This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Guys look at this! 🥸
ሰዎች መንገድ አቋርጠው ሲሻገሩ እንዲጠነቀቁ የሚያሳስብ installation ነው።
source: @realtseg
@python_pioneers

🔥8😁2👍1
Python Programming Language ላይ የትኛው ደረጃ ላይ ናችሁ?
What level are you in Python?
What level are you in Python?
Anonymous Poll
60%
Beginner | ጀማሪ
35%
Intermediate | መሀከለኛ
4%
Advanced | አድቫንስድ
👍1
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
#What_is_Python_?
#Python:
>ብዙ ተጠቃም ያለውና በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ
>interpreted(የተተረጎመ/translated)
>object-oriented እና
>dynamic semantics ያለው general-purpose high-level programming language ነው።
እና Python የሚባል ትልቅ የእባብ ዝሪያ እንዳለ ታውቁ ይሆናል፣ የPython programming language ስም የመጣው "Monty Python's Flying Circus" ተብሎ ከሚጠራው የቆየ የቢቢሲ ቴሌቪዥን አስቂኝ ድራማ ነው።
In honour of the TV show የPython programming language ፈጣር በዚህ ስም ሰየመው።
#Who_created_Python_?
ከPython features አንድ የሚገርም ነገር ቢኖር የአንድ ሰው ብቻ personal work መሆኑ ነው። ብዙውን ጊዜ አዳዲስ programming languages የሚፈጠሩት እና publish የሚደረጉት ብዙ professionals በሚቀጥሩ ትልልቅ companies ውስጥ ነው።
እናም ብዙ ሰዎች ስለሚሳተፋ በprojectኡ ላይ የተሳተፉ ሰዎችን ሁሉ መዘርዘር ይከብዳል። ግን python እዚህ ጋር exception ነው።
Their authors የሚታወቁ programming languages ብዙም የሉም። Python የተፈጠረው በ1956 በHaarlem በተወለደ Guido van Rossum በተባለ ኔዘርላንዳዊ ነው።. Of course, Guido van Rossum did not develop and evolve all the Python components himself.
Python በዓለም ዙሪያ በፍጥነት የተስፋፋው በሺዎች የሚቆጠሩ (በጣም ብዙም የማይታወቁ) programmers ፣ testers ፣ users እና enthusiasts ቀጣይነት ያለው ሥራ ውጤት ነው ፣ but it must be said that the very first idea (the seed from which Python sprouted) came to one head - Guido's.
..ይቀጥላል
@python_pioneers
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

❤5
ስለ Python Programming Language development process more ለማወቅ ከስር ያለውን Article አንብቡ
👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
#What_makes_a_language_?
እያንዳንዱ ቋንቋ whether it is machine language or natural ፣ የሚከተሉትን ነገሮች ይይዛል።
#1_Alphabets(ፊደላት): የአንድን ቋንቋ ቃላትን represent ለማረግ የሚያገለግሉ ምልክቶች ስብስብ (ለምሳሌ, የላቲን ፊደላት ለእንግሊዝኛ, cryllic ፊደላት ለሩስያ, kanjii ለጃፓን, ወዘተ);
#2_A_lexis: ቋንቋው ለተጠቃሚዎቹ የሚያቀርበው የቃላት ስብስብ (ለምሳሌ፡- “computer” የሚለው ቃል ከእንግሊዝኛ ቋንቋ መዝገበ ቃላት የመጣ ሲሆን “cmoptrue” ግን አይደለም፤ 'chat' የሚለው ቃል በእንግሊዘኛ እና በፈረንሳይኛ መዝገበ-ቃላት ውስጥ ይገኛል ነገር ግን the meanings are different.
#3_A_syntax ፡ a set of rules(formal of informal ) የሆነ የቃላት ስብስብ ትክክለኛ አረፍተ ነገር መፍጠሩን determine ምናረግበት ነው።
(ለምሳሌ “Python is fun.” ትርጉም ይሰጣል፣ ግን “fun Python is.” ትክክለኛ ትርጉም አይሰጥም)።
#4_IL_or_Instruction_list is alphabet of machine language። ይህ ለኮምፒዩተር ትዕዛዞችን ለመስጠት ልንጠቀምባቸው የምንችላቸው የምልክት ስብስብ ነው። or computer's mother tongue ነው። ወይም it's a language which is understandable by computers.
😕Unfortunately, ይህ ቋንቋ ከሰው ልጅ ቋንቋ በጣም የራቀ ነው። ሁለታችንም (ኮምፒውተሮች እና ሰዎች) to communicate efficiently ሌላ ነገር ያስፈልገናል፣ ለሁለቱም እንደ ድልድይ የሚያገለግል ማለት ነው።
ሰዎች ፕሮግራሞቻቸውን የሚጽፉበት ቋንቋ እና ኮምፒውተሮች ፕሮግራሞቹን ለማስፈጸም የሚጠቀሙበት ቋንቋ ያስፈልጋል፤ one that is far more complex than machine language and yet far simpler than natural language.
እንደነዚህ ያሉ ቋንቋዎች High-level programming languages ይባላሉ። ለሰዎች ምልክቶችን፣ ቃላትን እና conventions በመጠቀማቸው ከnatural language ጋር ተመሳሳይነት አላቸው።
These languages enable humans to express commands to computers that are much more complex then those offered by IL (Instruction LIsts).
በhigh-level programming language የተፃፈ program source code ይባላል (in contrast to the machine code executed by computers). በተመሳሳይ source codeኡን የያዘ file source file ይባላል።
...ይቀጥላል👍
Keep learning with us!💪
#PCEB
@python_pioneers
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

