ከንቲባ አዳነች አቤቤ መጪውን የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ማእድ አጋሩ
******
(ኢ ፕ ድ)
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ መጪውን የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ101 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ማእድ አጋሩ።
ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ማእድ ባጋሩበት ወቅት እንደገለጹት፣ የኑሮ ውድነቱ ጫና ለፈጠረባቸው ዜጎች ማእድ የማጋራት ስራ እየተሰራ ነው። ካለን ማካፈል አያጎልም በማለት የተለያዩ ድርጅቶች ድጋፍ እያደረጉ ነው ብለዋል።
ይህን ጊዜ በመደጋገፍ ማለፍ አለብን ብለዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና የበጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አስፋው ተክሌ እንደተናገሩት፣ የኑሮ ውድነቱን ለመቅረፍ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ካልን ማካፈል የማይዳሰስ ሀብታችን ነው። በዚህም በየደረጃው የሚገኙ የህብረተስብ ክፍሎችን በማስተባበር ድጋፍ እየተደረገ ነው ብለዋል።
በዛሬው ዕለት ከአንድ መቶ አንድ ሺ በላይ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ማእድ ማጋራት ተችሏልም ብለዋል።
ከተማ አስተዳደሩ ባለፉት ሳምንታት ለ240 ሺ ዜጎች ማእድ ያጋራ ሲሆን ለቀጣይ ሶስት ወራት የሚቆይ ተግባር ነው ተብሏል።
በሞገስ ተስፋ
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

ከመኖሪያ ቤት ጀርባ በድብቅ የተቀመጠ 10 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አሰታወቀ
******
(ኢ ፕ ድ)
የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በጋራ ባደረጉት ክትትል በቦሌ ክፍለ ከተማ ከመኖሪያ ቤት ጀርባ በማገዶ እንጨት ተሸፍኖ በድብቅ የተቀመጠ 10 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ፡፡
ከህብረተሰቡ በተገኘው ጥቆማ መነሻነት የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር የዋለው 7 ባለሰደፍ እና 3 ታጣፊ ክላሽን-ኮቭ ጠብመንጃ ነው።
የአዲስ አበባ ፖሊስ እንዳስታወቀው የጦር መሳሪያው የተያዘው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አቦ መሻገሪያ መቃብር ጀርባ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኝ መኖሪያ ቤት ጀርባ ማገዶ ማስቀመጫ ስፍራ ላይ በሸራ ተጠቅልሎ በእንጨት ተሸፍኖ በድብቅ የተቀመጠ ነበር፡፡
ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ አንድ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራ ሲሆን ህብረተሰቡ ህገ ወጥ የጦር መሳሪ ዝውውር በህዝብ እና በሃገር ላይ የሚያመጣውን የደህንነት አደጋ ተገንዝቦ ወንጀሉን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ውስጥ ጥቆማ እና መረጃ በመስጠት እያበረከተ ያለውን አስተዋፅኦ አጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል፡፡

ሰዎች ለሰዎች የግብረሰናይ ድርጅት በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ከ27 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረገ
*****
(ኢ ፕ ድ)
ሰዎች ለሰዎች የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በድርቁ ለተጎዱ የሶማሌ ክልል ወገኖች ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የአይነት ድጋፍ አድርጎል።
በተከሰተው ድርቅ ለተጎዱ ህብረተሰብ ክፍሎች የሚውልና ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበትን ድጋፍ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ኡመር ተረክበዋል። ከድርጅቱ የስራ ኃላፊዎችም ጋር መክረዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ የሜንስችን ግብረሰናይ ድርጅት ስራ ኃላፊዎች በድርቅ ለተጎዱ የሶማሌ ህዝብ ላደረጉት ድጋፍ አመስግነው፣ እርዳታው በድርቅ ለተጎዱና ከ20ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች እንደሚከፋፈልም ተናግረዋል።
የድርጅቱ የኢትዮጵያ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ይልማ ታዬ፣ በሶማሌ ክልል በመሰረተ ልማት አገልግሎቶች ማለትም በውሃ፣በትምህርት፣ በጤናና የህብረተሰቡን ህይወት የሚለውጡ ፕሮጀክቶች እንደሚያከናውኑ ጠቁመዋል።
በቅርቡም የትምህርት ቤቶች ግንባታ ሥራ እንደሚጀመርም መግለፃቸውን የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን አስታውቋል።

የአውሮፓ ህብረት ከኢጋድ ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ
***
(ኢ ፕ ድ)
የአውሮፓ ህብረት ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ጋር በመተባበር ሶስት አንቡላንሶችና አንድ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ ያለው ተሸከርካሪ ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ፡፡
በኢጋድ አስተባባሪነት ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ ገንዘብ የተደረገውን ይህን ድጋፍ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተረክበዋል።
ከድጋፉ በተጨማሪ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ፣የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር እና ኢጋድ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱም ለኢትዮ-ጅቡቲ ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች የኮቪድ 19 ክትባት ተደራሽነትን ለማሻሻል የሚያስችል ነው ተብሏል።
በዚህም ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የሚመላለሱ ከ10 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች የኮቪድ 19 ክትባት የሚወስዱ ይሆናል፡፡
እንደ ኢዜአ ዘገባ ኢጋድ፣ የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር፣ ጎንደር ዩኒቨርስቲና ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ የሚያስችል የማህበረሰብ ተሳትፎ ጥናት በጋራ ለማከናወን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
በስምምነት መርሃ ግብሩም በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮናልድ ኮቢያ፣ የኢጋድ ዋና ጸሀፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ፣ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ጨምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና ግብይት የተቀዛቀዘ መሆኑን ነጋዴዎችና ሸማቾች ገለጹ
*****
(ኢ ፕ ድ)
የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና ግብይት የተቀዛቀዘ መሆኑን ነጋዴዎችና ሸማቾች ገለጹ፡፡
በአፍሪካ ትልቁ ገበያ ማዕከል በሆነው መርካቶ የኢድ ገበያን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጀት ሪፖርተሮች ተዘዋውረው ያነጋገሯቸው ነጋዴዎችና ሸማቾች የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና ግብይት ተቀዛቅዟል፡፡
በመርካቶ የቅመም ተራ የተለያዩ የቅመማቅመም መሸጫ መደብሮች ባማረ መልኩ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን አንድም ከላዩ ላይ የተነኩ ወይም የተሸጡ አይመስሉም፤ ለውበት የተቀመጡ ጌጦች በሚመስል ሁኔታ በማዳበሪያ አፍ ጢም ብለው ሞልተው ይታያሉ።
በመርካቶ ገበያ ግብይት የቅመማቅመም ነጋዴው አቶ ሳሚር ሽኩር እንደገለጹት፣ የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና ግብይት ተቀዛቅዟል፡፡
እንደ አቶ ሳሚር ገለጻ፣ የበዓል ገበያው መቀዛቀዝ ሊከሰት የቻለው ከፋሲካ በዓል ማግስት የቀጠለው የዒድ ገበያ በመሆኑ ነው፡፡ በሌላ በኩል አብዛኛው የማኅበረሰብ ክፍል ለሸመታ ካለመውጣቱና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የገበያው ዋጋ ያሻቀበ ከመሆኑ ጋር የተያያዘ ነው ብለዋል፡፡
የቅመማ ቅመም ገበያው የተቀዛቀዘ ነው ያሉት አቶ ሳሚር፤ የሸማቾችም ሆነ የሻጭ እንቀስቃሴ ተቀዛቅዟል። የገበያው አቅርቦትና ሽያጭ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71989