Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹 – Telegram
Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹
8.88K subscribers
345 photos
39 videos
24 files
61 links
Welcome to Python Pioneers: Empowering Ethiopian students to embark on their coding journey. 🚀🌐🗺📱🖥💻🖱🛰

DM 📩 : @MntsntZP
Download Telegram
Transistor-based ኮምፒዩተር መረጃን ለማቀናበር እና ለማከማቸት ትራንዚስተሮችን እንደ ዋና አካላት የሚጠቀም የኮምፒዩተር አይነት ነው። ትራንዚስተሮች Electronic signal amplify ወይም switch ማረግ የሚችሉ semiconductor መሳሪያዎች ሲሆኑ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ውስጥ ጥቅም ላይ ውለዋል።
🖥️🖥️🖥️🖥️🖥️🖥️🖥️🖥️🖥️🖥️🖥️🖥️🖥️

Transistors ላይ የተመሰረቱ ኮምፒውተሮች ከዚህ ቀደም vacuum tube ላይ በተመሰረቱ ኮምፒውተሮች ላይ ትልቅ advancement ያመጡ ናቸው፣ ምክንያቱም ትራንዚስተሮች ያነሱ፣ የበለጠ አስተማማኝ እና አነስተኛ ኃይል የሚወስዱ ናቸው። ይህም ትናንሽ፣ ፈጣን እና ቀልጣፋ ኮምፒውተሮች እንዲፈጠሩ አስችሏል።

💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻
ዛሬ ሁሉም ኮምፒውተሮች ማለት ይቻላል የምትጠቀሟቸው personal computers, mobile phones almost ሁሉም በሚባል መልኩ ትራንዚስተሮችን እንደ ዋና ክፍሎቻቸው ይጠቀማሉ፣ Integrated circuits ማለትም እርስ በእርስ የተገናኙ circuits እና ማይክሮፕሮሰሰር ሲፈጠሩ በአንድ ቺፕ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ትራንዚስተሮችን የያዙ፣ ትራንዚስተር ላይ የተመሰረቱ ኮምፒውተሮችን አቅም የበለጠ ያሳድጋል።

#Computers
#TransistorBasedComputers

@python_pioneers
👍1
Computer Generations

💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻
የComputer generations በኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ ውስጥ ያሉትን የተለያዩ የእድገት ደረጃዎች ያመለክታሉ። ይህ 1st generation ኮምፒውተሮች vacuum tube፣ 2nd generation ኮምፒውተሮች ትራንዚስተሮች፣ 3rd generation ኮምፒውተሮች integrated circuit፣ 4th generation ኮምፒውተሮች microprocessor ያላቸው እና አሁን ያለው 5th generation አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና የላቀ የኔትወርክ አቅም ያላቸው ኮምፒውተሮችን ያጠቃልላል።
Each generation represents a significant leap forward in processing power, size, and capabilities.

To be continued....

#Computers

@python_pioneers
1
We’ve recently created a YouTube channel to share videos related to the topics we’re learning here. Check it out and don’t forget to subscribe! Our first video will be posted tomorrow.

Stay tuned!
Our very first video is up, check it out, give it a thumbs up if you enjoy it, and don’t forget to subscribe to our channel for more!

Video Link

@python_pioneers
Happy Easter, everyone!
Wishing you a joyful and blessed day filled with hope, love, and new beginnings. May the resurrection of Jesus Christ bring light and peace to your heart today and always!

He is risen!

#Easter

@python_pioneers
👍4🔥31
ሶፍትዌሮችን፣ አፕሊኬሽኖችን እና ድረ-ገጾችን ለመፍጠር programming አስፈላጊ ነው። It is just a process of writing a code. Developሮችን ወይም code የፃፉትን ሰዎች ለኮምፒዩተር እንዲከተሏቸው መመሪያዎችን እንዲጽፉ ያስችላቸዋል ፣ የተወሰኑ ተግባራትን እንዴት ማከናወን እና ችግሮችን እንደሚፈታ ይነግራል።

Code በመሠረቱ ለኮምፒዩተር ምን ማድረግ እንዳለበት የሚነግር በልዩ የፕሮግራም አወጣጥ ቋንቋ የተፃፈ የመመሪያዎች ስብስብ ነው። ውስብስብ ስራዎችን እና ስሌቶችን እንዲያከናውን የሚያስችል መመሪያ ነው።

