FRESHMAN TIPS pinned «INFO FOR 2016 FRESHMAN STUDENTS ለጅማ ዩኒቨርስቲ Fresh🙎🙇 ተማሪዎች ለ MATHS የሚጠቅማቹዉን PDF🙉 ከታች አለላቹ ።የ lecturer ሁ ስም DR.DINKA ይባላል በጣም አሪፍ Lecturer ነው ።እናም Maths Exam አሱ ነው የሚያወጣው🙆 ።በቃ ምን አለፋችሁ እሱ Class ከሆናችሁ A+ ነው ያላቹ። Share_it_for_ur_friends @examanswer1👇👇👇👇 .»
Jimma university English 2015 exam.pdf
1.2 MB
#Jimma university
Communicative English 2 mid exam
Communicative English 2 mid exam
#ASTU
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት አዘጋጅቷል።
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዘገባ ህዳር 24 እና 25/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው መግለጹ ይታወቃል፡፡
የዩኒቨርሲቲው አውቶብሶች መነሻ ቦታዎች፦
➧ አዲስ አበባ መርካቶ መናኸሪያ
➧ አዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ
➧ አዳማ ፍራንኮ አካባቢ
➧ አዳማ ሚጊራ መናኸሪያ
@tikvahuniversity

#AdigratUniversity
በ2016 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከህዳር 30/2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 02/2016 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-
➢ የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ አራት 4×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ፣
➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡
ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