በጎንደር በተከሰተው ጥቃት ለድርጊቱ መንስኤ የሆኑ አካላትን መንግስት በፍጥነት ለይቶ ህጋዊ ርምጃ ሊወሰድ እንደሚገባ ተገለጸ
************************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ተቀዳሚ ሃጅ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ፤ ሰሞኑን በጎንደር በተከሰተው ጥቃት ለድርጊቱ መንስኤ የሆኑ አካላትን መንግስት በፍጥነት ለይቶ ህጋዊ ርምጃ ሊወስድ ይገባል ሲሉ ጠየቁ።
ሙስሊምና ክርስቲያን በሀዘንም በደስታም አብረን አሳልፈናል፣ አሁን የሚታየው የኢትዮጵያ ተግባር ባለመሆኑ ድርጊቱ እንዲቆም እናወግዛለን ብለዋል ሃጅ ሙፍቲ ።
የችግሩን ምክንያት የሚያጣራና ርዳታ የሚያሰባስብ ኮሚቴ እንደሚዋቀር አጣሪ ኮሚቴው ችግሩ ወደ ተከሰተበት ስፍራ እንደሚንቀሳቀስም ተናግረዋል።
ሰሞኑን በጎንደር የተከሰተው ተግባር አሳዝኖናል፣ በድርጊቱ ተብሳጭተናል ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ ከጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አንስቶ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ሕዝቡ ወደ ሰላም እንዲመለስ ማድረግ አለባቸዉ ሲሉም ጠይቀዋል።
ሀጂ ሙፍቲ 1443 ኛ ኢድ እልፈጥር በዓል የሰላም፣ የልማት፣ የመተባበር፣ የመከባበርና የመረዳዳት እንዲሆን ተመኝተዋል።
ያላቸው ወግኖች የሌላቸዉን ወገኖች በመመደገፍ ሁሉም በበዓሉ ተደስቶ እንዲያሳልፍ ሊያደርግ እንደሚገባም ጥሪ አቅርበዋል።
በዘላለም ግዛው

"በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ችግር መሰረት በማድረግ ከሃይማኖት አስተምህሮ በተቃረነ መንገድ ጥላቻን የሚያስፋፉ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል"
- የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ
******************
(ኢ.ፕ.ድ)
በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ችግር መሰረት በማድረግ ከሃይማኖት አስተምህሮ በተቃረነ መንገድ ጥላቻን የሚያስፋፉ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ።
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከትናንት በስቲያ በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ግጭት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጠቅላይ ጸሃፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንደገለጹት፣ የጐንደር ከተማ በሁሉም የሃይማኖት ተቋማት በመቻቻል፣ በመከባበር የሚታወቅ ከተማ ነው። ይሁን እንጂ ሰሞኑን ከሁሉም የሃይማኖት አስተምህሮ ውጭ የሆነ ድርጊት ተፈጥሯል።
የተፈጠረውን ችግር ምክንያት በማድረግ በተለያዩ የማህበራዊ ገጾች ከእምነቱ አስተምህሮ በተቃረነ መንገድ እያራገቡ ለተጨማሪ ጥፋት የሚቀሰቅሱ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል ብለዋል።
የተፈጠረው ችግር ከየትኛውም የሃይማኖት አስተምህሮ ያፈነገጠ በመሆኑ ጉባኤው አውግዟል።
ጠቅላይ ጸሃፊው በመግለጫቸው፣ የተፈጠረውን ችግር የሃይማኖት ግጭት በማስመሰል ሀገር ለማተራመስ በሚሰሩ አካላት ላይ የክልሉ መንግስት የእርምት እርምጃ እንዲወስድም ጉባኤው አሳስቧል።
በሞገስ ተስፋ

