FRESHMAN TIPS – Telegram
FRESHMAN TIPS
1.4K subscribers
636 photos
36 videos
254 files
144 links
For Promotion Dm me @TechnerdGuy

🔴 ውድ የ freshman tips famoch እንኳን ወደ groupachen  በስላም መጣቸሁ  እይልን ።
🔷 ይሄ group create የተደረገው for grade 12 up to university level
በዚ💪 group የሚይገኙት ነገር
🙋Unlimited knowledge
🙋 Educational tips
🙋Info about Campus
Download Telegram
ሰለም guys እንዴት ቆያቹሁ ዛሬ ስለ object oriented programming /Java ትንሽ አብረን እናያለን አብሬያችሁ ምቆየው Mr. X ነኝ ።

 
TARGET:For 2nd year  Computer Science Students


TOPIC :Introduction to object oriented programming
  

Content
  -programming paradigm
-Types of programming paradigm
-procedural programming and oop
- overview oop principles
-Encapsulation
-Inheritance
-polymorphism


Programming paradigm


paradigms means it's approach of one programming language follow to solve problems.

paradigms ማለት  አንድ  programming language የሆነን ችግር  ለመፍታት የሚጠቀመው  ዘዴ/approach/  ነው  ።

👨‍🏫Types of Programming Paradigms
  There are two types of programming paradigm .

📚Imperative programming paradigms
📚Declarative programming paradigms

📖Imperative programming paradigm :

-specify what to do not how to do.
 
-ምን ይሰራ ነው አንጂ አንዴት ተሰራ ስለ ሚለው Care አያደርግም ።

Example :HTML ,CSS,PERL ,etc..
📖Declarative programming paradigm
-specify what to and how to do knowledge .

-Example: In C++ programming
int x;  //Declaration //what to do
x=x+1;//increment//how to do

Continue....
.
👍2🔥1🥰1
📖Imperative programming paradigms

It divided into two
-procedural programming
-oop

👨‍🏫procedural
-Based one procedure
-Top to down approach
-less secure
-its difficult to add new data

Example:COBOL,C,FORTRAN ,
C++
👩‍🏫OOP
-Based on concepts of classes and object.
-classes means collection of similar object
-Bottom up approach
-more secure
-Does not allow global data
Example:Java,C++,C#,perl,Python,etc....

💻Encapsulation:Hiding implementation details of an  object from its clients.


💻Inheritance:take something that is already made

💻Polymorphism:
Poly means many
-This helps reduce complexity by allowing the same interface to be used to specify a general class of action.

Benefit of oop
-code reusability
-Encapsulation (hiding of data) helps with the building of more secure

Prepared by Freshman Tips

Share it for ur friends
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 📚        
@examanswer1        📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
👍2🔥1🥰1
ትላንትና ማታ የMoney Heist Professor የነበራችሁ ተማሪዎች እንዴት አደራችሁ🤗🤗🤗

ትላንት ማታ ከሌሊቱ ለዛሬ አጥቢያ 7:00 ሰዓት ሰይጣን በሚጨፍርበት ሰዓት ላይ እንቅልፋቸውን በማጣት እና ከባድ የሆነ ንግድ ባንክ ላይ 😢 ከ6000-1,000,000 ብር ድረስ ምንም ሼም ሳይሸምማቸው ቅርጥፍጥፍ አድርገው የበሉ Money heistን በተግባር ያሳዩን ሰዎች በሕይወት ዘመናችን አይተናል😁😁😁

ነገሩ እንዲህ ነው😊 ንግድ ባንክ ሌሊት ላይ ፊልም እንደምናየው ማን Hack ያድርገው ባልታወቀ ሁኔታ በርከት ያሉ እንደ 🦉 ጉጉት አይናቸውን ከስልካቸው ላይ ያልነቀሉ ሰዎች ከአካውንታቸው ትራንስፈር ማድረግ ይጀምራሉ። በዚህም Debit ሊኖርባቸው ሲገባ በተቃራኒው ወይ ፍንክች ብሎ ከዛ አካውንት ላይ ያላቸው መላ አልንቀሳቀስ ይላል። በዚህም << ስንሞክር ሴት ስንሞክር ሴት😁 ስምንት ሴት...>> እንዳለው ኮሜዲያኑ በበርካታ ትራንዛክሽን መጥለቅለቅ ይጀምራል😍 ከዛ ከአካውንታቸው ወደ ሌላ ባንክ ትራንስፈር በማድረግ በአንድ ሌሊት ስማቸውን ከየሺ ወደ ሺበሺ😁 ቀይረው አድረዋል።

