አቅርቦትም አለመመጣጠን በማስተካከል፤ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋትና የምርት እጥረትን ለመቅረፍ ጥሩ መፍትሄ ተደርጎ እንደሚታይም ነው አቶ ዘመዴነህ የተናገሩት።
ኅብረተሰቡ በየቀኑ የሚጠቀማቸው የምግብ ግብዓቶች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ እሙን ነው። ለዚህም የውጭ ምንዛሬ ሂደት ውስጥ ሳይገባ ምንጩ የታወቀ ዶላር በውጭ አገራት.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=70694

ሕዝብና መንግሥት በቅንጅት በሠሩባቸው አካባቢዎች በሸኔ ላይ ድል መገኘቱን የኦሮሚያ ክልል አስታወቀ
******
(ኢ ፕ ድ)
ሕዝቡ ተደራጅቶ ከፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት በተሠራባቸው አባቢዎች በሸኔ ላይ ሰፊ ድል መገኘቱንና በተቃራኒው የሕዝብ ድጋፍ በቀዘቀዘባቸው አካባቢዎች ክፍተት መታየቱን ኦሮሚያ ክልል መንግሥት አስታወቀ።
የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ፣ የክልሉ መንግሥት ከመጋቢት 30 እስከ ሚያዝያ 1 ቀን 2014 ዓ.ም ያካሄደውን የ3ኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ኃላፊው በመግለጫቸው እንዳሉት የሸኔን አረመኔነት በመረዳት ሕዝቡ ከመንግሥት ጎን በመቆም ቡድኑን ለማጥፋት በቆረጡ አካባቢዎች አንጸባራቂ ድሎች ተገኝተዋል።
የቡድኑን አደገኛነት ባለመረዳት ድጋፉ በተቀዛቀዘባቸው አካባቢዎች ክፍተት መታየቱንና በቀጣይ ሕዝቡን በማሳመንና በማንቀሳቀስ በሸኔ ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=70677

በካሊፎርኒያ ግዛት ሎስአንጀለስ ከተማ የ’ኤች አር 6600’ እና የ'ኤስ 3199' ረቂቅ ሕጎች የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ
****
(ኢ ፕ ድ)
የ’ኤች አር 6600’ እና የ'ኤስ 3199' ረቂቅ ሕጎች የሚቃወም ሰልፍ በካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ ከተማ ተካሄደ።
ሰልፉ የተካሄደው የ'ኤችአር 6600' ረቂቅ ሕግን በተባባሪነት ያዘጋጁት የካሊፎርኒያ የኮንግረስ አባል ብራድ ሼርማን ቢሮ ፊት ለፊት ነው።
በሰልፋ ላይ ኢትዮጵያውያን፣ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ’ኤች አር 6600’ እና 'ኤስ 3199 ረቂቅ ሕጎች' እንደሚቃወሙትና ሕጎቹ ኢትዮጵያን እንዲሁም በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚጎዳውን ሕግ ውድቅ እንዲደረግ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
"ማዕቀብ ይገድላል ይጎዳል "፣"ረቂቅ ሕጎቹ የምስራቅ አፍሪካን ሰላምና መረጋጋት አደጋ ላይ የሚጥሉ ናቸዉ" እና ሕጎቹ በየትኛውም አይነት ሁኔታ የኢትዮጵያንና አሜሪካን ጥቅምና ፍላጎት አያስጠብቁም" የሚሉ መፈክሮች በሰልፉ ተደምጠዋል።
በተጨማሪም "ብራድ ሼርማን በኮንግረስ ምርጫው ድምጽ አንሰጥዎትም" የሚል መልዕክት መተላለፋን ኢዜአ ከሰልፋ አስተባባሪዎች ያገኘው መረጃ ጠቅሶ ዘግቧል።
‘ኤች አር 6600’ እና ‘ኤስ.3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ትናንት በዋሺንግተን ዲሲ ዋይት ሃውስ ፊት ለፊት መካሄዱ የሚታወስ ነው።
በአሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ረቂቅ ሕጎቹ በሕግ አውጪው አካል ድምጽ ተሰጥቶባቸው እንዳይጸድቁ ለማድረግ ሴናተሮችና የኮንግረስ አባላትን በማናገር፣ደብዳቤ በመጻፍ፣ፊርማ በማሰባሰብና በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ በማድረግ ጥረት እያደረጉ ነው።

የሞጁላር መረጃ ማዕከል አገልግሎት ለመስጠት የሚያሰችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ
****************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮ ቴሌኮም ለአማራ ባንክ ዘመናዊ የሞጁላር መረጃ ማዕከል አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
ኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ የሞጁላር መረጃ ማዕከል ገንብቶ አገልግሎት ላይ ማዋሉ ይታወቃል። ከፍተኛ አቅም ያለውን የመረጃ ማዕከል አገልግሎት ለመጠቀም የሚያስችል ስምምነት ከአማራ ባንክ ጋር በዛሬው ዕለት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱ የባንኩን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስርዓት ውስጥ አግልግሎት መስጠት እንደሚያስችል የኢቲዮ ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ገልፀዋል።
ስምምነቱ ዘመናዊና ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃውን በጠበቀ የመረጃ ማዕከል አማካኝነት አስተማማኝ አገልግሎት ለደንበኞቹ ለመስጠት እንደሚያስችለውም ተናግረዋል።
በዳግማዊት ግርማ
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼️
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️