Guys now telegram story is available for everyone (Without telegram premium )
So update your app and enjoy it
So update your app and enjoy it
Serway Physics, 9th edition.pdf
53.1 MB
# ቀጣይ ዩኒቨርስቲ ለምትገቡ የGrade 12 ተማሪዎች ዛሬ ለGeneral physics የሚሆን Guide book recommend ላድርጋቹ
SERWAY PHYSICS 9TH EDITION
ስለ መጸሀፉ እንዴት እንደ ምትጠቀሙበት እና ፈተና እንዴት እንደ ምሰሩበት ማወቅ ከፈለጋችሁ channelu join belut😉😉
we r stemeducation
Link @examanswer1
@examanswer1
.

👍2
የጂኒየስነት ሚስጥር .....!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክፍል »1
📚 የአጠናን ዘዴዎች
👨💻ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች
አንዳንድ ነገሮችን ላንሳላችሁ
🅾 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ #motivated ሆናችሁ አጥኑ እመነኝ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም። አመናችሁኝ ❓ እንቀጥል ..!
✅ የተወሰኑ እኔን የጠቀሙኝን የጥናት ዘዴዎች ልንገራች ፤ ተከተሉኝ ፦
💥 ጥያቄ አውጡ ❓🤔
✅ እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የሆነ የጥናት ዘዴ ነው። የ #worksheet , #አጋዥ መፅሐፍት ፣ እንዲሁም #text book ጥያቄ መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ....ምን በሉኛ ❓ በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ።
❇️ እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው ብላችሁ አስቡ። ይሄንኑ ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ። ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት ። ለምን ይጠቅማል ያላችሁ እንደሆነ ከማንበብ በተጨማሪ የጥያቄ አወጣጥ (exam question concept) ታገኙበታላችሁ ።
ላውጋችሁማ ❓
✅ እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የ elementary ተማሪ እያለሁ ሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አካባቢ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነው። የሚገርመው ነገር እኔ ያወጣሁአቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘሁአቸው። የመምህራንን exam question psychology ስታገኙ ትምህርቱ ልክ እንደ ውሀ ቀላል ነው ሚሆንላችሁ። ፡አገኛቹኝ😉?
📛concept ያዙ ❓
✅ በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል።
ለምን ❓ ከተባለ የሚያነቡት መፅሐፉ ላይ ያለውን ፅሁፍ እንጂ Conceptun አይደለም። የምናነበው ነገር ስለምንድነው እያወራ ያለው ❓ ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው ❓ ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን።
⛔️ቆይ ጥናታችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ ❓
💥 ክላስ አትቅጣ /ጪ
✅ ይብዛም ይነስም teacherሩ የሚነግረን concept ዋጋ አላት። ጂኒየስም ይሁን አይሁን የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ተከሰት/ቺ ።
🟥 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ።
✅ አሪፍ ጀማ ሰርታችሁ ጥያቄ ፍለጡ ፤ ጥሩ እና መልካም ጓደኞች ጋር የሚደረግ ጥረት ትልቅ effect አለው ።
💥 informal way ተጠቀሙ።
✅ በጨዋታ (በቀልድ) አስታካችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ልትረሱ ብትፈልጉ ራሱ አትችሉም ፣ በፌዝ መልክ አውሩት።በወሬ መሀል ጣል ጣል ማረግን ልመዱ:: ገቢቶ😊😉
እንደ ጉርሻ ❓
🚧 ከformal ጥናት ውጪ በሆናችሁ ጊዜ በማያጨናንቃችሁ መልኩ meditate አድርጉት ። ተመስዕጦ ራስን ለማግኘት ምርጥዬ መንገድ ነው ። (የግል ምክር )
‼️ በተለየ መልኩ ደግሞ 💭
✅ አልችልም የሚል ሀሳብን አስወግዱ😎። ትችላላችሁ 💪...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም ሁሉም በምድር በጥረቱ አበጅቶት ነው ።
📪 በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ። ቀን or ማታ ላይብረሪ ወይም ከሰው ጋር ብቻ እናንተ በለመዳችሁት setting ( የምታውቁትን ጎበዝ ተማሪ ሳይሆን የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ ..!)
