የቴሌግራም መስራች እና ዋናው ስራ አስኪያጅ ፓቨል ዱሮቭ ፍርድ ቤት ቀርቧል።
ፍርድ ቤት በ5 ሚሊዮን ዩሮ ወይም 5.56 ሚሊዮን ዶላር ዋስ ተለቆ ጉዳዩን እንዲከታተል ወስኖለታል።
ከፈረንሳይ እንዳይወጣ ግን ታግዷል።
እገዳው ተጨማሪ ምርመራ ስለሚደረግ ነው የተጣለው።
በሳምንት ሁለት ጊዜ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ እንዳለበት ተገልጿል።
ዱሮቭ ከቀናት በፊት ፓሪስ አቅራቢያ ኤርፖት ተይዞ ከታሰረ በኃላ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ቆይቶ ነበር። ከዚህ በላይ በህጉ ማቆየት ስለማይቻል ከማቆያ ወጥቶ በፍርድ ቤት ጉዳዩ ታይቷል።
ፍርድ ቤቱም ከፈረንሳይ እንዳይወጣ በማገድ የ5 ሚሊዮን ዩሮ ዋስትና ፈቅዶለታል።
የፈረንሳይ መንግስት ዱሮቭ ላይ ምርመራ የከፈተው በቴሌግራም ፦
- ሞደሬት የማድረግ / ቁጥጥር የማድረግ ክፍተት አለ፣
- ለባለስልጣናት አስፈላጊ መረጃ አይሰጥም
- የወንጀል ድርጊቶች ይፈጸምበታል፣
- የአደገኛ እፅ ዝውውር ይከናወንበታል
- ሽብር፣ መኒ ላውንደሪንግ ይሰራበታል በሚል ነው።
ቴሌግራም ወደ 1 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን በነጻነቱና ደህንነቱ በተጠበቀ የመልዕክት እና መረጃ ልውውጥ በብዙዎች ዘንድ እጅግ ተመራጭ ነው።
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia
ፍርድ ቤት በ5 ሚሊዮን ዩሮ ወይም 5.56 ሚሊዮን ዶላር ዋስ ተለቆ ጉዳዩን እንዲከታተል ወስኖለታል።
ከፈረንሳይ እንዳይወጣ ግን ታግዷል።
እገዳው ተጨማሪ ምርመራ ስለሚደረግ ነው የተጣለው።
በሳምንት ሁለት ጊዜ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ እንዳለበት ተገልጿል።
ዱሮቭ ከቀናት በፊት ፓሪስ አቅራቢያ ኤርፖት ተይዞ ከታሰረ በኃላ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ቆይቶ ነበር። ከዚህ በላይ በህጉ ማቆየት ስለማይቻል ከማቆያ ወጥቶ በፍርድ ቤት ጉዳዩ ታይቷል።
ፍርድ ቤቱም ከፈረንሳይ እንዳይወጣ በማገድ የ5 ሚሊዮን ዩሮ ዋስትና ፈቅዶለታል።
የፈረንሳይ መንግስት ዱሮቭ ላይ ምርመራ የከፈተው በቴሌግራም ፦
- ሞደሬት የማድረግ / ቁጥጥር የማድረግ ክፍተት አለ፣
- ለባለስልጣናት አስፈላጊ መረጃ አይሰጥም
- የወንጀል ድርጊቶች ይፈጸምበታል፣
- የአደገኛ እፅ ዝውውር ይከናወንበታል
- ሽብር፣ መኒ ላውንደሪንግ ይሰራበታል በሚል ነው።
ቴሌግራም ወደ 1 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን በነጻነቱና ደህንነቱ በተጠበቀ የመልዕክት እና መረጃ ልውውጥ በብዙዎች ዘንድ እጅግ ተመራጭ ነው።
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia
Forwarded from Tikvah-University
በ2016 ዓ.ም አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች 16 ፕሮግራሞቻቸውን ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንዲያገኙ አስደርገዋል፡፡
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ዘጠኝ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አራት፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሁለት እንዲሁም ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አንድ በድምሩ 16 ፕሮግራሞች ዓለም አቀፍ ዕውቅና ማግኘታቸውን ተሰምቷል፡፡
ይህ ዕውቅና አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ተማሪ ለማፍራት እንደሚያግዝ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ አስተዳደርና መሰረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) ዛሬ በአዲስ አበባ በተጀመረው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ ተናግረዋል፡፡
@tikvahuniversity
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ዘጠኝ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አራት፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሁለት እንዲሁም ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አንድ በድምሩ 16 ፕሮግራሞች ዓለም አቀፍ ዕውቅና ማግኘታቸውን ተሰምቷል፡፡
ይህ ዕውቅና አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ተማሪ ለማፍራት እንደሚያግዝ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ አስተዳደርና መሰረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) ዛሬ በአዲስ አበባ በተጀመረው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ ተናግረዋል፡፡
@tikvahuniversity
እዚህ የደረስነው ብዙ ነገሮችን ተሻግረን ነው። ያልተመዘዘ ሰይፍ፣ ያልተሰበቀ ጦር፣ ያልተተከለ ወጥመድ፣ ያልተሤረ ሤራ፣ ያልተቆፈረ ገደል አልነበረም። በፈጣሪ ርዳታ ሁሉንም እየተሻገርነው ነው።
-FDRE PM DR. Abiy Ahmed
#Puagume1
#PMDRAbiyAhmed
@AbiyAhmedAliofficial
@python_pioneers
🥴1
Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹
እዚህ የደረስነው ብዙ ነገሮችን ተሻግረን ነው። ያልተመዘዘ ሰይፍ፣ ያልተሰበቀ ጦር፣ ያልተተከለ ወጥመድ፣ ያልተሤረ ሤራ፣ ያልተቆፈረ ገደል አልነበረም። በፈጣሪ ርዳታ ሁሉንም እየተሻገርነው ነው። -FDRE PM DR. Abiy Ahmed #Puagume1 #PMDRAbiyAhmed @AbiyAhmedAliofficial @python_pioneers
😁አይ አም ኖት ፓለቲከኛ ግን አልዋሻችሁም አይ አም ቢግ ፋን ኦፍ ዚስ ፐርሰን
🥴4😁2
Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹
😁አይ አም ኖት ፓለቲከኛ ግን አልዋሻችሁም አይ አም ቢግ ፋን ኦፍ ዚስ ፐርሰን
አሁን እሺ ቀልዱን ትተን፣ ፓይተንን እንማር ሶ ዛት... ፣ አይሻልም?☺️
👍3👨💻2👌1
Dictionary in Python
