Forwarded from fikir🎚
https://www.youtube.com/watch?v=iV48tEiHFDY
you can run any function ( you can get secrete variables or anything ) on react/next server remotely
you can run any function ( you can get secrete variables or anything ) on react/next server remotely
"AI dependent እንድንሆን ያደረጉን፣ ራሳቸው መምህራን ናቸው!"
በትምህርት አለም ከሰሞኑ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር ...
አስተማሪዎች ለተማሪዎች የሚሠጡት አሳይመንት እና Project አበዛዙ፣ ክብደቱ ... ትላልቅ ድርጅቶች ስንት እና ስንት ብር ከፍለው፣ ለወራት እቅድ ይዘውባቸው ምናምን የሚያሠሩትን ስራ፣ እነሱ ለሳምንት የሚደርስ Mini-Project ነው ይሉሀል። ደግሞ ሌላ ትምህርት፣ ሀሳብ፣ ህይወት፣ ሀይማኖት ምናምን ያለን አይመስላቸውም። እሱ ሁሉሉሉሉ ራሱ ይሁን ብለህ በእንቅልፍ እጦት ደርቀህ የሠራኸውን ስራ የሚሠጡት ማርክ ምንም ሀዘኔታ እና ርህራሄ የለውም።
በቃ እኛም ሠው ነን ይደክመናል ምናምን፣ ማርካችን ያሳስበናል፣ ያልሰራነውን ሰራን ብለን፣ ማየት የሚፈልጉትን ለማሳየት ብለን የፈረደበትን ctrl+c እና ctrl+v እየጠቀጠቅን እንሰጣለን። እኛም ማርካችንን እናገኛለን፣ እነሱም ደስታቸውን ያገኛሉ ... Discipline, Creativity, Knowledge የመሳሰሉት Civics ላይ የተማርናቸው መርሆች፣ ገደል ይገባሉ። ትምህርት አየር ላይ ይቀራል።
በመጨረሻም AI ተምሮ፣ እኛ እንመረቃለን!
https://news.1rj.ru/str/PityTruth
👍2
"እናቱ የሞተችበትም፣ እናቱ ገበያ የሄደችበትም እኩል ያልቅሳሉ" አለ ሃበሻ።
web program የሚያደርግም Assembly ከሚጽፈው እኩል ይማረራሉ!
web program የሚያደርግም Assembly ከሚጽፈው እኩል ይማረራሉ!
❤1
Challenge
Google ላይ በኢንግሊዘኛ "ሪከርሽን" ብላችሁ ፃፉ እስኪ የኢንግሊዘኛ ችሎታችሁን ፈትኑት (Google እንደምታውቁት ቃል ስትሳሳቱ "did you mean ____" እያለ የተሳሳታችሁትን ቃል ትክክለኛ ቃል ይሠጣል።)
😂😂😭😭😂😂😭😭
Google ላይ በኢንግሊዘኛ "ሪከርሽን" ብላችሁ ፃፉ እስኪ የኢንግሊዘኛ ችሎታችሁን ፈትኑት (Google እንደምታውቁት ቃል ስትሳሳቱ "did you mean ____" እያለ የተሳሳታችሁትን ቃል ትክክለኛ ቃል ይሠጣል።)
Forwarded from F.R.I.E.N.D.S (Bahie💊)
💔1
አረ በለሊቱ 😂😂😂
ጀለስ portal ላይ የተለቀቀ ውጤት አይቶ ለጀለሶቹ mid ተለቋል እዩ ይላቸዋል ... አረ final ነው ከስንት እንደሆነ ድጋሚ እየው እያሉት 😂😭😭😭😭
ጀለስ portal ላይ የተለቀቀ ውጤት አይቶ ለጀለሶቹ mid ተለቋል እዩ ይላቸዋል ... አረ final ነው ከስንት እንደሆነ ድጋሚ እየው እያሉት 😂😭😭😭😭