መኢአድ በሚያካሂደው ዓመታዊ ጉባኤ ታሪካዊ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል
*****************
(ኢ ፕ ድ)
መኢአድ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ዓመታዊ ጉባኤው ታሪካዊ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል፡፡
የመኢአድ አገራዊ የፖለቲካ ድርጅት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ በቃሉ ደሳለኝ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፣ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ለአገራዊ የፖለቲካ ድርጅቶች ጉባኤቸውን እንዲያደርጉ ማሳሰቡን ተከትሎ ድርጅቱ ዛሬና ነገ ጉባኤውን ያካሂዳል።
ፓርቲው በጉባኤው አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን የጸጥታ ሁኔታ በጥልቀት ይገመግማል።እንደ አገርና የፖለቲካ ድርጅትም በአገራዊው የጸጥታ ሁኔታ እና ሌሎች ጉዳዮችን በተመለከተ የጠቅላላ ጉባኤው ግምገማን ተንተርሶ ድርጅቱ የራሱን አቋም ይይዛል ብለዋል።
ዛሬ በሚያካሂደው ዓመታዊ ጉባኤም በፖለቲካ ድርጅቱ በኩል ለአገር የሚበጁና አሁን ያለውን አገራዊ ሁኔታ አንድ እርምጃ ሊያራምዱ የሚችሉ ታሪካዊ ውሳኔዎች....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=70967
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼️
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ኤጀንሲው ልዩ ተሰጥዖ ያላቸውን ወጣቶች እየደገፈ እንደሚገኝ ገለጸ
****************
(ኢ ፕ ድ)
ልዩ ተሰጥዖ ያላቸውን ወጣቶች በመደገፍ አቅማቸውን የሚያሳድጉበትንና ራሳቸውም ሆነ አገራቸው የሚጠቅሙበትን ምቹ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ።
የሥራ እድል ፈጠራ ላይ የሚሠሩ ድርጅቶችና ተቋማት ለወጣቶቹ ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሚገባም አመልክቷል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ኤጀንሲያቸው በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ፍላጎትና ልዩ ተሰጥዖ ያላቸውን ልጆች በማሰልጠን እንዲሁም ከስራው ጋር ትውውቅ እንዲያደርጉ እድል በመስጠት ላይ ይገኛል። ወጣቶች በመደገፍ አቅማቸውን የሚያሳድጉበትንና ራሳቸውንና አገራቸውን የሚጠቅሙበት ሁኔታ እንዲፈጥሩ እየሠራ ነው።
የፈጠራ ባለሙያዎችን የመደገፍ ሥራ ለመንግሥት ብቻ የሚተው አይደለም ያሉት ዶክተር ሹመቴ ፤የሚመለከታቸው አካላትና ባለሀብቶች ልዩ ተሰጥዖና ችሎታ ያላቸውን ሰዎች በመደገፍ በጋራ ተጠቃሚ የሚሆንበትን ሁኔታ ሊፈጥሩ ይገባል ብለዋል።
ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ላይ ተስፋ የሚጣልባቸው ፈጠራዎችን...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=70964

በትግራይ የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶች በተረጂዎች ዝርዝር መሠረት እንደሚከፋፈሉ ተገለጸ
**********************
(ኢ ፕ ድ)
ዓለም አቀፍ ረጂ ድርጅቶች በትግራይ ክልል የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶችን በተረጂዎች ዝርዝር መሠረት እንደሚያከፋፍሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ ወደ ትግራይ ክልል ድጋፍ እያቀረቡ ያሉ ድርጅቶች መብትና ግዴታ ያላቸው ናቸው ። መብትና ግዴታቸው መሠረት አድርገውም ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን በየብስ አጓጉዞ ትግራይ ክልል የማድረስና በተጠቃሚዎች ዝርዝር መሠረት ምግብ የማከፋፈል ሥራ ይሠራሉ።
በትግራይ ክልል ምግብ በማቅረብ ረገድ የዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ ኬቬ ኢንተርናሽናል፣ ሲአር ኤስ፣ ወርልድ ቪዥንና የዓለም የምግብ ፕሮግራም ሥራቸውን እየሠሩ እንደሚገኙ ጠቅሰው፤ ዩኒሴፍ፣ የዓለም የጤና ድርጅትና መሰል ድጋፍ አድራጊ ተቋሞች ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎችን...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=70958

