መንግሥት ለሠራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የገባውን ቃል እንደማያጥፍ ገለጸ
****
(ኢ ፕ ድ)
መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የገባውን ቃል እንደማያጥፍ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ለሠራተኞች የኑሮ ሁኔታ መሻሻል እና በተለያዩ የሥራ ከባቢዎች የሚነሱ ቅሬታዎችን በዘላቂነት ለመፍታት ጥልቅ ጥናቶች እየተካሄዱ ነውም ተብሏል፡፡
መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የገባውን ቃል እንደማያጥፍ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፍሪያት ካሚል ገለፁ፡፡
ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የዓለም የላብ አደሮች ቀን (ሜይዴይ) በትናንትናው ዕለት ሲከበር ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት፤ መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የገባውን ቃል አያጥፍም፡፡ ነገር ግን ጉዳዩ በጥልቅ ጥናት ታይቶ ሊሠራ የሚገባው ስለሆነ ጥናቶች እየተከናወኑ ነው ብለዋል፡፡
የአነስተኛ ደመወዝ ወለል ጉዳይ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ የሠራተኞች ታሪክ ተከድኖ ይብሰል ከተባሉ አጀንዳዎች ውስጥ አንዱ ነበር ያሉት ወይዘሮ ሙፈሪያት፤ ለውጡን ተከትሎ መንግሥት...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71974
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

"ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ ለማፍራት እና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ መንገዱን መጥረግ ይገባል"
– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
****
(ኢ ፕ ድ)
ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ ለማፍራት እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ መንገዱን መጥረግ አስፈላጊ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ወልድያ ከተማ የሚገኙትን የአገር መከላከያ ሠራዊትን የደቡብ፣ ምሥራቅ፣ 6ኛ እና 8ኛ ዕዞችን ጎብኝተዋል ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለመኮንኖች ባደረጉት ንግግር ዝግጁነታቸውን አጠናክረው በመቀጠል የማሸነፍ ዕድላቸውን እንዲያሰፉ፣ ድል አድራጊ ሰብዕናን እንዲገነቡ እና የስጋት ተጋላጭነትን እንዲቀንሱ አበረታተዋል።
ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ ማፍራት እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ መንገዱን መጥረግ እንደሚያስፈልግም አስገንዝበዋል።
ኢትዮጵያ ለሺህ ዘመናት ክርስትናና እስልምና በፍቅር የኖሩባት አገር ናት ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህ የኩራታችን ምንጭ ነውም ብለዋል።
ኢትዮጵያ የሚነገር ታሪክ ብቻ ሳይሆን የሚለማ መሬት እና የሚያለማ ሕዝብ አላትም ነው ያሉት።
ይህንን የተረዱ ጠላቶቻችን ልማታችንን ለማደናቀፍ እና አንድነታችንን ለማጠልሸት...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71977

"የዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ ወቅት እየተቃረበ ሲመጣ ይህን የቀርከሃ ዝርያ ጨምሮ የተለያዩ ዓይነት ችግኞች እየተዘጋጁ ይገኛሉ። እንደ ሁለገብ ተክል፣ ለግንባታ፣ ለነዳጅ፣ ለምግብ እና ለልብስ ፍላጎቶች የቀርከሃ አገልግሎትን በዚህ ተክል ዙሪያ ትናንሽ እና ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን ለመፍጠር ልንጠቀምበት እንችላለን"
- ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
- ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
በአማራ ክልል የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
በአማራ ክልል 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር የሚያስችል በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በየደረጃው ያለው የጸጥታ ኃይል በዓሉ በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጓል። የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮችም ተቀናጅተው አካባቢያቸውን እየጠበቁ እንደሆነ ገልጸዋል።
የክርስትና እምነት ተከታዮች የዒድ አልፈጥር በዓል የሚከበርባቸውን ቦታዎችና መስኪዶችን እያጸዱ መሆኑንና ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በመሆን አካባቢያቸውን በንቃት እየጠበቁ ይገኛሉ ብለዋል።
በጎንደር ከተማ ሙስሊምና ክርስቲያኑ አንድ ሆነው በዓል የሚያከብሩበት እሴታቸውን ለመሸርሸር ያለመ በጥቂት ቡድኖች የተቀነባበረ ግጭት እንዲፈጠር መደረጉን አመልክተዋል።
“በጎንደር ከተማ የተከሰተው ግጭት የማንኛውንም እምነት የማይወክል ስለሆነ በሕዝቦች አብሮነት ላይ ጥያቄ ሊያስነሳ አይችልም” ነው ያሉት አቶ ደሳለኝ።
የገጠመንን ፈተና ማለፍ የሚቻለው በጋራ በመቆም ነው ያሉት ኃላፊው፤ ሕዝቡም ከጸጥታ ኃይሉ ጎን እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል።
አንድ ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ነገ ይከበራል።

