FRESHMAN TIPS – Telegram
FRESHMAN TIPS
1.4K subscribers
636 photos
36 videos
254 files
143 links
For Promotion Dm me @TechnerdGuy

🔴 ውድ የ freshman tips famoch እንኳን ወደ groupachen  በስላም መጣቸሁ  እይልን ።
🔷 ይሄ group create የተደረገው for grade 12 up to university level
በዚ💪 group የሚይገኙት ነገር
🙋Unlimited knowledge
🙋 Educational tips
🙋Info about Campus
Download Telegram
Purpose (Full Album)
13. Justin Bieber
ዛሬ ማታ እያነበባቹ 🙇🙇የምታዳምጡት  🧏አሪፍ ነገር ልጋብዛቹሁ የJustin Bieber "Purpose" የሚለውን ስራውን
ነው።እና በቃ just reflect የሚያደርግው his personal journey and introspection ነው።እርግጠኛ ነኝ በጣም እንደምቶዱት  ለማንኛውም መልካም ጥናት👨‍🏫

@examanswer1
.
👎6👍4🔥31🥰1
FRESHMAN TIPS pinned an audio file
በጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የጂምናዚየም ማዕከል ተከፈተ ።
*********
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለኢንስቲቲዩቱ ማኅበረሰብ አገልግሎት መስጠት የሚችል የጅምናዚየም ማዕከል ተከፈተ ።

በመክፈቻ መርሃ-ግብሩ ላይ የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ኢንጅነር ኤፍሬም ዋቅጅራ ፣ የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ዳይሬክተሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ተከፍቷል።

ኢንጅነር ኤፍሬም ዋቅጅራ የጂምናዚየም ማዕከሉ ስራ ለማስጀመር በይፋ የከፈቱ ሲሆን የኢንስቲትዩቱን ማኅበረሰብ ጤናን ለመጠበቅ ፣ ማኅበራዊ መስተጋብር ለማጠናከር ጠቀሜታ እንዳለው ተናግረዋል ።

አክለውም የጂምናዚየም ማዕከሉን አሁን ካለበት ደረጃ በማስፋት ለሌሎች የኅብረተሰብ ክፍል ተደራሽ ለማድረግ ተጠናክሮ እንደሚሰራ ገልፀው በበላይነት ሀላፊነት ወስደው ለሰሩ ፣ ላስተባበሩና ድጋፍ ላደረጉ ባለድርሻ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

ጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
ታህሳስ 14/2016 ዓ.ም


@examanswer1
🔥3👍1🤔1🤯1