Forwarded from Ubad
የ አንድ እናት ልጆች(Computing Derby) እነሆ ታላቁን የዋንጫ ጫወታ ሊያሳዩን ለ እሁድ 2:00 ሰዓት ተቀጣጥረዋል በሁለቱም በኩል ያለው ወኔ እጅግ በጣም ደስ ይላል ሁለቱም የመጨረሻውን ሳቅ ለመሳቅ ዝግጅታቸዉን ጨርሰዋል ሁለቱም ቡድን ወኔን አልሸነፍ ባይነትን እንደያዙ እሁድን እየጠበቁ ነው ::ተጫዋቾቻችን ሁሉንም ለማሳየት ተዘጋጅተዋል በዚ ጫወታ ምንም እንደማይቀር እርግጠኛ ሆኘ ልንገራቹ በሙሉ አቅማቸው ሁሉም ይመጣሉ ማሸነፍን እና ማሸነፍን ብቻ ይዘው እመኑኝ ሁለቱም teamoch በዚ ጫወታ ከመሸነፍ መሞትን ይመርጣሉ ታዲያ አንተ ወይም አንቺ ይሄ ጫወታ እንዲያመልጥሽ ትፈልጊያለሽ teamህ/ሽ ሲያሸንፍ መተህ/ሽ የደስታቸው ተካፋይ መሆን አትፈልጊም ተጫዋቾቻችን ለመሞት ዝግጁ ናቸው እናንተስ ለመደገፍ ዝግጁ ናችሁ??
እሁድ 2:00 ምንም ቀጠሮ መያዝ አይቻልም ሁሉም 2nd year registeral arena ላይ መገኘት ግዴታው ነው::
ወኔ የሌለው ደጋፊ አንፈልግም!!! በተለይ ደሞ cs እና it ደፓርትመንት ተማሪ የሆናችሁ ጫወታ ለማየት ሳይሆን ለመደገፍ እንድትመጡ አናሳስባለን ይሄን ጫወታ ተጫዋች ብቻ ሳይሆን የሚፎካከረው ደጋፊም ጭምር ነው የራሳቹን ዝማሬ አዘጋጁ temachun እስከመጨረሻው ሰዓት ድረስ ደግፉ

😁15🔥12❤3