በPython programming language dictionary የሚባለው በkey-value ጥንድ ሆነው የሚቀመጡ elements ስብስብ ነው። Key የምንጠቀመው የያዘውን corresponding value acess ማድረግ ስንፈልግ ነው።
Dictionaries ከዚህ በፊት ስለlists ስንማር እንዳየነው mutable ናቸው፣ ይህም ማለት listኡ ከተፈጠረ በኋላ elementኦቹን modify ማረግ እንችላለን።
በpython dictionary ለመፍጠር curly braces '{}' ነው የምንጠቀመው ከዛም key-value pair በ colon ':' እንለያለን።
ለምሳሌ፡
my_dict = {'key1': 'value1', 'key2': 'value2'}You can access values in a dictionary by referencing the key in square brackets ([]).
ለምሳሌ :
print(my_dict['key1']) # Output: value1
ሌላው ደግሞ የቱለያዩ methods እና functions በመጠቀም የdictionary አዲስ elements መጨመር ፣ ያሉትን modify ማረግ፣ delete ማረግ እንችላለን
Dictionaries are commonly used in Python for storing data that needs to be looked up quickly using a unique key.
Dictionaries በPython ውስጥ key በመጠቀም በፍጥነት መፈለግ ያለባቸውን መረጃዎች ለማከማቸት በብዛት ጥቅም ላይ ይውላሉ።
#Dictionary
#DataTypes
@python_pioneers
⚡2👍1🔥1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።
@tikvahethiopia
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።
@tikvahethiopia
💔3😭3🥰1
Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹
Dictionary in Python በPython programming language dictionary የሚባለው በkey-value ጥንድ ሆነው የሚቀመጡ elements ስብስብ ነው። Key የምንጠቀመው የያዘውን corresponding value acess ማድረግ ስንፈልግ ነው። Dictionaries ከዚህ በፊት ስለlists ስንማር እንዳየነው mutable ናቸው፣ ይህም ማለት listኡ ከተፈጠረ በኋላ elementኦቹን…
Example of Creating and Using a Dictionary:
#Dictionary
#DataTypes
@python_pioneers
# Creating a dictionary
student_info = {
"name": "John Doe",
"age": 17,
"grade": "11th",
"subjects": ["Math", "Science", "English"]
}
# Accessing dictionary values by key
print(student_info["name"]) # Output: John Doe
# Adding a new key-value pair
student_info["hobby"] = "Reading"
print(student_info) # Adds 'hobby': 'Reading' to the dictionary
# Modifying an existing key's value
student_info["grade"] = "12th"
print(student_info["grade"]) # Output: 12th
# Removing a key-value pair using 'pop'
student_info.pop("age")
print(student_info) # Removes 'age' from the dictionary
# Looping through keys and values
for key, value in student_info.items():
print(key, value)
# Checking if a key exists in the dictionary
if "name" in student_info:
print("Key 'name' exists!")
#Dictionary
#DataTypes
@python_pioneers
👍2
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ፣ ይህ አመት የስኬት እንዲሆንላችሁ ምኞታችን 🙏 ነው።
@python_pioneers
@python_pioneers
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ፣ ይህ አመት የስኬት እንዲሆንላችሁ ምኞታችን 🙏 ነው።
@python_pioneers
@python_pioneers
❤3🕊2⚡1
Speak these 5️⃣ lines to yourself every morning :
✅ I'm the best.
✅ I can do it.
✅ God is always with me.
✅ I'm a winner.
✅ Today is my day.
@python_pioneers
✅ I'm the best.
✅ I can do it.
✅ God is always with me.
✅ I'm a winner.
✅ Today is my day.
@python_pioneers
💻The person you will be in 10 years depends on the:
🔻skills you learn
🔹 books you read
🔺 habits you create
🔻 network you build
🔹mindset you develop
🔹Start investing in yourself today.Your future is written in the present.
@python_pioneers
@python_pioneers
🔻skills you learn
🔹 books you read
🔺 habits you create
🔻 network you build
🔹mindset you develop
🔹Start investing in yourself today.Your future is written in the present.
@python_pioneers
@python_pioneers
👍5
01001001 01100110 00100000 01111001 01101111 01110101 00100000 01100011 01100001 01101110 00100000 01100100 01110010 01100101 01100001 01101101 00100000 01101001 01110100 00101100 00100000 01111001 01101111 01110101 00100000 01100011 01100001 01101110 00100000 01100100 01101111 01101000
01000111 01101111 01101111 01100100 00100000 01100101 01110110 01100101 01101110 01101001 01101110 01100111
#Motivation
@python_pioneers
👌2👍1🥴1