ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በምዋይ ኪባኪ አስከሬን ሽኝት መርሀ ግብር ላይ ተገኙ
******
(ኢ ፕ ድ)
በናይሮቢ ኒያዮ ብሔራዊ ስታድዮም በተካሄደው መርሀ ግብር ለመሳተፍ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የደቡብ አፍሪካው ሲሪል ራማፎሳ እና የደቡብ ሱዳኑ ሳልቫ ኪር ማያርዲት እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ አገራት መሪዎችና የቀድሞ ፕሬዝዳንቶች ተገኝተዋል።
ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ በመርሀ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ምዋይ ኪባኪ በስልጣን ዘመናቸው ቀጠናዊ ትስስር ላይ በርካታ ስራዎችን ስለመስራታቸው እና በእርሳቸው ዘመን በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ትብብርን የሚያጠናክሩ በርካታ ስምምነቶች ስለመፈረማቸው ገልፀዋል።
ምዋይ ኪባኪ የመጀመሪያውን ተፎካካሪ ፓርቲ በመምራት ሁለት ጊዜ በምርጫ ተመርጠው እ.ኤ.አ ከ2002-2013 በፕሬዝዳንትነት አገልግለዋል።
ከፍተኛ ትምህርታቸውን በምጣኔ ሃብት ዘርፍ በዩጋንዳና በእንግሊዝ ተከታትለው በመጀመሪያ በአስተማሪነት፣ ቀጥለውም በሀገራቸው ፋይናንስ ሚኒስትርነት ለ13 ዓመታት እንዲሁም በምክትል ፕሬዝዳንትነት ለ10 ዓመት አገልግለዋል።
እንደ ኢቢሲ ዘገባ በመሪነት ጊዜያቸውም ኬንያ ዘላቂ የሆነ ምጣኔ ሃብት እንድታዳብር በማድረጋቸው እና ሙስናን መታገል ላይ ባላቸው ጠንካራ አቋም በሕዝባቸው ይመሰገናሉ።
በተጨማሪም 1 ሚሊዮን ታዳጊ ህፃናት ትምህርት እንዲማሩ መዋቅሩን በማስተካከል ትልቅ አሻራ ትተው ያለፉ ስለመሆናቸውም ይነገራል።
የኬንያ ሪፐብሊክ 3ኛው ፕሬዝዳንት የነበሩት ምዋይ ኪባኪ በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይታወሳል።
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

"ጥፋትን በጥፋት ነውርን በነውር አናክመውም"
- ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ
******
(ኢ.ፕ.ድ)
መሆን የማይገባቸው ነገሮች ተፈጽመዋል ይሁንና ጥፋትን በጥፋት ነውርን በነውር አናክመውም ሲሉ ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ ተናገሩ።
ሁለተኛው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በኢትዮጵያ መርሃ ግብር ላይ ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ እንደተናገሩት ነውረኛ ተግባር የሚፈጽሙ ሁሉ ተገቢው ህጋዊ ቅጣት ይገባቸዋል።
ቀሳውስት አባቶች የእስልምና ዕምነት አባቶች ይህን በአገራችን የተከሰተውን ጥፋት አውግዘዋል። ይህ አንድነታችን ነው የሚያምርብን። ጥያቄያችንንም በሰላማዊ መንገድ በማቅረብ ችግሮች እንዲፈቱ ጥረት ማድረግ አለብን ብለዋል።
የጋራ አንድነታችንን በምናሳይበት መንገድ ኢፍጣሩን እንድናዘጋጅ ለተደረገው ድጋፍ እናመሰግናል ሲሉም ተናግረዋል።
በጌትነት ተስፋማርያም

"መለያየትን የሚመኙ የታሪክ ቀበኞች ያሰቡት አልተሳካላቸውም" - አቶ ዣንጥራር ዓባይ
👉 ነውረኛ ተግባር የሚፈጽሙ ሁሉ ተገቢውን ህጋዊ ቅጣት ማግኘት እንዳለባቸው ተገለጸ
*******************
(ኢ ፕ ድ)
በኢትዮጵያ በሃይማኖት ግጭት ሰበብ መለያየትን የተመኙልን የታሪክ ቀበኞች ያሰቡት አልተሳካላቸውም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ዣንጥራር ዓባይ ተናገሩ።
በአዲስ አበባ ትናንት ሁለተኛው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር ተካሂዷል።
በመርሃ ግብሩ በክብር እንግድነት የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ዣንጥራር ዓባይ በኢትዮጵያ ውስጥ በሃይማኖት ግጭት ሰበብ መለያየትን የተመኙልን ያሰቡት አልተሳካላቸውም ብለዋል።
ኢትዮጵያ በመከባበር ያጌጠ ውብ ባህል ያላት አገር ናት። መለያየትን በሚመኙ መሳሳብን ሳይሆን መገፋፋትን በሚሹ የታሪክ ቀበኞች ኢትዮጵያውያንን ከቶውንም ሊነጣጥሉን....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71900
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼
👉 ነውረኛ ተግባር የሚፈጽሙ ሁሉ ተገቢውን ህጋዊ ቅጣት ማግኘት እንዳለባቸው ተገለጸ