ሶፍትዌሮችን ለመፍጠር እና ለማበጀት፣ ስራዎችን በራስ ስር ለመስራት፣ ችግሮችን ለመፍታት እና ህይወታችንን የሚያሻሽል ቴክኖሎጂ ለመገንባት code እንፅፋለን። ኢንዱስትሪዎችን የሚያሻሽሉ እና ከቴክኖሎጂ ጋር ያለንን ግንኙነት የሚያሻሽሉ አዳዲስ መሳሪያዎችን እና መፍትሄዎችን እንድናዘጋጅ ያስችለናል።
...ሌሎችን ለመጉዳት code ማድረግ ወይም ሌላ ማንኛውንም ዓይነት ቴክኖሎጂን መጠቀም ጥሩ አይደለም። የፕሮግራም ችሎታዎችን ለአዎንታዊ እና ሥነ-ምግባራዊ ዓላማዎች መጠቀም አስፈላጊ ነው። እውቀታችንን ለመልካም እንጂ ለጉዳት እናውለው።
That's all about a code... ይቀጥላል

#Programming

@python_pioneers
👍2
Understanding Transistors: The Tiny Yet Powerful Electronic Switches

Transistor እንደ ኤሌክትሮኒክ switches፣ amplifiers ወይም signal control ምናረግባቸው ሆነው ሊያገለግሉ የሚችሉ ትናንሽ ከsemi-conductor የተሰሩ electronic diviceኦች ናቸው። እነዚህን electronic deviceኦች በተለያየ መንገድ በማጣመር ለdigital circuit building block የሆኑትን Logic gates ለመስራት ያገለግላሉ።

Digital circuits የ0 እና 1ን binary state ሊወክሉ በሚችሉ ትራንዚስተሮች ጥምረት የተሰሩ ናቸው።ከነዚህ ጥምረቶች የተለያዩ Logic gates እንደ AND፣OR እና NOT gates ሊዘጋጁ ይችላሉ። ውስብስብ circuits እንደ adders ማለትም binary ቁጥር የሚደምሩ ፣ multiplexers ክፍሎች እና memory units ለመስራት ያገለግላሉ።

እነዚህ ሁሉ የትራንዚስተሮች ጥምረት እና arrangement ኮምፒውተሮች ስሌቶችን እንዲሰሩ፣ መረጃዎችን እንዲያከማቹ፣ machineኦችን እንዲቆጣጠሩ እና የተለያዩ ስራዎችን እንዲሰሩ ያስችላቸዋል።
Transistors ዓመታት በተቆጠሩ ቁጥር መጠናቸው እየቀነሰ በመምጣቱ ቁጥራቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ትንሽዬ space ብቻ በመያዝ ፈጣን እና ኃይለኛ ኮምፒተሮች እንዲፈጠሩ ምክኒያት ሆነዋል ።
ለምሳሌ፡ አሁን እየተጠቀማችሁ ያላችሁት ስልክ billions of these tiny transistors ከሌሎች የcircuit አካላት ጋር integrated ሆነው የፈጠሩት ነው።

#Transistors

@python_pioneers
👍2
Learn programming with our guided video tutorials on YouTube! Subscribe now: Your YouTube Link
Daniel Cabrera, a third-grader in the Philippines, was photographed doing his homework on a street corner because he had nowhere else to go. The image was captured by Joyce Torrefranca, a student in Mandaue City, who posted it to Facebook in 2015.

After the image gained attention, a local news station identified Daniel and his family situation. His mother, Christina, a widow, worked at a nearby restaurant, earning about $1.77 per day. The family had lost their home in a fire and were temporarily living at the restaurant where Christina worked.

Inspired by Daniel's determination to learn, a local politician offered him a scholarship, and his mother received grants to start her own business.
h/t: BBC
Photo: Joyce Torrefranca / Facebook

#News

@python_pioneers
2
I asked 13 Dev's & channel owners if should just dropout or Go full-time on my projects .. and the responses I got from them was really helpful and it might help you too ..

I'm only going to share 6 of the responses right now and finish the rest of 'em tomorrow, and also gonna share my final thoughts on the topic.

[ Here's the full responses I get from them ]

@Day_Dreamers1
@python_pioneers
👍1
Our upcoming lesson on Logic Gates is pending...
Logic gates በቀጥታ ከPython ጋር የተሳሰሩ ባይሆኑም መርሆቻቸውን መረዳታችን በተለይ Digital circuits እና Microcontrollers ጋር ስንሰራ የPython ፕሮግራሚንግ ክህሎታችንን በእጅጉ ያሳድጋል። በዚህ መሰረታዊ ሀሳብ ላይ ለሚያብራራ ክፍለ ጊዜ ይቀላቀሉን።
Share your insight and ideas in the comment section.

