Purpose (Full Album)
13. Justin Bieber
ዛሬ ማታ እያነበባቹ 🙇🙇የምታዳምጡት 🧏አሪፍ ነገር ልጋብዛቹሁ የJustin Bieber "Purpose" የሚለውን ስራውን
ነው።እና በቃ just reflect የሚያደርግው his personal journey and introspection ነው።እርግጠኛ ነኝ በጣም እንደምቶዱት ለማንኛውም መልካም ጥናት👨🏫 ።
@examanswer1
.

👎6👍4🔥3❤1🥰1
በጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የጂምናዚየም ማዕከል ተከፈተ ።
*********
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለኢንስቲቲዩቱ ማኅበረሰብ አገልግሎት መስጠት የሚችል የጅምናዚየም ማዕከል ተከፈተ ።
በመክፈቻ መርሃ-ግብሩ ላይ የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ኢንጅነር ኤፍሬም ዋቅጅራ ፣ የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ዳይሬክተሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ተከፍቷል።
ኢንጅነር ኤፍሬም ዋቅጅራ የጂምናዚየም ማዕከሉ ስራ ለማስጀመር በይፋ የከፈቱ ሲሆን የኢንስቲትዩቱን ማኅበረሰብ ጤናን ለመጠበቅ ፣ ማኅበራዊ መስተጋብር ለማጠናከር ጠቀሜታ እንዳለው ተናግረዋል ።
አክለውም የጂምናዚየም ማዕከሉን አሁን ካለበት ደረጃ በማስፋት ለሌሎች የኅብረተሰብ ክፍል ተደራሽ ለማድረግ ተጠናክሮ እንደሚሰራ ገልፀው በበላይነት ሀላፊነት ወስደው ለሰሩ ፣ ላስተባበሩና ድጋፍ ላደረጉ ባለድርሻ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
ታህሳስ 14/2016 ዓ.ም

🔥3👍1🤔1🤯1