እና ዛሬ ሲስተሙ እስከሚስተካከል እና አንዳንድ ማሻሻዪዎች እስከሚደረጉ ድረስ ንግድ ባንክ የትኛውንም አገልግሎት እንዳቋረጠ ከበርካታ ምንጮች ለመገንዘብ ችለናል😕

በመሆኑም እነ ሚሊዮን እና ሺበሺ ያለውን ያካፈለ ንፉግ አይባልምና ገንዘባችሁን ኢንቨስት እንድታደርጉልን ስንል በታላቅ የብድር አጠያየቅ መለስ ቀለስ ከወገባችን ወለቅለቅ ብለን እንጠይቃችኋለን😘😘😘

በተረፈ ይሄ በረከት ለእኛም እንደሚደርሰን ተስፋ እናደርጋለን ሰላም ዋሉ🥳🥳🥳

ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ🏃‍♂👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Knowledgewis_bot

Share it for ur friends
@examanswer1
😁5👍1🔥1🤔1😱1🤡1🤣1
#Update

" የሳይበር ወይም ሌላ ተመሳሳይ ጥቃት አልደረሰብኝም " - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኤቲኤም (ATM) አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ።

ባንኩ ፤ ተቋርጦ የነበረው የኤቲኤም(ATM) አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ስራ የጀመረ መሆኑን  ገልጾ በቀጣም ሁሉንም ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ሥራ እናስጀምራለን ብሏል።

በሌላ በኩል ባንኩ ፤ በሲስተም ችግር ምክንያት በጊዜያዊነት የተከሰተውን የአገልግሎት መስተጓጎልን ምክንያት በማድረግ ሀሰተኛ መረጃዎች በማህበራዊ ትስሥር ገፆች በመዘዋወር ላይ ይገኛሉ ብሏል።

" የተከሰተው የአገልግሎት መቋረጥ በባንኩ የውስጥ የሲስተም ችግር ነው " ያለው ባንኩ   ፤ ከባንኩ ውጭ በደረሰ የሳይበር ወይም ሌላ ተመሳሳይ ጥቃት የለም የሚሰራጨው መረጃም ሀሰት ነው ብሏል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፤ አስተማማኝ የሳይበር ደህንነት ጥበቃ እንዳለው ገልጾ ከዚህ ጋር በተያያዘ ደንበኞቹ ምንም አይነት ስጋት እንዳይገባቸው አሳስቧል።

ሌሎች ያልተጀመሩ አገልግሎቶች በሰዓታት ልዩነት ሙሉ በሙሉ በማስተካከል እንዲጀምሩ እየተሰራ መሆን አሳውቋል።

በሌላ በኩል ፤ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከባንኩ ደንበኞች ባገኘው መረጃ ከባንኩ አገልግሎት መስተጓጎል ጋር በተያያዘ የኤቲኤም ማሽን የታዘዘውን ገንዘብ ሲሰጥ እንደነበር (በአካውንታቸው ገንዘብ ለሌላቸው) ፣ በሞባይል ባንኪግም ገንዘብ በአካውንታቸው የሌላቸው ሰዎችም ሲያስተላልፉ እንደነበር ተረድቷል።

በተለይ አንዳንድ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ገንዘብ ሲያወጡ ነው።

ይህ ተከትሎ ተቋማት በትላንትናው ዕለት መጋቢት 6 2016 ዓ.ም ከኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ኤቲ ኤም ላይ በትርፍ የሌላቸውን ገንዘብ በማወቅም ባለማወቅም ያወጡ በፍጥነት እንዲመልሱ እያሳሳቡ ይገኛሉ።