*******************
(ኢ ፕ ድ)
በኢትዮጵያ በሃይማኖት ግጭት ሰበብ መለያየትን የተመኙልን የታሪክ ቀበኞች ያሰቡት አልተሳካላቸውም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ዣንጥራር ዓባይ ተናገሩ።
በአዲስ አበባ ትናንት ሁለተኛው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር ተካሂዷል።
በመርሃ ግብሩ በክብር እንግድነት የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ዣንጥራር ዓባይ በኢትዮጵያ ውስጥ በሃይማኖት ግጭት ሰበብ መለያየትን የተመኙልን ያሰቡት አልተሳካላቸውም ብለዋል።
ኢትዮጵያ በመከባበር ያጌጠ ውብ ባህል ያላት አገር ናት። መለያየትን በሚመኙ መሳሳብን ሳይሆን መገፋፋትን በሚሹ የታሪክ ቀበኞች ኢትዮጵያውያንን ከቶውንም ሊነጣጥሉን....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71900
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼
ጥፋትን በጥፋት ለማረም መንቀሳቀስ የከፋ ቀውስ የሚያስከትል በመሆኑ ከድርጊቱ መታቀብ እንደሚገባ ተጠየቀ
******************
(ኢ ፕ ድ)
ጥፋትን በጥፋት ለማረም የሚደረግ እንቅስቃሴ የከፋ ቀውስ የሚያስከትል በመሆኑ ሁሉም ወገን ከዚህ ድርጊት እንዲታቀብ ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ ጠየቁ።
ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ ከሰሞኑ በጎንደር የተከሰተውን አለመረጋጋት አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ ጥፋትን በጥፋት ለማረም የሚደረግ እንቅስቃሴ የከፋ ቀውስ የሚያስከትል በመሆኑ ተጨማሪ ችግር እንዳይከሰት መረጋጋት ያስፈልጋል።
በጎንደር በተፈጠረው ችግር ተዋናይ የሆኑ አካላት ለህግ ለማቅረብ ብሎም በሌሎች አካባቢዎች መሰል ጥፋቶች እንዳይከሰት ሕዝቡ በሰከነ መንፈስ ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት ይጠበቅበታል።
በጎንደር ለቀብር የወጡ ሙስሊሞች ላይ በታጠቁ ሀይሎች የተቃጣው ጥቃት ከሃይማኖት አስተምህሮና ከኢትዮጵያዊ ባህል ያፈነገጠ ድርጊት መሆኑ ሁሉንም ያሳዘነ ክስተት ነው። ነገር ግን ጥፋትን በጥፋት ለማረም የሚደረግ እንቅስቃሴ የከፋ ቀውስ ከማስከተል ውጪ ሌላ ፋይዳ የሌለው ነው። አጥፊዎችንም ለሕግ ለማቅረብ ብሎም ተጨማሪ ችግር ለማስቀረት መረጋጋት ያስፈልጋል ብለዋል።
የአጥፊዎቹ ዓላማ የሙስሊምን ማህበረሰብ ከሃይማኖታዊ እሴቱና ከስብዕናው ወርዶ..
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71906

የጥላቻ ንግግሮች እና ሀሰተኛ መረጃዎች በስራው ላይ ተጽእኖ እንደፈጠሩበት ባለስልጣኑ ገለጸ
👉 መገናኛ ብዙኃን መረጃ የሚከለክሉ ተቋማትና አካላትን ሊያጋልጡ ይገባል
****************
(ኢ ፕ ድ)
የጥላቻ ንግግሮችና ሀሰተኛ መረጃዎች በስራው ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እንደፈጠሩበት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ገለጸ። መገናኛ ብዙኃን መረጃ የሚከለክሉ ተቋማትና አካላትን ማጋለጥ እንደሚኖርባቸው የሕግ፣ ፍትህ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትህ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ትናንት ገምግሟል።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ባቀረቡበት ወቅት እንደገለጹት፤ የሐሰት መረጃና የጥላቻ ንግግር በማሰራጨት በኩል አሁንም ፈተና ሆኗል። ሚዲያ የአገር ግንባታ፣ የሕዝብ አብሮነትን የሚያጠናክሩ መሆን ይኖርባቸዋል። ችግር ሲፈጠርም ችግር አመላካች ሊሆኑ ይገባልም ነው ያሉት።
የጥላቻ ንግግርንና ሐሰተኛ መረጃ ይዘትና በአገር ሰላምና ደህንነት ላይ ተጽእኖ የመፍጠር አዝማሚያ ያላቸውን በመለየት የህግ ተጠያቂነታቸው እንዲረጋገጥ መረጃ በማደራጀት ለሚመለከታቸው የሕግ አስፈጻሚ አካላት ማቅረቡንም ጠቁመዋል።
መረጃ በሌለበት ሁኔታ ሚዲያው ሚዛን አልጠበቅክም ማለት አንችልም። ጋዜጠኞች ለተሳሳተ መረጃ ከሚዳርጋቸው መካከል አንዱ የመረጃ እጥረት መሆኑንም አመልክተዋል። መረጃ የሚከለክሉ አካላት ተጠያቂ ሊሆኑ እንደሚገባና ባለስልጣኑ በዚህ ረገድ ያለውን ችግር ለመፍታት..