❤5👍4
⚡️Qoute of the day
Be the change you wish to see in the world, for it is through our actions that we can truly change the world.
@python_pioneers
Be the change you wish to see in the world, for it is through our actions that we can truly change the world.
@python_pioneers
👍3🥰1
Guido Van Rossum: Creator of Python Programming Language
If you want to read his short Biography, read the article 👇
@python_pioneers
If you want to read his short Biography, read the article 👇
@python_pioneers
Who is the creator of the Python programming language?
Anonymous Quiz
15%
A) Dennis Ritchie
67%
B) Guido van Rossum
12%
C) Linus Torvalds
6%
D) Bjarne Stroustrup
🖥🖥🖥🖥🖥🖥💻💻💻💻💻💻
ቀጣይ ትምህርታችን:
Compilation VS Interpretation
ነው።
Pythonን በአማርኛ እንማር!
Stay tuned!
@python_pioneers
ቀጣይ ትምህርታችን:
Compilation VS Interpretation
ነው።
Pythonን በአማርኛ እንማር!
Stay tuned!
@python_pioneers
👍3🔥2
⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡
ይህ composition ደግሞ ትክክል መሆን አለበት in many senses:
#alphabetically - አንድ program ግልፅ በሆኑ ፊደላት መፃፍ አለበት።
#lexically - እያንዳንዱ programming language የራሱ dictionary አለው; ይህ ደግሞ ከnatural language dictionary በብዙ ቀለል ያለ ነው።
#syntactically - እያንዳንዱ ቋንቋ የራሱ ይሆነ ህግ አለው እናም they must be obeyed for communication to occur
#semantically - the program has to make sense
ነገር ግን program የፃፈው ሰው ሊሳሳት ይችላል የዚያን ጊዜ ደግሞ Each of them can cause the program to become completely useless.
ለምሳሌ አንድ program በትክክል ፅፋችኋል ብለን እናስብ፣ ኮምፒውተራችን ይሄን program execute እንዲያረግልን በምንድ ነው የምናሳነየው?🤔
የፆፍነውን program in to a machine language render ማረግ ይኖርብናል፣ Luckily, the translation can be done by a computer itself, making the whole process fast and efficient.
High Programming Language ወደ machine language የምንቀይርባቸው ሁለት መንገዶች አሉ:
⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡
#1_COMPILATION - source program አንዴ translated ይሆናል (however, ይህን each time source code በተቀያየረ ቁጥር modify እናረጋለን by getting a file (e.g., an .exe file if the code is intended to run under MS Windows) machine code የያዘ ማለት ነው; then create ያረግነውን file distribute ማረግ እንችላለን ; ይሄንን translate የሚያረግልን program compiler ወይም translator ይባላል።
Eg of compiled languages: C, C++, C#
⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡
#2_INTERPRETATION - የአንድ written code ተጠቃሚ ሁሉ source program each time run ማረግ ሲፈልግ translateያረገዋል; ይሄንን የሚያረግልን program ደግሞ interpreter ይባላል፣ አስተርጓሚ እንደማለት ነው። ምክኒያቱ ደግሞ everytime code execute በፈለግን ቁጥር ስለሚተረጉምልን ነው። interprets the code every time it is intended to be executed;
ይህ ማለት ደግሞ source code ልክ እንዳለ distribute ማረግ አንችልም ማለት ነው፣ ምክንያቱም the end user codeኡን execute ለማረግ አስተርጓሚ(interpreter) ያስፈልገዋል።
Eg of Interpreted languages: Python, JavaScript
Any programming language ከእነዚህ ከሁለቱ መካከል ነው የሚመደበው።
There are very few languages that can be both compiled and interpreted. usually, compiled programs run faster than interpreted programs.
👇👇👇👇JOIN US TO LEARN MORE
