የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና ግብይት የተቀዛቀዘ መሆኑን ነጋዴዎችና ሸማቾች ገለጹ
*****
(ኢ ፕ ድ)
የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና ግብይት የተቀዛቀዘ መሆኑን ነጋዴዎችና ሸማቾች ገለጹ፡፡
በአፍሪካ ትልቁ ገበያ ማዕከል በሆነው መርካቶ የኢድ ገበያን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጀት ሪፖርተሮች ተዘዋውረው ያነጋገሯቸው ነጋዴዎችና ሸማቾች የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና ግብይት ተቀዛቅዟል፡፡
በመርካቶ የቅመም ተራ የተለያዩ የቅመማቅመም መሸጫ መደብሮች ባማረ መልኩ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን አንድም ከላዩ ላይ የተነኩ ወይም የተሸጡ አይመስሉም፤ ለውበት የተቀመጡ ጌጦች በሚመስል ሁኔታ በማዳበሪያ አፍ ጢም ብለው ሞልተው ይታያሉ።
በመርካቶ ገበያ ግብይት የቅመማቅመም ነጋዴው አቶ ሳሚር ሽኩር እንደገለጹት፣ የኢድ በዓል ገበያ በአቅርቦትና ግብይት ተቀዛቅዟል፡፡
እንደ አቶ ሳሚር ገለጻ፣ የበዓል ገበያው መቀዛቀዝ ሊከሰት የቻለው ከፋሲካ በዓል ማግስት የቀጠለው የዒድ ገበያ በመሆኑ ነው፡፡ በሌላ በኩል አብዛኛው የማኅበረሰብ ክፍል ለሸመታ ካለመውጣቱና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የገበያው ዋጋ ያሻቀበ ከመሆኑ ጋር የተያያዘ ነው ብለዋል፡፡
የቅመማ ቅመም ገበያው የተቀዛቀዘ ነው ያሉት አቶ ሳሚር፤ የሸማቾችም ሆነ የሻጭ እንቀስቃሴ ተቀዛቅዟል። የገበያው አቅርቦትና ሽያጭ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71989
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

መንግሥት ለሠራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የገባውን ቃል እንደማያጥፍ ገለጸ
****
(ኢ ፕ ድ)
መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የገባውን ቃል እንደማያጥፍ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ለሠራተኞች የኑሮ ሁኔታ መሻሻል እና በተለያዩ የሥራ ከባቢዎች የሚነሱ ቅሬታዎችን በዘላቂነት ለመፍታት ጥልቅ ጥናቶች እየተካሄዱ ነውም ተብሏል፡፡
መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የገባውን ቃል እንደማያጥፍ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፍሪያት ካሚል ገለፁ፡፡
ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የዓለም የላብ አደሮች ቀን (ሜይዴይ) በትናንትናው ዕለት ሲከበር ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት፤ መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የገባውን ቃል አያጥፍም፡፡ ነገር ግን ጉዳዩ በጥልቅ ጥናት ታይቶ ሊሠራ የሚገባው ስለሆነ ጥናቶች እየተከናወኑ ነው ብለዋል፡፡
የአነስተኛ ደመወዝ ወለል ጉዳይ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ የሠራተኞች ታሪክ ተከድኖ ይብሰል ከተባሉ አጀንዳዎች ውስጥ አንዱ ነበር ያሉት ወይዘሮ ሙፈሪያት፤ ለውጡን ተከትሎ መንግሥት...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71974

"ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ ለማፍራት እና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ መንገዱን መጥረግ ይገባል"
– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
****
(ኢ ፕ ድ)
ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ ለማፍራት እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ መንገዱን መጥረግ አስፈላጊ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ወልድያ ከተማ የሚገኙትን የአገር መከላከያ ሠራዊትን የደቡብ፣ ምሥራቅ፣ 6ኛ እና 8ኛ ዕዞችን ጎብኝተዋል ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለመኮንኖች ባደረጉት ንግግር ዝግጁነታቸውን አጠናክረው በመቀጠል የማሸነፍ ዕድላቸውን እንዲያሰፉ፣ ድል አድራጊ ሰብዕናን እንዲገነቡ እና የስጋት ተጋላጭነትን እንዲቀንሱ አበረታተዋል።
ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ ማፍራት እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ መንገዱን መጥረግ እንደሚያስፈልግም አስገንዝበዋል።
ኢትዮጵያ ለሺህ ዘመናት ክርስትናና እስልምና በፍቅር የኖሩባት አገር ናት ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህ የኩራታችን ምንጭ ነውም ብለዋል።
ኢትዮጵያ የሚነገር ታሪክ ብቻ ሳይሆን የሚለማ መሬት እና የሚያለማ ሕዝብ አላትም ነው ያሉት።
ይህንን የተረዱ ጠላቶቻችን ልማታችንን ለማደናቀፍ እና አንድነታችንን ለማጠልሸት...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71977

"የዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ ወቅት እየተቃረበ ሲመጣ ይህን የቀርከሃ ዝርያ ጨምሮ የተለያዩ ዓይነት ችግኞች እየተዘጋጁ ይገኛሉ። እንደ ሁለገብ ተክል፣ ለግንባታ፣ ለነዳጅ፣ ለምግብ እና ለልብስ ፍላጎቶች የቀርከሃ አገልግሎትን በዚህ ተክል ዙሪያ ትናንሽ እና ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን ለመፍጠር ልንጠቀምበት እንችላለን"
- ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
- ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
በአማራ ክልል የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
በአማራ ክልል 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር የሚያስችል በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በየደረጃው ያለው የጸጥታ ኃይል በዓሉ በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጓል። የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮችም ተቀናጅተው አካባቢያቸውን እየጠበቁ እንደሆነ ገልጸዋል።
የክርስትና እምነት ተከታዮች የዒድ አልፈጥር በዓል የሚከበርባቸውን ቦታዎችና መስኪዶችን እያጸዱ መሆኑንና ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በመሆን አካባቢያቸውን በንቃት እየጠበቁ ይገኛሉ ብለዋል።
በጎንደር ከተማ ሙስሊምና ክርስቲያኑ አንድ ሆነው በዓል የሚያከብሩበት እሴታቸውን ለመሸርሸር ያለመ በጥቂት ቡድኖች የተቀነባበረ ግጭት እንዲፈጠር መደረጉን አመልክተዋል።
“በጎንደር ከተማ የተከሰተው ግጭት የማንኛውንም እምነት የማይወክል ስለሆነ በሕዝቦች አብሮነት ላይ ጥያቄ ሊያስነሳ አይችልም” ነው ያሉት አቶ ደሳለኝ።
የገጠመንን ፈተና ማለፍ የሚቻለው በጋራ በመቆም ነው ያሉት ኃላፊው፤ ሕዝቡም ከጸጥታ ኃይሉ ጎን እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል።
አንድ ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ነገ ይከበራል።

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። ያሳለፋችሁት የአንድ ወር የረመዳን የጾም ወቅት የመረዳዳት፣ የመተሳሰብና የአብሮነት ነበር ያሉት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቀጣዩ ጊዜ ይህንኑ መረዳዳትና አብሮነት በማጠናከር ሰላማችንን ዘላቂ የምናደርግበት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል በመልዕክታቸው።
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