FRESHMAN TIPS – Telegram
FRESHMAN TIPS
1.4K subscribers
636 photos
36 videos
254 files
143 links
For Promotion Dm me @TechnerdGuy

🔴 ውድ የ freshman tips famoch እንኳን ወደ groupachen  በስላም መጣቸሁ  እይልን ።
🔷 ይሄ group create የተደረገው for grade 12 up to university level
በዚ💪 group የሚይገኙት ነገር
🙋Unlimited knowledge
🙋 Educational tips
🙋Info about Campus
Download Telegram
MID EXAM FOR PRE ENGINEERING STUDENTS
NEWS

ጉድ መፂኡ 🤔
በተለምዶ የሰው ጅብ ወይም ቀን ቀን ሰው ለሊት በጨለማ ድንገት ወደ ጅብነት የሚቀየር መኖሩን እንሰማለን በአይናችን አየን የሚሉ በርካታ ሰዎችም ገጥመውናል።

ቡዳ ወይም የአይናቸው ፖወር ከፍተኛ የሆነ የሰው ልጆች እንዳሉ በሳይንስ የተረጋገጠ ቢሆንም በጨለማ ወደ ጅብነት ወይም ተኩላነት የሚቀየሩበት እውነታነት ለማረጋገጥ ምርምሩ እንደ ቀጠለ ነው።

እሄንኑ ምርምር ለማጠናከር በለሊት ጨለማ ሳይገድባቸው ፎቶና ቪዲዮ የሚቀርፁ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም እንዲህ አይነት አስደንጋጭ ምስሎችን ይፋ እያደረጉ ነው።

እጁና እግሩ የሰው የፊቱና ጥርሱ ገፅታ ከሰው የተቀራረበ ሆኖ አካሄዱና ባህሪው ሁሉ የጅብ የሆነ አስደንጋጅ ፍጡር በድብቅ ካሜራ አንስተው ይፋ አድርገዋል!

@examanswer1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመድኩን ነቀለ
"እየመጡ ነው"

''JUST FOR FUN''

For More Join Freshman tips
😁2
#RayaUniversity

በ2016 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 17 እና 18/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➢ የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣

➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣

➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣

➢ አራት 4×4 ፎቶግራፍ

➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

Credit:@tikvahuniversity

Freshman tips


Share_for_ur_friends
@examanswer1
#KUE

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችው የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ለ2016 የትምህርት ዘመን ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 20 እና 21/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➢ የ8ኛ ክፍል ስርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣

➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣

➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣

➢ አንድ 3×4 ፎቶግራፍ

➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።
Credit:@tikvahuniversity


Freshman tips


Share_for_ur_friends
@examanswer1
ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው መደበኛ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 13 እና 14/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

በ2014 ዓ.ም የአንደኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን በቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ ጀምራችሁ በተለያዩ ምክንያቶች Withdrawal የሞላችሁ ተማሪዎችን የሞላችሁበትን ቅፅ በመያዝ በተገለፁት ቀናት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል፡፡

@tikvahuniversity
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለሰባት ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል።

የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ የምሁራኑን የማስተማር ሥራ፣ የምርምር ተሳትፎ፣ የማህበረሰብ አገልግሎት እና በተቋማዊ ጉዳይ ያላቸውን አስተዋፆ በመገምገም የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል።

የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው፦

1. ዶ/ር ኢንጂነር ፍቃዱ ፋፋ
2. ዶ/ር መንበሩ መንገሻ
3. ዶ/ር ኦሉ ኢማኑኤል
4. ዶ/ር ደጀኔ ገመቹ
5. ዶ/ር ደምሰው አመኑ
6. ዶ/ር ቸርነት ቱጌ
7. ዶ/ር አበራ ጉሬ

Credit:@tikvahuniversity

Freshman tips


Share_for_ur_friends
@examanswer1
Applied I Mr. Dinka's note.pdf
2.9 MB
Applied one note
ሙሉ ለሙሉ ነፃ የትምህርት ስኮላርሽፕ የሚሰጡ ዩኒቨርስቲዎች ከነ አድራሻቸው እነሆ!

📌1. Simon Fraser University Scholarships In Canada
https://lnkd.in/dkNEy39J
📌2. Orange Knowledge Programme In Netherlands
https://lnkd.in/dvvN5pAE
📌3. Boston University Scholarships In USA
https://lnkd.in/dx4Xn7Z
📌4. British Council STEM Scholarships In UK
https://lnkd.in/dn77K7dm
📌5. Deakin University Scholarship in Australia
https://lnkd.in/dUrKBJbe
📌6. LOCALINTERNational Summer Paid Internship in Turkey
https://lnkd.in/dPBySrM8
📌7. 300 University of South Australia Scholarships
https://lnkd.in/dRKFAtQ8
📌8. University of Miami Stamps Scholarship In USA
https://lnkd.in/dZQ_sKnR
📌9. DAAD Helmut Schmidt Germany Scholarship
https://lnkd.in/dbw36D8n
📌10. Hokkaido University MEXT Japan Government Scholarship
https://lnkd.in/d6MNJz7i
📌11. University of Manitoba Scholarship In Canada
https://lnkd.in/dEkcYbA
📌12. Aalto University Scholarship In Finland
https://lnkd.in/d4WtQ6AN
📌13. Australian Government Research Training Program
https://lnkd.in/dS2qtT_S
📌14. University of Dundee Scholarships In UK
https://lnkd.in/dg3b3UrC
📌15. Luiss University ENI Scholarship In Italy
https://lnkd.in/ddwAAatP

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔥SHARE TO YOUR FRIENDS 💁‍♂⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        

💥💥For Freshman 2016 👆💥