Computer perk – Telegram
Computer perk
58 subscribers
3 photos
1 file
2 links
A place for tech related
-fun
-news
-promotion
-request
-collab
And everything you need ...
Any idea or suggestion dm @bahie716

Channel created Nov 28th, 2025 GC
Download Telegram
Channel created
ለቻናሉ ስም አውጡ comment ላይ
Interested የሆናችሁበትን field ንገሩን እስኪ
Anonymous Poll
24%
AI/Machine learning
15%
Data science
44%
Web dev
6%
App dev
6%
Game dev
35%
Cyber security
6%
ሌላም
app-release.apk
62.4 MB
Finance management system app, ነው (በተለይ ለnon-cafe ተማሪዎች 😉)

3rd year, Information system ጓደኛችን የሠራው app ነው። ካልተሳሳትኩ framework በflutter ስለሆነ በandroidም በIphoneም የሚሠራ ይመስለኛል። playstore ላይ deploy ከመደረጉ በፊት እዩት እና ሀሳብ ስጡበት👍
🔥3👍1
Computer perk
app-release.apk
ልጁን አናግሬው ነበር እና ለጊዜው በApk ስለሆነ በAndroid ብቻ ነው የሚሠራው፣ እና እያንዳንዱን feature ሞክሩት እና ሀሳብ ካላችሁ ወይ መስተካከል ያለበት ነገር ካለ comment ላይ ...
በነገራችን ላይ እናንተም ስራ ካላችሁ ላኩልን እና እያየን ሀሳብ share እንደራረጋለን
👍2
Snapchat ግን ለDatabase እንደserver የሚጠቀሙት ላፕቶፓቸውን ነው እንዴ? የተላላክነውን ነገር ለምንድነው የሚያጠፉት
😁2
Btw የድሮውን mini militia crack አድርጌ Android 15 ላይ ጭኛለው፣ አሁን ወደ ንግድ ባንክ ነው የቀረኝ 😎
😁3
እንዴ የቴሌ glitch 😭
ቀን ሠዎች ወደኔ ለመደወል የሞከሩት missed call አሁን ነው እኔ ጋር እየጠራ ያለው እና "አሁን missed call አድርጋቹ ነበር" ስላቸው፣ ቀን ነው የሞከርነው ምናምን እያሉኝ ነው ሰዎች ... Wtf is that😭
😁1
አረ Microprocessor ቆይ አላማው ምንድነው? ከጥቃቅን circuit ጋር ቀርቶ፣ እርስ በርስ ከሰው ጋር ራሱ መግባባት እንዳቃተን ለምንድነው የማይረዳን 😭
የራሳችሁ ስለሆነ ሳይሆን logically ስታስቡት ... ወደፊት እንደ ኢትዮጵያ most promising የሚባለው የtech domain ምንድነው?
አረ Operating system 😭
ሠሞኑን React እና Next ላይ ስለተፈጠረው cyber ጥቃት በደንብ የገባው ወይም የሠማ ሠው ካለ ንገሩን እስኪ?
Forwarded from fikir🎚
https://www.youtube.com/watch?v=iV48tEiHFDY
you can run any function ( you can get secrete variables or anything ) on react/next server remotely
"AI dependent እንድንሆን ያደረጉን፣ ራሳቸው መምህራን ናቸው!"

በትምህርት አለም ከሰሞኑ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር ...
አስተማሪዎች ለተማሪዎች የሚሠጡት አሳይመንት እና Project አበዛዙ፣ ክብደቱ ... ትላልቅ ድርጅቶች ስንት እና ስንት ብር ከፍለው፣ ለወራት እቅድ ይዘውባቸው ምናምን የሚያሠሩትን ስራ፣ እነሱ ለሳምንት የሚደርስ Mini-Project ነው ይሉሀል። ደግሞ ሌላ ትምህርት፣ ሀሳብ፣ ህይወት፣ ሀይማኖት ምናምን ያለን አይመስላቸውም። እሱ ሁሉሉሉሉ ራሱ ይሁን ብለህ በእንቅልፍ እጦት ደርቀህ የሠራኸውን ስራ የሚሠጡት ማርክ ምንም ሀዘኔታ እና ርህራሄ የለውም።


በቃ እኛም ሠው ነን ይደክመናል ምናምን፣ ማርካችን ያሳስበናል፣ ያልሰራነውን ሰራን ብለን፣ ማየት የሚፈልጉትን ለማሳየት ብለን የፈረደበትን ctrl+c እና ctrl+v እየጠቀጠቅን እንሰጣለን። እኛም ማርካችንን እናገኛለን፣ እነሱም ደስታቸውን ያገኛሉ ... Discipline, Creativity, Knowledge የመሳሰሉት Civics ላይ የተማርናቸው መርሆች፣ ገደል ይገባሉ። ትምህርት አየር ላይ ይቀራል።

በመጨረሻም AI ተምሮ፣ እኛ እንመረቃለን!

https://news.1rj.ru/str/PityTruth
👍2
"እናቱ የሞተችበትም፣ እናቱ ገበያ የሄደችበትም እኩል ያልቅሳሉ" አለ ሃበሻ።
web program የሚያደርግም Assembly ከሚጽፈው እኩል ይማረራሉ!
1
LMAO😂😂😂

@TechPerk
😁1
Challenge

Google ላይ በኢንግሊዘኛ "ሪከርሽን" ብላችሁ ፃፉ እስኪ የኢንግሊዘኛ ችሎታችሁን ፈትኑት (Google እንደምታውቁት ቃል ስትሳሳቱ "did you mean ____" እያለ የተሳሳታችሁትን ቃል ትክክለኛ ቃል ይሠጣል።)

😂😂😭😭😂😂😭😭
በኋላ እንደሚፀፅት እያወቁ አለማጥናት💔🔥
😭1
my situation rn

@techperk
💔1