FRESHMAN TIPS
#Update " የሳይበር ወይም ሌላ ተመሳሳይ ጥቃት አልደረሰብኝም " - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኤቲኤም (ATM) አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። ባንኩ ፤ ተቋርጦ የነበረው የኤቲኤም(ATM) አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ስራ የጀመረ መሆኑን ገልጾ በቀጣም ሁሉንም ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ሥራ እናስጀምራለን ብሏል። በሌላ በኩል ባንኩ ፤ በሲስተም ችግር ምክንያት በጊዜያዊነት የተከሰተውን…
#Update
ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውና ሌሎችም የተቋሙ አካላት በካሽ የወሰዱትን እና ለሌላ ሶስተኛ ወገን ያስተላለፉትን ገንዘብ እንዲመልሱ አስጠነቀቁ።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲስተም ላይ ካጋጠመው ችግር ጋር በተያያዘ በርካቶች ገንዘብ ያለገደብ ሲያወጡና ሲያስተላልፉ ነበር።
በተለይም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አካላት ትላንት ካጋጠመው ችግር ጋር በተያያዘ ገንዘብ ወጭ ሲያደርጉና ወደ ሌላም ሲያስተላልፉ እንደነበር ተነግሯል።
ይህንን ተከትሎ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ ያወጡና ያስተላለፉ እንዲመልሱ ተቋሞቻቸው እያሳሰቡ ይገኛሉ።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ባንኩ የተፈጠረዉን ችግር በተመለከተ ፦
* ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፤
* የመረጃ እና ደህንነት እንዲሁም ከሌሎች ከሚመለከታቸዉ ተቋማት ጋር በመሆን እየሰራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።
በባንኩ የተፈጠረዉን የሲስተም መቋረጥ ምክንያት እንደ አጋጣሚ በመጠቀም ፦
➡️ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ #በካሽ ወጭ ያደረጉና በማንኛዉም የባንኩ የድጅታል አማራጮች የተቀበሉ
➡️ ወደ 3ኛ ወገን ያስተላለፉ ተማሪዎች እና የዩንቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት የወሰዱትን እና የተላለፈላቸውም አካላት ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርጉ አስጠንቅቀዋል።
ገንዘቡ ተመላሽ የሚደረገው በአቅራቢያ ባለ የባንኩ ቅርንጫፍ መሆኑን አሳውቀዋል።
ለመመለስ ፈቃደኛ ካልሆኑ ጉዳዩ የሕግ ተጠያቂነትን የሚያስከትል መሆኑንም እየገለጹ ናቸው። ገንዘብ ያወጡ ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ስም ዝርዝር እንዳላቸውም ጠቁመዋል።
Source:@tikvahethiopia
For more join our telegram channel
@examanswer1

👍4
👍1👏1
ለቀልድ ያክል !
የአለማችን ታላላቅ ትንቅንቆች 😂
Credit 4-3-3 Troll😂😂😂
ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ🏃♂️
username:@Technerdguy
@examanswer1
የአለማችን ታላላቅ ትንቅንቆች 😂
Credit 4-3-3 Troll😂😂😂
ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ🏃♂️
username:@Technerdguy
@examanswer1
🤡1
Entrepreneurship Module.pdf
2.3 MB
📚 Freshman second semeseter courses for Pre engineering and computing students.
👍1
introduction to economics module.pdf
1.7 MB
📚 Freshman second semeseter courses for Other natural science.
👍1