#PythonPioneers
#LogicGates

@python_pioneers
👍3
Logic gates የdigital circuits building block ናቸው። በአንድ ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ binary inputs ላይ መሰረታዊ የሎጂክ ስራዎችን ያከናውናሉ እና single binary output ይሰጣሉ። ብዙ አይነት Logic gates አሉ፣ እያንዳንዱም የራሱ የሆነ ልዩ ተግባር እና አሠራር አለው።

ከዛሬ በኋላ፣ በBinary language "1" ስንል፣ በመሠረቱ voltage አለ እያልን ነው። በተቃራኒው "0" ስንል የvoltage አለመኖርን ያመለክታል። በኮምፒዩተር ሲስተም ውስጥ የኤሌክትሪክ ምልክቶችን True/False ወይም ON/OFF State የሚያመለክት ቀላል መንገድ ነው። እናም ስለ Python ስንጀምር በሰፊው እናወራበታለን።

1. AND Gate:

- የAND Gate 1 ውጤት የሚሰጠው ሁሉም inputs 1 ከሆኑ ብቻ ነው።
Otherwise ግን 0 ይሰጣል።
The multiplication sign (.) is referred to as AND in Boolean algebra. The Boolean expression for this is:
y = A.B
Truth Table for AND Gate
assume that A and B are input terminals
| A | B| Output |
|---|---|-------|
| 0 | 0 | 0 |
| 0 | 1 | 0 |
| 1 | 0 | 0 |
| 1 | 1 | 1 |

#PythonPioneers
#LogicGates

@python_pioneers
👍31
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hey👋 Python Pioneers! Continuing our lesson on logic gates, we'll explore the next 5 types of gates: NOT, NOR, OR, XNOR and XNOR gates, and how they are used to build complex circuits.
Stay tuned!
...
3. NOT Gate

- የ NOT Gate፣ እንዲሁም Inverter ተብሎ የሚጠራው፣ ከInput ተቃራኒ የሆነ output ይሰጣል። Input 0 ከሆነ, ውጤቱ 1 ነው፣ እና በተቃራኒው Input 1 ከሆነ the output 0 ይሆናል። It can take only one Input
Truth table for NOT Gate
| A | Output |
|-----|---------|
| 0 | 1 |
| 1 | 0 |

4. NAND Gate፡

- የAND Gate እና የNOT Gate ጥምር ሲሆን ሁሉም Inputs 1 ሲሆኑ ብቻ 0 ይሰጣል and vice versa
መጀመሪያ ላይ AND ቀጥሎ ደግሞ NOT
Truth table for NAND Gate
| A | B| Output |
|---|---|-------|
| 0 | 0 | 1 |
| 0 | 1 | 1 |
| 1 | 0 | 1 |
| 1 | 1 | 0 |

5 NOR Gate

- የ NOR Gate የOR Gate እና የNOT Gate combination ነው።
መጀመሪያ ላይ OR ቀጥሎ ደግሞ NOT
ሁሉም Inputs 0 ሲሆኑ ብቻ 1 ይሰጣል and otherwise 0 ይሰጣል።

Truth table for NOR Gate
| A | B | Output |
|---|---|-------|
| 0 | 0 | 1 |
| 0 | 1 | 0 |
| 1 | 0 | 0 |
| 1 | 1 | 0 |


6.XOR Gate፡

- የ XOR Gate(exclusive OR) Inputs የተለያዩ ከሆኑ 1 ውጤት ይሰጣል otherwise 0
Truth table for XOR Gate
| A | B | output |
|---|---|-------|
| 0 | 0 | 0 |
| 0 | 1 | 1 |
| 1 | 0 | 1 |
| 1 | 1 | 0 |

7. XNOR Gate፡

XNOR Gate(exclusive NOR) Inputs ተመሳሳይ ከሆኑ 1 ይሰጣል otherwise 0 ይሰጣል።
Truth table for XNOR Gate
| A | B | output |
|---|---|-------|
| 0 | 0 | 1 |
| 0 | 1 | 0 |
| 1 | 0 | 0 |
| 1 | 1 | 1 |


እነዚህ Logic Gates በDigital circuits ውስጥ ውስብስብ የlogic ስራዎችን ለመስራት በተለያዩ መንገዶች ሊጣመሩ ይችላሉ። Binary data ለማቀነባበር እና ለመቆጣጠር በcomputer Processor፣ memory chips እና ሌሎች digital ሲስተሞች ዲዛይን ላይ ጥቅም ላይ ይውላሉ።
Understanding logic gates is fundamental to the field of digital electronics.

#PythonPioneers #G12_STB_Physics_2023_web #Python #LogicGates

@python_pioneers
👍2
😂😂😂😂
😁5👍2