ሕዝቡን የሚያጋጩ ልሂቃን ከጥፋት ጎዳናቸው ሊመለሱ እንደሚገባ ተጠቆመ
****************
(ኢ ፕ ድ)
በአገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ ጎራ ፈጥረው ሕዝቡን የሚያጋጩ ልሂቃን ከጥፋት ጎዳናቸው ሊመለሱ እንደሚገባ የቀድሞ ሠራዊት አባልና ደራሲ አቶ ማሞ አፈታ አስታወቁ።
አቶ ማሞ አፈታ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚስተዋሉ አብዛኞቹ ግጭቶች መነሻ የተማረው የኅብረተሰብ ክፍል በሚያዛምተው ሐሰተኛ ወሬና ቅስቀሳ መሆኑን ገልጸዋል።
ምሑራኑ በኅብረተሰቡ ዘንድ ያላቸውን ተቀባይነት በመጠቀም ለራሳቸው የሚጠቅማቸውን የግጭት አጀንዳ እየፈጠሩ ለዘመናት ተከባብሮና ተቻችሎ የኖረውን ማኅበረሰብ እያቃረኑ ነው የኖሩት። በመሆኑም ትክክለኛ እና ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ልሂቃኑ ከዚህ ተግባራቸው መታቀብ ይገባቸዋል።
በተለይም በአሁኑ ወቅት እየተበራከተ ለመጣው ግጭት መነሳትም ሆነ መባባስ ዋነኛ ተጠያቂ.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=70955

"ሠራዊቱ የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምሽግ እንጂ ከፓርቲ ጋር የሚጣበቅ አይደለም"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
*******************
(ኢ ፕ ድ)
የአገር መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምሽግ እንጂ ከፓርቲ ጋር የሚጣበቅ መሆን የለበትም ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመከላከያ ከፍተኛ መኮንኖችና ለደህንነት ተቋማት አመራሮች አገራዊ፣ ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ ገለጻ ሰጥተዋል።
በወቅቱ እንደተናገሩት፤የአገር መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምሽግ እንጂ ከፓርቲ ጋር የሚጣበቅ መሆን የለበትም።ብልጽግና ከሠራ ያልፋል ካልሠራ ይወድቃል።ከዚህ አኳያ መከላከያ ሠራዊቱ ኢትዮጵያ የመጨረሻ ዘብ እንጂ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር የሚጣበቅ መሆን የለበትም።
የአገር መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምሽግ እንዲሆን በሰነድና በሃሳብ የማዘጋጀት ሪፎርም ተዘጋጅቷል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በኋላም ሕብረብሔራዊ እንዲሆን በቴክኖሎጂ እንዲዘምንና አደረጃጀቱ እንዲስተካከል ሰፊ ሥራ ተሠርቷል። ይህ በመረጃና መረብ ደህንነት ኤጀንሲ፣ በመከላከያ ፣ በሪፐብሊካን ጋርድ እና በሌሎቹም የጸጥታና ደህንነት ተቋምት ተግባራዊ የተደረገ ጉዳይ ነው ብለዋል።
በጭንቁ ጊዜ የተዋጋችሁት፤ ሕዝብን ያወያያችሁትና ያረጋጋችሁ እንዲሁም በፈሳሽ ጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪ ውሃ ያጠጣችሁት እናንተው ናችሁ ሲሉ ለመከላከያ ጀኔራሎችና መኮንኖች የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ካድሬው በችግር ጊዜ ጥሎ እየሸሸ በሰላሙ ጊዜ እናንተን የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች ሊገመግም ይፈልጋል። ይሄ ከካድሬው ጋር የተያያዘው አንዱ በሽታ ነው ።ካድሬው መከላከያ ሠራዊቱ ጋር ተጣብቆ ስርቆቱን ሊሸፍን ይፈልጋል። ይህን ሠራዊቱ መፍቀድ የለበትም ሲሉ ገልጸዋል።
መከላከያን ሪፎርም በማድረግ ሂደት ካጋጠሙን ችግሮች አንዱ መከላከያና ፖለቲካው...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=70948

ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎት እንዲኖር የሐኪሙን ብቃት ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎት እንዲኖር ከተፈለገ የሐኪሙን ብቃት ማሳደግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ተግባር ይግዛው በትናንትናው ዕለት የማኅበሩ 58ኛ ዓመታዊ የሕክምና ጉባኤ ሲካሄድ እንደገለጹት፤ ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎት እንዲኖር ከተፈለገ የሐኪሙን ብቃት ማሳደግ ይገባል፤ ለዚህም ሲባል ማኅበሩ ከተመሠረተ ጀምሮ የሐኪሞችን ሙያ ማጎልበቻ ሥርዓት ዘርግቶ እየሠራ ይገኛል።
ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎት ኅብረተሰቡ እንዲያገኝ ማስቻል የማኅበሩ ዋና ዓላማ ነው ያሉት ዶክተር ተግባር፤ የሙያ ማኅበር እንደመሆኑ ለሐኪሞች ድምፅ የመሆንና የሐኪሞችን ጥቅም ማስከበር ሥራም ይሠራል። በተጨማሪም ምርምር በማድረግና የባለሙያዎችን አቅም በማሳደግ የሕክምናን ሙያ እያሳደገ ይገኛል ሲሉ ገልጸዋል።
21ኛው ክፍለ ዘመን አዳዲስና ያልታሰቡ ፈተናዎችን ይዞ እየመጣ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=70979

የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያ ወታደራዊ መረጃ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
***********************
(ኢ ፕ ድ)
የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያ ወታደራዊ መረጃ መድረክ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የመከላከያ ህብረት መረጃ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌ/ጄኔራል ብርሀኑ በቀለ በውይይት መድረኩ ባደረጉት ንግግር፤ ፎረሙ ድንበር ተሻጋሪ የደህንነት ስጋቶችን በትብብር ለመፍታት የሚያስችል ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ያለመ እንደሆነ ጠቅሰዋል።
የምስራቅ አፍሪካን ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ በጋራ መሥራት እንደሚገባም ገልጸዋል።
በጸጥታ ዙሪያ የሚገጥሙ ችግሮችን ለመቅረፍ በየአገራቱ የመረጃና ልምድ ልውውጥ ወሳኝ መሆኑን የጠቀሱት የመምሪያው ኃላፊ፤ ውስጣዊም ሆነ ውጫዊ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት ወዳጅነትን በማጠናከር በትብብር መሥራት እንደሚገባና ኢትዮጵያ ለዚህ ቁርጠኛ አቋም እንዳላት አመላክተዋል።
በመድረኩ የምሥራቅ አፍሪካ አገራት የመከላከያ ጄኔራሎች እየታሳተፉ ሲሆን፤ ውይይቱ ቀጠናዊ የመረጃ ልውውጥና ልምድ የሚሰጠበት እንደሆነ፤ እንዲሁም የተለያዩ የሥራ ዘገባዎች ቀርበው ውይይት እንደሚደረግ ለማወቅ ተችሏል።
በአዲሱ ገረመው