👉👉ፈታ በሉ ፤ ግን ከትምሮ መቼም አትራቁ። because #ርቆ_መመለስ_ከባድ_ነው‼️ ሚያረግባችሁ ...ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ ...!
👨💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን
ፃፍኩላችሁ ...✍
‼️.... part V ይቀጥላል....
‼️ ....to be continued.
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @examanswe1 ❇️
❇️ @examanswer1 ❇️
╚═══════════╝

👍1
👨💻ለተማሪዎች👩💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ልንገራቹ፡
❇️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡
⛔️በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡
⭕️ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።
1️⃣ School Planner Application 🧲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።
✅ ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል….
✅ የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡
2️⃣Brilliant 🧲
▬▬▬▬▬
❇️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡
❇️ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ።
3️⃣Grammarly 🧲
▬▬▬▬▬▬▬
✅ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡
✅ የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡
✅ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡
4️⃣Mendeley 🧲
▬▬▬▬▬▬
✅ Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡
❇️ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡
❇️ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡
🛑Share to Your Friends kindly 🛑

Hurley - A Concise Introduction To Logic 13th ed 2018.pdf
10.6 MB
ለ ''logic and cirtical thinking'' የሚጠቅም መጸሀፍ ነው።ብዙ የጊቢ መምህራን ፈተና ለማውጣት ይጠቀሙታል።
File=10.6 Mb👆👆👆
File=10.6 Mb👆👆👆
👍1
✌️ጩባው እስታይል
ሰው ሁሉ #UNIVERSITY ገብተህ ተመረቅ ይለኛል ኛል ኛል ኛል
እኔ ግን ዴች ብወድቅ ይሻለኛል ኛል ኛል
ምክንያቱም ደግሞ at least ስራ ይገኛል ኛል ኛል
#ተመርቆ መቀመጥ በጣም ያስጠላኛል ኛል ኛል
እርግጠኛ ነኝ ከነ #ዜማው ነው ያላችሁት ሁት ሁት ሁት
😂😂😂😂😂😁😁

😁7👍1
#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን የሚቀበለው በምደባ ሳይሆን በውድድር ብቻ እንደሚሆን አሳውቋል።
ዩኒቨርሲቲው ክፍያ የሚፈጽሙ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን “በልዩ” ሁኔታ ለማስተማር እንዳቀደም ገልጿል።
ተቋሙ ይህን ያለው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን አስመልክቶ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዛሬ ነሐሴ 16/2015 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።
ተቋሙ ራስ ገዝ ለመሆን ላለፉት ሁለት ዓመታት ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን መግለጫውን የሰጡት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፕ/ር ጣሰው ወልደሃና ተናግረዋል።
ዩኒቨርሲቲው ወደ ራስ ገዝነት የሚያደርገውን ሽግግር “ሁለት ዓመት ባልሞላ” ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ማቀዱን ፕሬዝዳንቱ ጠቁመዋል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ መሆኑን ተከትሎ የሥራ ነፃነትን የሚያጎናጽፉ የሕግ ማሻሻያዎች እያደረገ እንደሚገኝ መግለጡ ይታወሳል፡፡ (ተጨማሪ ይኖረናል)
Share Share👆👆👆🙏🙏

Addis Ababa University has announced that starting from 2016, it will accept undergraduate students only through competition.
The university said it plans to teach fee-paying undergraduates under "special" conditions.
The president of the university said this in a press conference today, August 16, 2015, regarding the fact that the institution is the first autonomous university in Ethiopia.
The president of the university Prof. Tase Woldehana said that the institution has been making preparations for the past two years to become autonomous.
The president indicated that the university plans to complete its transition to autonomy in "less than two years".