@python_pioneers
@python_pioneers
@python_pioneers
⚡Compilation vs. interpretation⚡Computer programming የአንድ programming language elements የሚፈለገውን ውጤት እንዲያመጡ በቅደም ተከተል የማቀናበር ተግባር ነው። The effect could be different in every specific case - it's up to the programmer's imagination, knowledge and experience.
ይህ composition ደግሞ ትክክል መሆን አለበት in many senses:
#alphabetically - አንድ program ግልፅ በሆኑ ፊደላት መፃፍ አለበት።
#lexically - እያንዳንዱ programming language የራሱ dictionary አለው; ይህ ደግሞ ከnatural language dictionary በብዙ ቀለል ያለ ነው።
#syntactically - እያንዳንዱ ቋንቋ የራሱ ይሆነ ህግ አለው እናም they must be obeyed for communication to occur
#semantically - the program has to make sense
ነገር ግን program የፃፈው ሰው ሊሳሳት ይችላል የዚያን ጊዜ ደግሞ Each of them can cause the program to become completely useless.
ለምሳሌ አንድ program በትክክል ፅፋችኋል ብለን እናስብ፣ ኮምፒውተራችን ይሄን program execute እንዲያረግልን በምንድ ነው የምናሳነየው?🤔
የፆፍነውን program in to a machine language render ማረግ ይኖርብናል፣ Luckily, the translation can be done by a computer itself, making the whole process fast and efficient.
High Programming Language ወደ machine language የምንቀይርባቸው ሁለት መንገዶች አሉ:
⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡
#1_COMPILATION - source program አንዴ translated ይሆናል (however, ይህን each time source code በተቀያየረ ቁጥር modify እናረጋለን by getting a file (e.g., an .exe file if the code is intended to run under MS Windows) machine code የያዘ ማለት ነው; then create ያረግነውን file distribute ማረግ እንችላለን ; ይሄንን translate የሚያረግልን program compiler ወይም translator ይባላል።
Eg of compiled languages: C, C++, C#
⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡
#2_INTERPRETATION - የአንድ written code ተጠቃሚ ሁሉ source program each time run ማረግ ሲፈልግ translateያረገዋል; ይሄንን የሚያረግልን program ደግሞ interpreter ይባላል፣ አስተርጓሚ እንደማለት ነው። ምክኒያቱ ደግሞ everytime code execute በፈለግን ቁጥር ስለሚተረጉምልን ነው። interprets the code every time it is intended to be executed;
ይህ ማለት ደግሞ source code ልክ እንዳለ distribute ማረግ አንችልም ማለት ነው፣ ምክንያቱም the end user codeኡን execute ለማረግ አስተርጓሚ(interpreter) ያስፈልገዋል።
Eg of Interpreted languages: Python, JavaScript
Any programming language ከእነዚህ ከሁለቱ መካከል ነው የሚመደበው።
There are very few languages that can be both compiled and interpreted. usually, compiled programs run faster than interpreted programs.
👇👇👇👇JOIN US TO LEARN MORE
@python_pioneers
@python_pioneers
@python_pioneers
❤2👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻
ስለ Compilation እና Interpretation ይበልጥ ለመረዳት ከላይ ያለውን vedio ተመልከቱ።
@python_pioneers
ስለ Compilation እና Interpretation ይበልጥ ለመረዳት ከላይ ያለውን vedio ተመልከቱ።
@python_pioneers
👍2
⚡️Qoute of the day⚡️
"Believe in yourself and all that you are. Know that there is something inside you that is greater than any obstacle." -
Christian D. Larson
⚡️Have a nice day!

👍3❤1
👨💻👩💻👨💻👩💻👩💻👨💻👩💻
Hello Python Pioneers!
Tonight we will have a short and breif lesson about the Development of the famous Python Logo.
Stay Tuned!

👍2🔥2