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። ያሳለፋችሁት የአንድ ወር የረመዳን የጾም ወቅት የመረዳዳት፣ የመተሳሰብና የአብሮነት ነበር ያሉት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቀጣዩ ጊዜ ይህንኑ መረዳዳትና አብሮነት በማጠናከር ሰላማችንን ዘላቂ የምናደርግበት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል በመልዕክታቸው።
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼
የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቀ ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
1443ኛው የኢድ አልፈጥር ረመዳን በዓል የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቀ ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶች እንደሚኖሩም የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ነገ ሚያዚያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም የሚከበረውን 1443ኛው የኢድ አልፈጥር ረመዳን በዓል አሰመልክቶ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቀ የሚዘጉ መንገዶች እንደሚኖሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች ከዚህ በታች የተገለፁት መንገዶች ዝግ መሆናቸውን ተገንዝበው ሌሎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ ፖሊስ አሳስቧል።
በዚህም መሰረት፤
👉 ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒየም አዳራሽ ወደ ስታዲዩም የሚወስደው መንገድ ኦሎምፒያ አደባባይ አከባቢ፣
👉 ከመገናኛ፣ በሃያ ሁለት ወደ መስቀል አደባባይ፤ ከቦሌ መድሃኒያለም፣ በአትላስ ሆቴል ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኡራኤል ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ፣
👉 ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ባሻ ወልዴ ችሎት ወይም ፓርላማ መብራት
👉 ከፒያሣ አካባቢ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ቸርችር ጎዳና ቴዎድሮስ አደባባይ
👉 ከተክለ ሀይማኖት በሜትሮሎጂ ወደ ስታዲየም የሚወስደው መንገድ ሜትሮሎጂ መስሪያ ቤት አካባቢ
👉 ከተክለ ሀይማኖት ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ የኋላ በር አካባቢ
👉 ከሲኒማ ራስ በጎላ ሚካኤል ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ጎላ ሚካኤል መስቀኛ
👉 ከጌጃ ሰፈር ፣ ጤና ጥበቃ፣ ብሄራዊ ቲያትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ
👉 ከባሻ ወልዴ ችሎት በኦርማ ጋራዥ ወደ ፍል ውኋ መስኪድ የሚወስደው መንገድ ንግድ ማተሚያ ቤት
👉 ከጎፋ በቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ ወደ ለገሐር አዲሱ መንገድ የሚወስደው መንገድ ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ መስቀለኛው ላይ
👉 ከጦር ኃይሎች ፣ ልደታ ፣ ፖሊስ ሆስፒታል ሜክሲኮ አደባባይ
👉 ከሳሪስ በጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ የቀድሞ አራተኛ ክፍለ ጦር አካባቢ መንገዱ ዝግ ይሆናሉ።
ይለፍ ለሌላቸው ተሽከርካሪዎች ከለሊቱ 10፤00 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ዝግ ሲሆን በተጨማሪም ከሳሪስና ከጎተራ ወደ አዲስ አበባ ስታዲዩም ለሚመጡ ከባድ ተሸከርካሪዎች መንገዱ አጎና ሲኒማ ጋር የሚዘጋ ይሆናል።
የበዓሉ ታዳሚዎች በየአካባቢያቸው በዓሉን ሲያከብሩም ሆነ ወደ ኢድ ሶላቱ ሲመጡ እንደወትሮው ሁሉ የፖሊስን መስተንግዶና ትዕዛዝ በማክበር ተባባሪ እንዲሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ሐይል 1443ኛው የኢድ አልፈጥር ረመዳን በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የሚያከናውነውን ተግባር በመደገፍ የከተማችን ነዋሪዎች የተለመደ ትብብራቸውን እንዲያደርጉ ጥሪውን አቅርቧል፡፡
አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙም በአዲስ አበባ ፖሊስ የመረጃ ስልኮች 011-1 11-01-11 ወይም በነፃ የስልክ መስመር 991 መረጃ መስጠት እንደሚቻል ፖሊስ አስታውቋል፡፡