It is recalled that Addis Ababa University has announced that it is making legal reforms to increase freedom of work following its independence. (we'll have more)

በ2016 የትምህርት ዘመን አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በሁሉም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ይተገበራል፡፡ -ትምህርት ሚኒስቴር
በ2016 ዓ.ም አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በሁሉም የመንግሥት እና የግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚተገበር የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ከዓለም አቀፍና ከውጭ የማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች በስተቀር ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል በሚያስተምሩ ሁሉም የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤቶች እንደሚተገበር በሚኒስቴሩ የስርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ (ዶ/ር) ገልጸዋል።
ስርዓተ ትምህርቱ በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል እንዲሁም በትግራይ ክልል በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል እንደሚተገበር ተናግረዋል።
ስርዓተ ትምህርቱ ከሥራና የተግባር የትምህርት አይነቶች በስተቀር በሁሉም የቀለም ትምህርት ዓይነቶች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበር ጠቁመዋል፡፡ በሥራና የተግባር ትምህርት አይነቶች ላይ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ይተገበራል ብለዋል።
አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከ2015 ዓ. ም ጀምሮ መተግበር መጀመሩ ይታወቃል። #MoE

👩⚕HO👩⚕
👩🏫 HO(health officer)
☘HO ማለት የጤና መኮንን ማለት ነው ወይም↘
A medical officer of health, also known as a medical health officer, chief health officer, chief public health officer or district medical officer, is the noscript commonly used for the senior government official of a health department, usually at a municipal, county/district, state/province, or regional level.
👩🏫 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
☘ ከዚህ ቀደም 4አመት የነበረ ቢሆንም በአዲሱ የትምህርት Freshman ጨምሮ የ5 አመት ትምህርት ነው
Course list for the Department of Public Health
Year I: Semester I
Introduction to public health
Anatomy I
Physiology I
Civics & Ethical Education
Biochemistry
Communicative English Skills
Introduction to Computer
Year I Semester II
Basic Writing English Skill
Anatomy II
Physiology II
Medical Microbiology
Introduction to Sociology and Anthropology
Biostatistics
Embryology and Histology
Health Education
Year II Semester I
Pathology
Epidemiology
Introduction to General Psychology
Health Service Management
Human Nutrition
Population and Development
Introduction to Health Economics
Communicable Disease Control
Medical Parasitology
Year II Semester II
Reproductive Health
Health Ethics, Legal Medicine & PH laws
Environmental Health and Ecology
Disaster Prevention & preparedness
Pharmacology
Clinical laboratory methods
Introduction to nursing art
Physical diagnosis
Community based training -I (CBTP-I)
Year III Semester I
Psychiatry
Internal medicine –I
Surgery –I
Gynecology and Obstetrics-I
Pediatrics –I
Year III Semester II
Internal medicine –I
Surgery –I
Gynecology and Obstetrics-I
Pediatrics –I
Ophthalmology
ENT + Dentistry
Dermatology
Diagnostic Radiology
Research Methodology
Community based training program- II ( CBTP-II)
Year IV
Gynecology and Obstetrics-II
Surgery-II
Internal Medicine-II
Pediatrics-II
Team Training Program (TTP )
Student Research project
Comprehensive qualifying exam...
🔦አራት አመት እያለ ማለት ነው።
👩🏫 በHO ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓
☘What Public Health Services Do?
➺Observe health status to recognize and solve community health issues
➺Encourage community partnerships and action to identify and resolve health related issues.
➺Implement laws and regulations that secure health and ensure safety.
➺Ensure qualified public and personal health care staff.
➺Identify and investigate health issues and health hazards in the people.
➺Provide communities required personal health services and ensure the provision of health care.
➺Develop plans and policies that help individual and community health initiatives.
➺Search for new ideas and innovative solutions to health issues.
➺Notify, educate, and empower people regarding health problems and so...
👩🏫 HO ስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓
☘oww አዛ ነው🥺 ስራ ወፍ ግን ወደ ገጠር አካባቢ ላይ ይገኛል ገጠር ላይ እንደ Doctor ሆኖ መስራት 🥳
👩🏫 ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
☘ ያው ጤና ከተባለ ሁሉም መስዋዕትነት ይጠይቃል አዕምሮም ይፈልጋል 🙄ልፋትም አለው ለማስፈራራት ሳይሆን ቀድሞውኑ ለሚመጣው ነገር ለመዘጋጀት ነው ኢትዮ ላይ አብዛኛው እኛ ተማሪዎች የምንፈልገውን አለማወቅ እና አክብደን ስለምናየው ነው ውጤታማ ማንሆነው IT'S FACT😏
👩🏫 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓
☘ አንድ የ HO ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛሉ ያው ከሀገር ሀገር ከሆስፒታል ሆስፒታል ሊለያይ ይችላል ግን ለምሳሌ ያህል↘
🌇Federal Ministry of Health of Ethiopia
Public Health - Monthly
About
ETB14,399 -ETB15,713
🌇Government of Ethiopia
Public Health Officer - Monthly
About
ETB8,122 -ETB8,871
🌇Jan Medical Center
Public Health Officer - Monthly
About
ETB5,93 0 -ETB6,445
🌇AIDS Healthcare Foundation
Public Health Professional - Monthly
About
ETB45,503 -ETB49,715
@examanswer1
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
we r stemeducation
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

❤1👍1
FRESHMAN TIPS pinned «👩⚕HO👩⚕ 👩🏫 HO(health officer) ☘HO ማለት የጤና መኮንን ማለት ነው ወይም↘ A medical officer of health, also known as a medical health officer, chief health officer, chief public health officer or district medical officer, is the noscript commonly used for the senior government…»
👩⚕ MEDICINE(ህክምና)👨⚕ ❗️❗️
😊በstem education ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ።
Medicine❗️
👩⚕ሐኪሞችም ሐኪሞች ተብለው የሚጠሩት, ህመምን እና ጉዳቶችን ጉዳት ይመረምራሉ. በስልጠናና ፍልስፍኖቻቸው ልዩነት ላይ በመመርኮዝ ያክማሉ።
👩⚕medicine የሚለው ቃል ህክምና ማለት ሲሆን በውስጡ ብዙ Branches ይዟል like Engineering የሰው ሊሆን ይችላል የእንስሳ...
🧑⚕ዶክተሮች ሁሉ ታካሚዎቻቸውን ለማከም የተለመዱ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ-ለምሳሌ ኦስቴፓቴቲክ መድሐኒት (ኦስቲኦፓትስ) ዶክተሮች ሁሉን አቀፍ ሕክምናን የመከላከያ ክትትል እና የሰውነት ጡንቻ-አሠራር ስርዓት ላይ ያተኩራሉ. የመድሃኒት ሐኪሞች እንደ allopath ሊባሉ ይችላሉ. የትምህርት እና የፈቃድ መስፈርቶችን ጨምሮ ዶክተር ለመሆን ምን ማድረግ እንዳለብዎ, ምን ዓይነት ስልጠና እንደሚመርጡ ይማራሉ.
👨⚕በMedicine የተመረቀ አንድ ሰው DOCTOR ይባላል
👩🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት ዓመት ትምህርት ነው ❓
👨⚕ብዙ ሰዎች “ዶክተር ለመሆን ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?” ብለው ይጠይቃሉ ፡፡ አንድ ሰው ዶክተር ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ሁሉ ማጤን አለብን ፡፡
👩⚕በመጨረሻም ፣ ለማጠናቀቅ ከአመት እስከ ሶስት ዓመት የሚወስድ የነዋሪነት መርሃ ግብር ማጠናቀቅ አለብዎት ፡፡ የነዋሪነት መርሃግብር የምርመራውን እና ማዘዣን የሚያካትት ተግባራዊ ሐኪሙ ለህክምና ባለሙያው ያጋልጣል ፡፡
✳በአጠቃላይ ዶክተር ለመሆን
ቢያንስ 7 ዓመት ያስፈልጋል።
☘ምሳሌ Medical Dr የሚማር ሰው ከዚህ ቀደም 7 አመት የሚወስድበት የነበረ ሲሆን 3 አመት ከተማረ ቡሀላ 4 አመት ጀምሮ የሚከፈለው ገንዘብ አለ።
👨⚕ Medicine ለመቀላቀል በተመደብንበት ግቢ የሚዘጋጀውን መግቢያ ፈተና (coc) ውጤት ማሟላት ይጠበቅብናል። ምክንያቱም አሁን ላይ አንዳንድ depን ኸልዝን ጨምሮ COC ተደርጓል።
👩🏫 Medicine የሚገባ ተማሪ ምን አይነት ዝንባሌ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል❓
☘ጨካኝ መሆንን ይሻል ጨካኝ ልላኛውን አይደለም ምሳሌ ደም ሲያይ ከሚሮጥ ሰው ጋር ይከብዳል... ግን ይለመዳል 🤗 የኔ አስተሳሰብ ሁሉም ነገር በልምድ መምጣት እንደሚችል ነው!