ተማሪዎቹ ያወጡትን ገንዘብ ቅርንጫፍ ቀርበው እንዲመልሱ ነው ማሳሰቢያ የተሰጣቸው።

የማይመልስ ተማሪ ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድበትና በህግ እንደሚጠየቅ ገልጸዋል። የሌላቸውን ገንዝብ ያወጡ ተማሪዎች ስም ዝርዝርም እንደተላከላቸው አመላክተዋል።

@tikvahethiopia
FRESHMAN TIPS
#Update " የሳይበር ወይም ሌላ ተመሳሳይ ጥቃት አልደረሰብኝም " - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኤቲኤም (ATM) አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። ባንኩ ፤ ተቋርጦ የነበረው የኤቲኤም(ATM) አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ስራ የጀመረ መሆኑን  ገልጾ በቀጣም ሁሉንም ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ሥራ እናስጀምራለን ብሏል። በሌላ በኩል ባንኩ ፤ በሲስተም ችግር ምክንያት በጊዜያዊነት የተከሰተውን…
#Update

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውና ሌሎችም የተቋሙ አካላት በካሽ የወሰዱትን እና ለሌላ ሶስተኛ ወገን ያስተላለፉትን ገንዘብ እንዲመልሱ አስጠነቀቁ።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲስተም ላይ ካጋጠመው ችግር ጋር በተያያዘ በርካቶች ገንዘብ ያለገደብ ሲያወጡና ሲያስተላልፉ ነበር።

በተለይም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አካላት ትላንት ካጋጠመው ችግር ጋር በተያያዘ ገንዘብ ወጭ ሲያደርጉና ወደ ሌላም ሲያስተላልፉ እንደነበር ተነግሯል።

ይህንን ተከትሎ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ ያወጡና ያስተላለፉ እንዲመልሱ ተቋሞቻቸው እያሳሰቡ ይገኛሉ።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ባንኩ የተፈጠረዉን ችግር በተመለከተ ፦
* ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፤
* የመረጃ እና ደህንነት እንዲሁም ከሌሎች ከሚመለከታቸዉ ተቋማት ጋር በመሆን እየሰራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።

በባንኩ የተፈጠረዉን የሲስተም መቋረጥ ምክንያት እንደ አጋጣሚ በመጠቀም ፦
➡️ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ #በካሽ ወጭ ያደረጉና በማንኛዉም የባንኩ የድጅታል አማራጮች የተቀበሉ
➡️ ወደ 3ኛ ወገን ያስተላለፉ ተማሪዎች እና የዩንቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት የወሰዱትን እና የተላለፈላቸውም አካላት ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርጉ አስጠንቅቀዋል።

ገንዘቡ ተመላሽ የሚደረገው በአቅራቢያ ባለ የባንኩ ቅርንጫፍ መሆኑን አሳውቀዋል።

ለመመለስ ፈቃደኛ ካልሆኑ ጉዳዩ የሕግ ተጠያቂነትን የሚያስከትል መሆኑንም እየገለጹ ናቸው። ገንዘብ ያወጡ ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ስም ዝርዝር እንዳላቸውም ጠቁመዋል።

Source:@tikvahethiopia

For more join our telegram channel
@examanswer1
👍4
የአሶሳ ፣ የአ/አ እና ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲዎችም "ባንኩን ተሰልፋቹ የዘረፋቹ ተሰልፋቹ መልሱ" እያሉ ነው🤔🤔

@examanswer1
👍1👏1
ለቀልድ ያክል !

የአለማችን ታላላቅ ትንቅንቆች 😂

Credit 4-3-3 Troll😂😂😂

ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ🏃‍♂️
username:@Technerdguy

@examanswer1
🤡1
ብሄር ብሄረሰብ ተማሪ የዘረፋ ሲሆን ሰም እና ወርቅ ሆኖ ነው ያጠቃው

@examanswer1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The best one😜😁😁
@examanswer1
😁6
😁8
Forwarded from JiT Students Union
CBE Notice.pdf
4.7 MB