በመረጃ ክልከላና በባለሙያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን እንግልት ለመፍታት ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተገለጸ
******************
(ኢ ፕ ድ)
በመረጃ ክልከላ፣ በመገናኛ ብዙሃን እና ባለሙያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን እንግልት መፍታት የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ከፋና ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ መንግስት መገናኛ ብዙሃን የሚጠበቅባቸውን የምርመራ ስራዎች እና መረጃዎችን ተደራሽ እንዲያደርጉ ቁርጠኝነት ቢኖረውም የመረጃ ፍሰቱ ላይ ከትናንት የተረከብናቸው ከፍተኛ ችግሮች አሉ ብለዋል።
የስራ ሃላፊዎች እና ተቋማት በአብዛኛው ለቦታው አዲስ ነኝ፤አይመለከተኝም እና ሌሎች ምክንያት በማቅረብ ለመገናኛ ብዙሃኑ ተግበራት ማነቆ ይሆናሉ ነው ያሉት።
ይህን በአገሪቱ በስፋት የሚስተዋልን ችግር ለመቅረፍ የተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ውይይት ተደርጎበት ለትግበራ ዝግጁ መሆኑን ነው የገለጹት፡፡
መመሪያው ከፌደራል ጀምሮ እስከ ታችኛው የኮሙኒኬሽን እርከን የግንኙነት አሰራር የሚፈጥር ነው ያሉት ሚኒስትር ዴኤታዋ፥ የህዝብ ግንኙነት ባለሞያዎች ተቋማቸውን የሚያስተዋውቁበት እንዲሁም ከመገናኛ ብዙሃን ጋር ያላቸው ግንኙነት የሚጠናክሩበትን እድል እንደሚፈጥር አስረድተዋል፡፡
በተጨማሪም የህዝብ ግንኙነት ባለሞያዎችን በስልጠናዎች የማገዝ፣ የአቅም ግንባታ ስራዎች እና ሌሎች ተግባራትም በቀጣይ በትኩረት የሚሰራባቸው መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

በንብ ማነብ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው ወጣቶች ምርታቸውን እያሳዩ ነው
*********************
(ኢ ፕ ድ)
በኦሮሚያ ክልል አራት ዞኖች ስምንት ወረዳዎች በንብ ማነብ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው ወጣቶች በዘመናዊ የአመራረት ዘዴ ተጠቅመው አጣርተውና አሽገው ያዘጋጅትን የማር ምርት በቡኖ በደሌ ዞን በበደሌ ከተማ በተዘጋጀው የማር ፌስቲቫል ላይ በማቅረብ እያስተዋወቁ ይገኛሉ።
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ፣ ቡኖበደሌ፣ ኢሉአባቦራ እና ጅማ ዞኖች በስምንት ወረዳዎቸ ውስጥ በንብ ማነብ የሥራ ዕድል ከተፈጠረላቸው 48 ማህበራትና 8 ሞዴል አርሶአደሮች የማር ምርታቸውን በማስተዋወቅ ላይ ናቸው።
በአራቱ ዞኖች በስምንት ወረዳዎች በንብ ማነብ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው 14 ሺህ 200 ወጣቶች ናቸው።
ፌስቲቫሉን በጋራ ያዘጋጁት በማስተር ካርድ ፋውንዴሽን የሚታገዘው ዓለም አቀፍ የሥነ ነፍሳት ምርምር ማዕከል ሞይሽ ፕሮግራም፣ የቡኖበደሌ ዞን ግብርና ቢሮና የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ሲሆኑ የዞኑ እና የወረዳው አመራሮች ፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
በዓለምአቀፍ የሥነ ነፍሳት ምርምር ማዕከል የሞይሽ ፕሮግራም የኦሮሚያ ተጠሪ አቶ ተሾመ ኩመላ እንደገለጹት የሥራ ዕድሉ የተፈጠረላቸው በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ 188ሺ ቶን ማር በማምረት ተጠቃሚ መሆናቸውን ገልጸዋል።
የክልሉ አራቱ ዞኖች በማር ሀብት የሚታወቁ መሆናቸውን ከፕሮግራሙ ለመረዳት ተችሏል።
በለምለም መንግስቱ