🧑⚕በመጀመሪያ በዚህ ስራ እንዲሳካዎ
የሚረዱዎት ባህሪዎች ካለዎት ይፈልጉ። የእርስዎ ሥልጠና በዋናነት በሣይንስ ትምህርቶች ውስጥ የተካተተ ስለሆነ ለዚህ ርዕሰ ጉዳይ ጠንካራ ስልጣን
ያስፈልግዎታል። ከዚህ በተጨማሪ ሥራዎን በጥሩ ሁኔታ ለማከናወን የሚያስችሏችሁ የግል ችሎታዎች የሆኑ የተወሰኑ ለስላሳ ክህሎቶች አስፈላጊ ናቸው። እርግጥ ነው ለሌሎች ሰዎች ስሜት ስሜታዊ መሆን አለበት. ጠንካራ የሪኮል አስተሳሰብ እና የችግር መፍታት ክህሎቶች እንዲሁም ጥሩ የአድማጭ እና የንግግር ችሎታዎች ከታካሚዎች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር ለመገናኘት ያስችልዎታል በተጨማሪም በደንብ የተደራጁና ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚያመለክቱ መሆን አለባቸው።
👨⚕ Medicine ላይ የሚሰጡት መሰረታዊ የሆኑት ኮርሶች በ አመዛኙ በ ላብራቶሪ የተደገፉ የ Biology እና የ Chemistry
👩🏫 medicine የሚያጠና ተማሪ የሚማራቸው መሰረታዊ እና በዘላቂነት ሊረዳቸው የሚገባ ኮርሶች የትኞቹ ናቸው❓ማለት Medicine ከገባችሁ በኋላ በቀጣይነት ትማራላችሁ ሳይሆን Basic ግንዛቤ ሊኖራችህ ይገባል
►Chemistry
👀በተለይ Pharmacology ውስጥ ስለ መድሃኒት ስትማሩ፣ የሆነ መድሃኒት አካላችን ውስጥ ለ ምን ያህል ጊዜ Plasma ውስጥ ይቆያል? መድሃኒት ስትወስዱ አንዳድንድ ትዕዛዝ እነ በ ሶስት ሰዓት ልዩነት ውሰድ፣ ምናምን ለምን መሰላችሁ? It is just half life of the drug, so to keep constant plasma concentrations you need to take it on same interval.
➖Biology
ያው ባዮሎጂ ከ ስሙ እንደምትረዱ መቸም ከ ጤና ሳይንስ ፊልድ ውስጥ አይጠፋም።
►Critical Thinking
ፍራሽማን ላይ የተማራችሁት አይደለም፣ cognitive, Solving problem and reasoning የሆነ skill ማለት ነው። ይህ ደግሞ በ ትምህርታችሁ ጎበዝ እንድትሆኑ ብቻ ሳይሆን ለ ወደ ፊትም በጣም የምጠቅማችሁ ነገር ነው። Medicine ሽምደዳ ብቻ አይደለም፣ ብዙ ጥያቄዎች በ reasoning የምመለስ ነው። እስቲ ቀለል ያለ ምሳሌ ልስጣችሁ።
💊ብዙ መድሃኒቶች ስንውስድ Metabolize የሚሆኑት በ Liver ነው (By the way BDU CoC ላይ ነበር፣ drug is metabolized in _ ተብሎ)። ግን አልፎ አልፎ በ ኩላሊት Metabolized የምሆኑ አለ፣ እናም የሆነ Patient የ ኩላሊት ህመም ካለ በ ጭራሽ በ ኩላሊት metabolized የምሆን መድሃኒት መስጠት አንችልም፣ በሽታው ይብሳል።
አንዳንድ መድሃኒት Placenta cross ማድረግ ይችላሉ፣ ስለዚህ ለ እርጉዝ ሴቶች አይሰጡም፣ even ያ መድሃኒት ለ እሷ ህመም ይታዘዛል ብሆንም ሌላ አማራጭ መፈለግ አለብን። ለምሳሌ አንድ እርጉዝ ሴት የልብ ህመም እየታመመች ከሆነ Anticoagulant ይታዘዝለታል፣ ግን የትኛው? ከ warfarin ውጪ ያሉ መድሃኒቶችን። ስለዚህ Reasoning Ability በጣም በጣም አስፈላጊ ነው።
♻️Share and Support Us.
═══════════════════
━━━━━━━━━━━━━━━━━