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71917

"የመቻቻል እሴታችንን ለማስጠበቅ የእምነት አባቶች ተቀራርበው መነጋገር ይጠበቅባቸዋል" -ሙሺድ አስማማው አህመድ
******************
(ኢ ፕ ድ)
በየእምነት ተቋማቱ ያሉ የሃይማኖት አባቶችና መሪዎች የቆየውን የሕዝቡን ተቻችሎ የመኖር እሴት ለማስቀጠል ተቀራርበው መነጋገርና ለሀገር ሰላም በጋራ መስራት እንደሚገባቸው ሙሺድ አስማማው አህመድ አስታወቀ።
ሙሺድ አስማማው አህመድ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ በየእምነት ተቋማቱ እየተፈጠረ ያለውን አለመግባባት ለመቅረፍ እንዲሁም እየጠፋ ያለውን የመከባበርና የመቻቻል እሴት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ ለመመለስ ያስችል ዘንድ ሁሉም የሃይማኖት መሪዎችና አባቶች ተቀራርበው መነጋገርና በጋራ መሥራት ይጠበቅባቸዋል።
‹‹በተለይ አሁን ያለንበት ወቅት ብዙ ነገሮች የተበላሹበት ነው›› ያለው ሙሺድ አስማማው፤ ከዚህ ቀደም ግን የእምነት ተቋማቱ የታጣሉ ሰዎችን ለማስታረቅ ወይም ደግሞ ነገሮች ሲበላሹ እንዲያስተካክሉ የእምነት አባቶች ሚና...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71928
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼
******************
(ኢ ፕ ድ)
በየእምነት ተቋማቱ ያሉ የሃይማኖት አባቶችና መሪዎች የቆየውን የሕዝቡን ተቻችሎ የመኖር እሴት ለማስቀጠል ተቀራርበው መነጋገርና ለሀገር ሰላም በጋራ መስራት እንደሚገባቸው ሙሺድ አስማማው አህመድ አስታወቀ።
ሙሺድ አስማማው አህመድ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ በየእምነት ተቋማቱ እየተፈጠረ ያለውን አለመግባባት ለመቅረፍ እንዲሁም እየጠፋ ያለውን የመከባበርና የመቻቻል እሴት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ ለመመለስ ያስችል ዘንድ ሁሉም የሃይማኖት መሪዎችና አባቶች ተቀራርበው መነጋገርና በጋራ መሥራት ይጠበቅባቸዋል።
‹‹በተለይ አሁን ያለንበት ወቅት ብዙ ነገሮች የተበላሹበት ነው›› ያለው ሙሺድ አስማማው፤ ከዚህ ቀደም ግን የእምነት ተቋማቱ የታጣሉ ሰዎችን ለማስታረቅ ወይም ደግሞ ነገሮች ሲበላሹ እንዲያስተካክሉ የእምነት አባቶች ሚና...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71928
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወልድያ ከተማ የሚገኙትን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዕዞችን ጎበኙ
************************
(ኢ ፕ ድ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ የሚገኙትን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የተለያዩ ዕዞችን ጎበኙ።
መጪውን የኢድ አልፈጥር በአል ምክንያት በማድረግ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ እና ከፍተኛ የመንግሥት እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት አመራሮች ጋር በመሆን፣ በሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ የሚገኙትን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የደቡብ፣ ምሥራቅ፣ 6ኛ እና 8ኛ ዕዞችን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለመኮንኖች ባደረጉት ንግግር ዝግጁነታቸውን አጠናክረው በመቀጠል 1) የማሸነፍ ዕድላቸውን እንዲያሰፉ፣ 2) ድል አድራጊ ሰብዕናን እንዲገነቡ እና 3) ለስጋት ተጋላጭነትን እንዲቀንሱ አበረታተዋል።
ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ ማፍራት እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ መንገዱን መጥረግ አስፈላጊ መሆኑ መግለጻቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል።