Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
🖊 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መሰጠት ጀምሯል፡፡

ሀገር አቀፍ ፈተናው በመዲናዋ በወረቀት እና በኦላይን በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡

በአዲስ አበባ ፈተናው የሚሰጥባቸው የፈተና ጣቢያዎች፦

➭ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (6 ኪሎ፣ 5 ኪሎ፣ 4 ኪሎ እና ኤፍቢኢ ግቢዎች)
➭ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
➭ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ
➭ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
➭ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት
➭ አብሮህት ቤተ-መጻሕፍት
➭ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17🙈5🆒2🔥1
#️⃣አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በደህንነት ካሜራ (CCTV)🎥 በመታገዝ እየሰጡ ይገኛል።

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙉51👍17😱12🔥5❤‍🔥3🙏1🆒1
የፈተና ሳይኮሎጂ💡
#reposted


🔨 የ 4 ዓመት ልፋትህን የሚወስነው የ 2 ሰዓት ፈተና ነው። ፈተና ክፍል ስትሆን የምታደርገው ነገር የማትሪክ ውጤትህን ይወስነዋል።

🔻ፈተና ክፍል ከደነገጥክ የምታቀው ሁሉ ይጠፋብሀል፤ ቀላል ጥያቄ ሳይቀር መመለስ አትችልም፤ የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው።

💻ፈተና ክፍል ስትሆን ራስህን ካረጋጋህ ግን በConfidence የምትችለውን ሁሉ ትሰራለህ፣ ከዛ ጥሩ ውጤት ታመጣለህ፤ አየህ ፈተና የሳይኮሎጂ ጨዋታ ነው።

መልካም ዕድል
❤️

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍116🥰8🫡7🤝3❤‍🔥1
#National_Exam

🖊 አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ቀን ፈተናዎች ዛሬ ይሰጣሉ፡፡

በጠዋቱ መርሐግብር የስኮላስቲክ አፕቲትዩድ ፈተና የሚሰጠ ሲሆን፤ ከሰዓት የጂኦግራፊ ትምህርት ፈተና ይሰጣል፡፡

የመጀመሪያው ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና እስከ ነገ ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።

ምስል፦ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14😱9🙉4🔥2🏆2
💻የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሦስተኛ ቀን ፈተናዎች ዛሬ በወረቀትና በኦንላይን እየተሰጠ ይገኛል።

በጠዋቱ መርሐግብር ከ3:00–5:30 የታሪክ ፈተና የሚሰጠ ሲሆን፤ ከሰዓት በኋላ ባለው የጊዜ ሰሌዳ ከ9፡00–11:30 የኢኮኖሚክስ  ትምህርት ፈተና ይሰጣል፡፡

የመጀመሪያው ዙር የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና መርሃ ግብር
#ዛሬ ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም መቋጫውን ያገኘል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል።

ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ ከ 9-11/ 2016 ዓ/ም በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።

📷 ፎቶ፡WSU

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍33🔥5🙈5🙏3👌3🤩1
Natural ተማሪዎች ለኢንትራንስ ዝግጁ 🥰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡172👍45🙈42😢31💔27💯18😎8❤‍🔥7🏆7🔥4🆒4
#National_Exam

💻ላለፉት ሦስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያው ዙር አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል፡፡

የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከረቡዕ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በወረቀት እና በኦንላይን ሲሰጥ ቆይቷል፡፡

🔻የፈተናው መጠናቀቅን ተከትሎ ተማሪዎች ወደየ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ላይ ይገኛሉ።

💻ሁለተኛው ዙር ፈተና ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እንደሚሰጥ ይታወቃል።

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙈21👍11👏8😱65🔥1
😀 የተፈታኞች ግዴታ፣ ለተፈተኞች የተፈቀዱ ነገሮች እና ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች🔻

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16🫡16😱5🙏4🤝3
🇻🇳ሶሻሎች Welcome ብለናል🫴የፈተና ሳምንት  ቆይታችሁ መልካም እንደነበረ ባለሙሉ ተሰፋ ነን! እናም አንድ ነገር ልናስቸግራችሁ ነው እንግዲህ 😅ባገኛችሁት Experience ይሄን ጥያቄ መልሱልን🥰

🔻ፈተናው እንዴት ነበር?
🔺በዩኒቨርስቲ ያጋጠማችሁ ምን አዲስ ነገር አለ?
🔹ለናቹራል ተማሪዎች ምን ትመክራላችሁ?
👍50🙏11👏8❤‍🔥7🥰7😢2
💻በነገራችን ላይ ፈጣሪ ከፈቀደ Next year ፍሬሽማንን በአዲስ ሁኔታ አብረን እንቀጥላለን ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡233🙏154👍40🔥20❤‍🔥13😘12🙈7🏆6🤗6👏3😇3
💻Natural ተማሪዎች መልካም ዕድል እንመኛለን ይቅናችሁ ❤️ፈትናውን በመረጋጋት እና በማስተዋል ለመስራት ሞክሩ ::ሁላችሁንም እንወዳቿለን በርቱልን 🦋
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰141🙏84👍13❤‍🔥10🏆7👏2🤩2🤗2💯1
Advanced Freshman
💻Natural ተማሪዎች መልካም ዕድል እንመኛለን ይቅናችሁ ❤️ፈትናውን በመረጋጋት እና በማስተዋል ለመስራት ሞክሩ ::ሁላችሁንም እንወዳቿለን በርቱልን 🦋
ያጠናችሁት + ፈጣሪ ተደምሮበት =አሪፍ ዉጤት👌

በተረፈ ፍሬሽማንን በአዲስ መልክ ከኛ ጋር ለማሳለፍ ፈጣሪ ያብቃችሁ
❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏346🥰46😍14🏆9❤‍🔥8👍7💯3🔥2😎1