JiT Students Union
🎬🎮 Movie & Game Night – This Friday Night! 🎉 Don’t miss out! The Charity Club, in collaboration with the Art Club, is excited to host a Movie & Game Night this Friday evening. 💳 Entrance Fee: • VIP: 150 Birr • Normal: 70 Birr 📌 Please make your payment…
#Breaking : this event postponed and we will inform you the update
😁8❤1🙏1
እንደምን ዋላችሁ🌹
ከሁለት ሰምንት በፊት የስፖርት ፈስቲቫል ለማስተባባር ፍቃድኛ የሆኑ ተማርዎቺን መመዝገባቺን ይታወቃል:: ሆኖም ግን የተማሪዎች ተሳትፎን መጨማር አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ለበጎ አድራጎት ፍቃዳኛ የሆናችሁ የዩንቨርሲቲያችን 'Active' ታማሪዎች ዛሬ በአካል በማምጠት ማማዝገብ የሚችሉ ማሆኑን እናሳዉቀለን::
ያለን ኮታ ዉስን ቢሆንም ሁሉንም ማካተት ስለለበት የJIT፣ JUCAVM & የ አጋሮ ካምፓስ ተማሪዎችም በግቢያችሁ ያሉ ታዎካዮቻችን በኩል እንድትመዘገቡ እናሳዉቀለን::
#በጎ ፈቃደኛ የሆናችሁ የjit ተማሪዋች በsport office (clinic first floor ) መታችሁ ዛሬ ምሽቱን ጨምሮ መመዝገብ እንደምትችሉ ልናሳውቃችሁ እኖዳለን::
ስልክ:0988474544
:0922265137

❤3
ማሳሰቢያ
ለውድ የ JIT ተማሪዎች በሙሉ:
በላይብረሪ አካባቢ ስልክ በምታወሩበት ጊዜ ብርሃን(Light) ያለበት አካባቢ እንድታወሩ ስንል እናሳስባለን። ይኸውም በሰሞኑን የሁለት ተማሪዎች ላይ ስልክ የመንጠቅ ሙከራ መደረጉን ልናሳስባችሁ እንወዳለን። ይህም ድርጊት የተከናወነው በውጭ አካል ስለሆነ ስልኩን የማስመለስ ስራ እየተካሄደ ይገኛል። እንደ ጥንቃቄ ግን ስልክ በምታወሩበት ጊዜ ብርሃን ያለበት ወይም ላይት አካባቢ ሆናችሁ እንድታወሩ ስንል እናሳስባለን።
Reminder
To all dear JIT students,
We would like to remind you to use your phones only in well-lit areas around the library. This reminder comes following a recent incident where two students had their phones stolen. The theft was carried out by an external individual, and efforts are currently underway to recover the stolen phones.
As a precaution, please make sure to use your phones only in areas with sufficient lighting or near light sources. Stay alert and safeguard your belongings at all times.

👍6❤4😱2
Forwarded from Ubad
የ አንድ እናት ልጆች(Computing Derby) እነሆ ታላቁን የዋንጫ ጫወታ ሊያሳዩን ለ እሁድ 2:00 ሰዓት ተቀጣጥረዋል በሁለቱም በኩል ያለው ወኔ እጅግ በጣም ደስ ይላል ሁለቱም የመጨረሻውን ሳቅ ለመሳቅ ዝግጅታቸዉን ጨርሰዋል ሁለቱም ቡድን ወኔን አልሸነፍ ባይነትን እንደያዙ እሁድን እየጠበቁ ነው ::ተጫዋቾቻችን ሁሉንም ለማሳየት ተዘጋጅተዋል በዚ ጫወታ ምንም እንደማይቀር እርግጠኛ ሆኘ ልንገራቹ በሙሉ አቅማቸው ሁሉም ይመጣሉ ማሸነፍን እና ማሸነፍን ብቻ ይዘው እመኑኝ ሁለቱም teamoch በዚ ጫወታ ከመሸነፍ መሞትን ይመርጣሉ ታዲያ አንተ ወይም አንቺ ይሄ ጫወታ እንዲያመልጥሽ ትፈልጊያለሽ teamህ/ሽ ሲያሸንፍ መተህ/ሽ የደስታቸው ተካፋይ መሆን አትፈልጊም ተጫዋቾቻችን ለመሞት ዝግጁ ናቸው እናንተስ ለመደገፍ ዝግጁ ናችሁ??
እሁድ 2:00 ምንም ቀጠሮ መያዝ አይቻልም ሁሉም 2nd year registeral arena ላይ መገኘት ግዴታው ነው::
ወኔ የሌለው ደጋፊ አንፈልግም!!! በተለይ ደሞ cs እና it ደፓርትመንት ተማሪ የሆናችሁ ጫወታ ለማየት ሳይሆን ለመደገፍ እንድትመጡ አናሳስባለን ይሄን ጫወታ ተጫዋች ብቻ ሳይሆን የሚፎካከረው ደጋፊም ጭምር ነው የራሳቹን ዝማሬ አዘጋጁ temachun እስከመጨረሻው ሰዓት ድረስ ደግፉ

😁15🔥12❤3