«የካቢኔ አባላት የሕዝብን ችግር ለመፍታት ወደ ክፍለ ከተማዎች ወርደው መሥራት አለባቸው»
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
****************
(ኢ.ፕ.ድ)
የአዲስ አበባ ካቢኔ አባላት የሕዝብን ችግር ለመፍታት ወደ ክፍለ ከተማዎች ወርደው መሥራት እንዳለባቸው የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ።
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የ2014 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ሪፖርት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አቅርቧል።
በወቅቱ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እንዳስታወቁት፤ በመሬት ጉዳይ፣ በአገልግሎት አሰጣጥ፤ በመኖሪያ ቤትና የደሃውን ኑሮ ለማቃለል በተለይም በምግብ እንዲሁም በአካባቢ ንጽህና በኩል ያሉትን ችግሮች ለመፍታት የአዲስ አበባ ካቢኔ አባላት ምድብ ተሰጥቷቸው ወደ ክፍለ ከተማዎች ወርደው መሥራት...
https://www.press.et/?p=71777

«ኢትዮጵያ የተለያዩ እምነቶች ለዘመናት ተከባብረው የኖሩባት ሀገር ናት»
- አቶ ደመቀ መኮንን
******************
(ኢ.ፕ.ድ)
ኢትዮጵያ የተለያዩ እምነቶች ለዘመናት ተከባብረው የኖሩባት ፤ በኢትዮጵያ የሃይማኖት መቻቻል ዘመናትን ያለፈ ታሪክ አለው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
አቶ ደመቀ ከኢድ እስከ ኢድ ወደ አገር ቤት ጉዞ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ትናንት ሲካሄድ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ የተለያዩ እምነቶች ለዘመናት ተከባብረው የኖሩባት ናት ፤ በኢትዮጵያ የሃይማኖት መቻቻል ዘመናትን ያለፈ ታሪክ አለው።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሃይማኖታዊ እሴትን የማይመጥኑ አስተሳሰቦች እየተስተዋሉ እንደሚገኙ አውስተው፤ በኢትዮጵያ የሃይማኖት መቻቻል ዘመናትን ያለፈ ታሪክ ያለው ቢሆንም ፤ ሰሞኑን በጎንደር የተከሰተው እኛን የማይገልጽ ነው...
https://www.press.et/?p=71780

" ግጭቶችን ሚያባብሱና ግጭት አባባሽ የሆኑ መልዕክቶችን የሚያሰራጩት አካላትን መንግስት አይታገስም"
- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
*******
(ኢ ፕ ድ)
ማንኛውንም ግጭቶችን ሚያባብሱና ግጭት አባባሽ የሆኑ መልዕክቶችን የሚያሰራጩት አካላትን መንግስት እንደማይታገስ ኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶክተር) በአገራዊ ወቅታዊ የጸጥታ፣ የሰብአዊ ድጋፍና የልማት እንቅስቃሴዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፣ ከሰሞኑ በጎንደር ከተማ የተከሰተው ግጭት የሁሉንም የሃይማኖት ተከታይ የማይወክል ነው።
ግጭት ለማስፋፋት ታዋቂ የማህብራዊ አንቂዎች ሳይቀር ግጭት አባባሽ የሆኑ መልዕክቶችን ሲያስራጩ ታይቷል ያሉት ሚኒስትሩ መንግስት ታሪካዊ የሆኑ ጠላቶቻችን አጀንዳ ይዘው በሚሰሩ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወስዳል ብለዋል።
በኦሮሚያ ክልል በሚንቀሳቀስው የሸኔ ቡድን ላይ የስንቅና የሎጂስቲክስ ማቅረቢያውን ጨምሮ በበርካታ የሸኔ ቡድን አባላት ላይ እርምጃ ተወስዷል ብለዋል።
በትግራይ ክልልል የሰብአዊ ድጋፍ ሲባል የግጭት ማቆምን ተከትሎ በርካታ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሰብአዊ ድጋፍ በመያዝ ወደክልሉ ገብተዋል ብለዋል።
እስካሁን የሰብአዊ ድጋፍ ጭነው መቀሌ ከገቡት ተሽከርካሪዎች አንድ ሺ 99 ተሽከርካሪዎች የተመለሱት ከ40 በታች ናቸው። ይህም የሽብር ቡድኑ ለጥፋት እየተጠቀመባቸው መሆኑ አመላካች ነው ብለዋል።
አለም አቀፉ ማህበረሰብ የሽብር ቡድኑ ለትግራይ ህዝብ ሰብአዊ ድጋፍ የላከውን መድሃኒት ለግል ጥቅም እያዋለ መሆኑን ሊገነዝብ ይገባል ብለዋል ለገሰ ቱሉ(ዶክተር) በመግለጫው።

አለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሃት በጉልበት ከያዛቸው አካባቢዎች እንዲወጣ ግፊት ማድረግ አለባቸው
*****
(ኢ ፕ ድ)
አለም አቀፉ ማህበረሰብ የሰብዓዊ ድጋፍ በመስጠትና አሸባሪው ህወሃት በጉልበት ከያዛቸው አካባቢዎች እንዲወጣ ግፊት ማድረግ አለባቸው እንዳለባቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አሰታወቁ።
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ መንግሥት ወደ ትግራይ ክልል ያለምንም ገደብ እንቅስቃሴዎችን
ማድረግ መፍቀዱን ገልፀዋል።
ሆኖም በጦርነቱ ምክንያት የሰብዓዊ ዕርዳታ ከሚፈልጉት በተጨማሪ በድርቅና በሌሎች ምክንያቶች ዕርዳታ የሚፈልጉ ዜጎች በመኖራቸው የዕርዳታ ድርጅቶች ዕጅ ማጠር ታይቷል ብለዋል።
ዕርዳታው ሳይስተጓጎል እንዲቀጥል አሸባሪው ህውሓት አሁንም ከያዛቸው የአማራና የአፋር ክልል ወረዳዎች ለቆ እንዲወጣ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከሚያቀርበው ዕርዳታ ጎን ለጎን ግፊት ሊያደርግ ይገባል ተብሏል።
በውብሸት ሰንደቁ

"በትግራይ የመድኃኒት እጥረት ቢኖርም አዳዲስ ፋርማሲ ቤቶች ተከፍተው መድኃኒት ሲሸጡ አይተናል"
-ዶክተር አረጋዊ ሐጎስ
*****
(ኢ ፕ ድ)
በትግራይ ክልል የመድኃኒት እጥረት ቢኖርም መቀሌ ከተማ ውስጥ ግን አዳዲስ ፋርማሲ ቤቶች ተከፍተው መድኃኒት ሲሸጡ አይተናል ሲሉ የዓይደር ሆስፒታል ሃኪም ዶክተር አረጋዊ ሐጎስ ገለፁ፡፡
ዶክተር አረጋዊ ሐጎስ ‹‹ስለ ሀገር›› በተሰኘው የኢቢሲ ፕሮግራም ላይ ባደረጉት ቆይታ እንደገለፁት፤በመቀሌ በህዝብ ሆስፒታሎች የመድኃኒት እጥረት ቢኖርም በእርዳታ የመጡ መድኃኒቶች አዳዲስ ፋርማሲ ቤቶች ተከፍተው እየተሸጡ ነው፡፡
የምግብ እርዳታዎችና መድኃኒቶች ወደ ህዝብ ተደራሽ ይሆናሉ ወይ የሚል ጥያቄ አለኝ? ያሉት ዶክተሩ፤ለአንድ ሰው 15 ኪሎ ግራም ስንዴ ቢሰጥም እንጀራ ከተጋገረ በኋላ የአሸባሪው የሕወሓት ቡድኖች ህዝቡን ለታጣቂ ሀይላቸው አዋጡ እያሉ በዕርዳታ ያገኘውን እህል በእንጀራ መልክ መልሰው ስለሚወስዱት ህዝቡ በከባድ ችግር ውስጥ ይገኛል ብለዋል፡፡
ትምህርት ቤቶችና የምርምር ተቋማት (አምአይቲ) የቁስለኞች መናኸሪያ ሁነዋል ያሉት ዶክተሩ፤እንደዛም ሆኖ መድኃኒትና የህክምና አገልግሎት የለም፤ይህን ተከትሎ ቁስለኞቹ የሚያነሷቸው....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71864
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

