FRESHMAN TIPS pinned «INFO FOR 2016 FRESHMAN STUDENTS ለጅማ ዩኒቨርስቲ Fresh🙎🙇 ተማሪዎች ለ MATHS የሚጠቅማቹዉን PDF🙉 ከታች አለላቹ ።የ lecturer ሁ ስም DR.DINKA ይባላል በጣም አሪፍ Lecturer ነው ።እናም Maths Exam አሱ ነው የሚያወጣው🙆 ።በቃ ምን አለፋችሁ እሱ Class ከሆናችሁ A+ ነው ያላቹ። Share_it_for_ur_friends @examanswer1👇👇👇👇 .»
Jimma university English 2015 exam.pdf
1.2 MB
#Jimma university
Communicative English 2 mid exam
Communicative English 2 mid exam
#ASTU
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት አዘጋጅቷል።
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዘገባ ህዳር 24 እና 25/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው መግለጹ ይታወቃል፡፡
የዩኒቨርሲቲው አውቶብሶች መነሻ ቦታዎች፦
➧ አዲስ አበባ መርካቶ መናኸሪያ
➧ አዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ
➧ አዳማ ፍራንኮ አካባቢ
➧ አዳማ ሚጊራ መናኸሪያ
@tikvahuniversity