|| Official
🥇JARA TESFAYE የ2024/25 ASTU SPORT የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል✨
🥈 SALADIN ABDELA
🥉 NATNAEL FIKADU
@astu_sport
@gc2017_su

🔥29
#ExitExam #Fayda
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ / ብሔራዊ መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ መገለጹ ይታወሳል።
ተፈታኞች በፈተና ወቅት ይዞ መገኘት የሚጠበቅባቸው የፋይዳ መታወቂያ አማራጮችን በተመለከተ የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ጽ/ቤት አጭር ማብራሪያ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰጥቷል።
ተፈታኞች የትኞቹን የፋይዳ መታወቂያ አማራጮች መያዝ ይችላሉ ?
- በኢትዮ ቴሌኮም ወይም የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት አማካኝነት የታተሙ የፋይዳ መታወቂያዎችን፤
- ከ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ፣ ከቴሌብር ሱፐር አፕ፣ እንዲሁም ሲቢኢ ብር ሞባይል መተግበሪያ ላይ #QR_ኮድ በማውረድ እና በወረቀት በማሳተም መያዝ ይችላሉ።
የማይፈቀደው ወይም የማይቻለው የቱ ነው ?
📵 ዲጂታል ኮፒ (በስልክ ይዞ መገኘት) አይቻልም።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የፈተና ሥርዓቱ ከፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ጋር የተያያዘ መሆኑን ያረጋገጠ ሲሆን ተማሪዎች ከዲጂታል ኮፒ (ከስልክ) ውጪ ሌሎች የፋይዳ መታወቂያ አማራጮችን ይዞ በፈተናው ላይ መገኘት እንደሚችሉ አረጋግጧል።
የፋይዳ ቁጥር ከጠፋብዎ ወይም ካልደረስዎ *9779# ላይ በመደወል በድጋሚ ማስላክ ይችላሉ።
ፎቶ ፦ ተማሪዎች ሊይዙት የሚገባቸው የፋይዳ መታወቂያ አማራጮች ማሳያዎ ነው
ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
@AAUNEWS1

❤3
✨Eid Mubarak to all our dear Muslim students!✨🕌
As we celebrate this blessed occasion, let us remember the unwavering commitment of Prophet Ibrahim (AS) to Allah’s word. His devotion and love for Allah are the true reasons behind this special day.
May we all strive to follow in his footsteps—remaining steadfast and committed to the values, love, and responsibilities entrusted to us, just as our father Ibrahim (AS) did.
Wishing you and your families a joyful and blessed Eid!
@student_union1

🔥9👍1
ለአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
===================================
እንኳን በጉጉት ለጠበቃችሁት የምረቃ በዓላችሁ በሰላም አደረሳችሁ!
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሰኔ 14/ 2017 ዓ.ም የምረቃ በዓላችሁን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚሁ መሰረት ከጠዋቱ 12:30 ጀምሮ በዲፓርትመንት ሀላፊዎቻችሁ አስተባባሪነት በዩኒቨርሲቲው ስታዲየም መሰለፍ የመመረቂያ ቦታችሁን እንድትይዙ በጥብቅ አናሳስባለን:: ሁሉም ወላጆች ወደ ስታዲየም እንዲገቡ ስለሚደረግ ወደ ግቢው መግቢያ በሮች መሄድ ሳይጠበቅባችሁ በስታዲየም ውስጥ ጠብቃችሁ እንድታገኟቸው እያሳሰብን ማንኛውም ተመራቂ ተማሪ ከማለዳው 12፡30 ጀምሮ ወደ መመረቂያው ስታዲየም እንጂ ወደ ሌላ ስፍራ መሄድ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ስናሳውቃችሁ ለምርቃ በዓላችሁ ማማር ስነ-ስርዓቱን ለሚያስተባብሩ አስተናጋጆች መልካም ትብብር እንደምታሳዩ በመተማመን ነው፡፡
ዩኒቨርሲቲው!

𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐅𝐨𝐫 𝐕𝐨𝐥𝐮𝐧𝐭𝐞𝐞𝐫𝐬
In preparation for successfully hosting the African Union Heads of State and Government Summit, a summit that significantly enhances the prestige and international image of our country, organizational activities are already underway.
Accordingly, individuals who are interested in volunteering to serve their country are invited to participate as Protocol Cadet Volunteers. These volunteers will assist in various protocol-related activities, including receiving and attending to guests throughout the entire period of the summit.
Eligible candidates are encouraged to apply via https://forms.gle/34PxUgPV2bgcZCbU9

❤4🙏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Calling all #Ethiopian Innovators!
The second round of the Immunisation Innovation Accelerator is now open - offering up to $100,000 in grants to solutions that improve #vaccine access.
📅 Application deadline: July 27
🔗 https://www.stc-accelerator.org/
#ChildHealth #InnovationInAction #HealthInnovation #Ethiopia

❤1
#ጥቆማ
የገንዘብ ሚኒስቴር ተመራቂዎች ለሁለት አመት ስለ ፋይናንስ፣ የኢኮኖሚ ፕላን እና ፖሊሲ አሰራር እንዲያውቁ በሚያስችላቸው የ'Young Professionals Program' እንዲሳተፉ ጥሪ አድርጓል።
ተመራቂዎች በሁለት አመት ውስጥ ስለ በጀት፣ ዕዳ ፣ ታክስ እና የተለያዩ ጉዳዮች ልምድ ካላቸው ፖሊሲ አውጪዎች ተሞክሮ ይወስዳሉ ተብሏል።
📌 ቦታ: አዲስ አበባ
🕒 ቆይታ: ሁለት አመት(ከዚህም ሊራዘም ይችላል)
💵 ደመወዝ: ብቃትን ታሳቢ ያረገና ተመጣጣኝ
✍️ ውጤት (GPA) : ለወንዶች 3.2 ለሴቶች 3.0
ሴቶች እና ዝቅተኛ ውክልና ካላቸው ማህበረሰች የሚመጡ እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ።
አመልካቾች በ2025 የተመረቁ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
የማመልከቻ ቀኑ ማብቂያ: ሐምሌ 28፤ 2017 ዓ.ም
ለማመልከት : https://shorturl.at/KT5Vx
@tikvahethMagazine

❤2
ምን ልታዘዝ Online shop
እንደምን አላችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ምን ልታዘዝ ብለን ልንታዘዞ በቅርበት ልናገለግሎት እነሆ በቀላል መንገድ በእጅ ስልኮት ብቅ ብለናል
ምን 🤔ለመግዛት አስቡ ?
ምን 🤔ለመሸጥ አሰቡ ?
እንግዲያውስ ምን ልታዘዝ አለሎት የትኛውም አይነት የሚሸጥ የሚለወጥ ነገር እኛ ጋር አያጡም በተጨማሪ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንሰጣለን
● ያገለገሉ እንዲሁም አዳዲስ ዕቃዎችን እንገዛለን እንሸጣለን
● የዴሊቨሪ አገልግሎት
● የተለያዩ ጉዳዮችን እንደርሶ ሆኖ ማስፈጸም
● እንዲሁም ቤት ማጋዛት ማከራየት እና ሁለገብ የድለላ ስራ
እኚህ እና የመሳሰሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን
እኛ ጋር ያገኛሉ እናም ምን ልታዘዝ ብለው ከጠሩ የትም እንገኛለን
ምን ልታዘዝ!!
ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
👉https://news.1rj.ru/str/Menlitazez_shop

Join us
ለበለጠ መረጃ
0932279008
0715 910302
ምን ልታዘዝ ይበሉን በቀናነት እንታዘዞታለን

Forwarded from Opportunity Alerts📢
#Opportunity_Alerts📣
🚀Be Part of the 2025 Capital Market Summit🚀
✨Join us as we gather Ethiopia’s most influential leaders, investors, policymakers & innovator for the 2nd Annual Regional Capital Markets Summit—a premier event shaping the future of our financial ecosystem. The summit brings together regional & global partners to accelerate market development, unlock investment opportunities & build an inclusive financial future for all.
Why Attend?
🔸Connect with top leaders, investors & policymakers
🔸Gain insights into Ethiopia’s growing capital markets
🔸Discover opportunities for inclusive financial growth
🔸Learn from global experts & development partners
🔸Network & collaborate with key market players
📅Date: December 2–4, 2025
📍Venue: Addis Convention Center, Addis Ababa
✍️Hosted by: Ethiopian Capital Market Authority(ECMA)
🔗Register: https://forms.office.com/r/Ur9ZB4idBk
"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏
Follow us👇for more opportunities
@opportunity_alerts