ሰባት ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ መሰራጨቱን ሚኒስቴሩ አስታወቀ
******
(ኢ ፕ ድ)
ለ2014/15 የምርት ዘመን እስካሁን ከሰባት ሚሊየን በላይ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ መሰራጨቱን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። 112 ሺህ ኩንታል ምርጥ ዘር ቀርቦ 105 ሺህ ኩንታሉ ለአርሶ አደሩ መሰራጨቱ ተጠቁሟል።
የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አበራ ለማ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ በምርት ዘመኑ ከአራት ነጥብ ሰባት ሚሊየን በላይ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ከጂቡቲ ወደ ሀገር ቤት በማጓጓዝ እና አምና ጥቅም ላይ ውሎ ከተረፈው ሁለት ነጥብ 36 ሚሊየን ኩንታል ጋር እስካሁን ከሰባት ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ ነው።
ክልሎች ቀደም ሲል ባቀረቡት የአፈር ማዳበሪያ ፍላጎት ኮታ መሰረት መስከረም እና ጥቅምት ላይ ጨረታ እና ግዢ የተጠናቀቀ ሲሆን የማጓጓዝ ሥራው በተያዘለት ጊዜ እየተከናወነ ነው ብለዋል።
በምርት ዘመኑ 19 ነጥብ 56 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ለመጠቀም...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71847

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ጎበኙ
******
(ኢ ፕ ድ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር በመሆን በግንባታ ላይ የሚገኘውን የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ የደረሰበትን ደረጃ ተመልክተዋል።
የማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ እንደገለጹት ሀገራዊ የአቅርቦት ችግሮችንን በዘላቂነት መፍታት የሚቻለው የማምረት አቅማን በብዛት፣ በጥራትና በፍጥነት ማደግ ሲችል ነው።
የምርት አቅርቦትን እንዲያድግም በመንግስት አቅም ከሚሰሩ በተጨማሪ የግሉን ዘርፍን በሰፊው ማሳተፍ ይጠይቃል።
ፋብሪካው በአመት 5 ሚሊየን ቶን ሲሚንቶ ማምረት የሚችል ሲሆን በ18 ወራት ውስጥ ይጠናቀቃል።
ተጨማሪ የሲሚንቶ ፋብሪካን በሃገር በቀልና በውጭ ኩባንያዎች እንዲገነቡ በማድረግ የሲሚንቶ አቅርቦት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰራ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።

“ሕገወጦች በድንጋይ ከሰል አመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው” -የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች
👉 ችግሩም የሲሚንቶ ምርት አቅርቦት ላይ ስጋት ደቅኗል፣
****
(ኢ ፕ ድ)
ሕገወጦች በድንጋይ ከሰል አመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ በመሆኑ በሲሚንቶ ምርት አቅርቦት ላይ ስጋት መደቀኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች አስታወቁ።
አስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጣቸው ምርቱን ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች ማቅረብ እንቸገራለን ሲሉ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።
ከድንጋይ ከሰል ምርት ወደሲሚንቶ ፋብሪካዎች የሚያመላልሱ አሽከርካሪዎች በህገወጦች ምክንያት ዘረፋና የግድያ ሙከራ እየተፈጸመባቸው መሆኑን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ተናግረዋል።
በተለይ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ችግሩ የከፋ መሆኑን የጠቆሙት አሽከርካሪዎች፤ በየቦታው ገንዘብ የሚጠይቁ ወጣቶች ተበራክተዋል ሲሉ በምሬት ገልጸዋል።
የኬላ ክፍያ በሚል ስም ገንዘብ ካልከፈላችሁ አታልፉም የሚሉ ወጣቶች በመበራከታቸው ለአንድ ተሳቢ ተሽከርካሪ በድምሩ እስከ 20 ሺህ ብር እየከፈሉ እንደሚያልፉ.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71848