Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
💻የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሦስተኛ ቀን ፈተናዎች ዛሬ በወረቀትና በኦንላይን እየተሰጠ ይገኛል።

በጠዋቱ መርሐግብር ከ3:00–5:30 የታሪክ ፈተና የሚሰጠ ሲሆን፤ ከሰዓት በኋላ ባለው የጊዜ ሰሌዳ ከ9፡00–11:30 የኢኮኖሚክስ  ትምህርት ፈተና ይሰጣል፡፡

የመጀመሪያው ዙር የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና መርሃ ግብር
#ዛሬ ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም መቋጫውን ያገኘል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል።

ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ ከ 9-11/ 2016 ዓ/ም በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።

📷 ፎቶ፡WSU

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍33🔥5🙈5🙏3👌3🤩1
Natural ተማሪዎች ለኢንትራንስ ዝግጁ 🥰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡172👍45🙈42😢31💔27💯18😎8❤‍🔥7🏆7🔥4🆒4
#National_Exam

💻ላለፉት ሦስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያው ዙር አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል፡፡

የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከረቡዕ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በወረቀት እና በኦንላይን ሲሰጥ ቆይቷል፡፡

🔻የፈተናው መጠናቀቅን ተከትሎ ተማሪዎች ወደየ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ላይ ይገኛሉ።

💻ሁለተኛው ዙር ፈተና ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እንደሚሰጥ ይታወቃል።

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙈21👍11👏8😱65🔥1
😀 የተፈታኞች ግዴታ፣ ለተፈተኞች የተፈቀዱ ነገሮች እና ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች🔻

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16🫡16😱5🙏4🤝3
🇻🇳ሶሻሎች Welcome ብለናል🫴የፈተና ሳምንት  ቆይታችሁ መልካም እንደነበረ ባለሙሉ ተሰፋ ነን! እናም አንድ ነገር ልናስቸግራችሁ ነው እንግዲህ 😅ባገኛችሁት Experience ይሄን ጥያቄ መልሱልን🥰

🔻ፈተናው እንዴት ነበር?
🔺በዩኒቨርስቲ ያጋጠማችሁ ምን አዲስ ነገር አለ?
🔹ለናቹራል ተማሪዎች ምን ትመክራላችሁ?
👍50🙏11👏8❤‍🔥7🥰7😢2
💻በነገራችን ላይ ፈጣሪ ከፈቀደ Next year ፍሬሽማንን በአዲስ ሁኔታ አብረን እንቀጥላለን ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡233🙏154👍40🔥20❤‍🔥13😘12🙈7🏆6🤗6👏3😇3
💻Natural ተማሪዎች መልካም ዕድል እንመኛለን ይቅናችሁ ❤️ፈትናውን በመረጋጋት እና በማስተዋል ለመስራት ሞክሩ ::ሁላችሁንም እንወዳቿለን በርቱልን 🦋
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰141🙏84👍13❤‍🔥10🏆7👏2🤩2🤗2💯1
Advanced Freshman
💻Natural ተማሪዎች መልካም ዕድል እንመኛለን ይቅናችሁ ❤️ፈትናውን በመረጋጋት እና በማስተዋል ለመስራት ሞክሩ ::ሁላችሁንም እንወዳቿለን በርቱልን 🦋
ያጠናችሁት + ፈጣሪ ተደምሮበት =አሪፍ ዉጤት👌

በተረፈ ፍሬሽማንን በአዲስ መልክ ከኛ ጋር ለማሳለፍ ፈጣሪ ያብቃችሁ
❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏346🥰46😍14🏆9❤‍🔥8👍7💯3🔥2😎1
👍52🔥9😱4🤗3🥰2😎2👌1
ቤተሰብ❤️አላችሁ አ

እንደሚታወቀው በዚህ ቻናል ይነስም ይብዛም ለኢንትራንስ ዝግጅታቹ ስናግዛቹ ነበር ☺️እናም አብዛኞቻችሁ ቀጣይ ዓመት ፈጣሪ ካለ ፍሬሽማንን ትማራላችሁ::

⭐️ስለሆነም በዚው ቻናል ከናንተ ጋር አብረን ልንዘልቅ ብሎም ምትፈልጉበት department እስክትገቡ ድረስ ሙሉ አቅማችንን ተጠቅመን ልናግዛቹ ወስነናል.... እንዲህ ለማለት ለምን ቸኮላችሁ አትበሉን🙁 exam የጨረሱ social ተማሪዎች No more grade 12😁 በማለት ከቻናላችን በቅፅበት ለመዉጣት እየተግደረደሩ ስለሆነ ነው😇ገቢቶ🙋‍♂🙋

⭐️ስለዚህ ይሄን ቻናል ስሙን እና logo ወደ ፍሬሽማን ምንቀይር መሆኑን እናሳውቃቿለን🥰

💻እንዲሁም ዉጤት ሲመጣ  እንደ ከዚህ ቀደም መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል ያኔም እናንተን ለማገዝ ዝግጁ ነን ::

እንዲህ በማድረጋችን እንዳልከፋቹ እናምናለን ::በቻላችሁ አቅም ቻናላችንን leave ከማለት ይልቅ አብራችሁን ቤተሰብ ሁኑ😊

Next year entrance ተፈታኝ የሆናችሁ ደሞ እናንተን በነፃ ሊያግዟቹ ያሉ ተማሪዎች ስላሉ በቅርቡ ለናንተም አዲስ channel ላይ ምትቀላቀሉ ይሆናል ::

ፈጣሪ ይሄንን exam አልፋቹ የፍሬሽማን ሰው ይበላችሁ ብለን እንመርቃቿለን
💔

ሀሳባችሁን በreaction እና በcomment አሳዉቁን 😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏143🙏82🫡19👍17🔥9🥰9🏆6❤‍🔥4👌42😱2
ምኞትህን ስትናገር ሊሳቅብህ ይችላል፤ ደስ የሚለው ፈጣሪ የናቁህን አንገት የሚያስደፋ አቅም ውስጥህ አስቀምጧል!

ስለዚህ ወዳጄ አንተ ከልብህ ጥረት ለማድረግ ዝግጁ ከሆንክ ሁሉን ትችላለህ!

⭐️አዲሱ የቻናላችን ሎጎ እና ስም ነው እንዴት አያችሁት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥142👍21❤‍🔥18👏13👌12🤗7🏆6🥰41
#NATIONAL_EXAM

💻ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ናቸው።

⭐️ሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 9-11/ 2016 ዓ.ም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲዎቹ ለተፈታኞቹ አጠቃላይ ገለፃ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም እንደሚሰጡ ይጠበቃል።

በተያያዘ መረጃ፣ በትግራይ ክልል ሁለኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 9-12/2016 ዓ.ም በመቐለ፣ ራያ፣ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14🔥4🫡4👏3💔1🙉1
ቤተሰብ ሰላም ብለናል

💻Social ተማሪዎች exam ጨርሳችሁ እረፍት ላይ እንዳላችሁ ይታወቃል እናም ዉጤት እስኪመጣ በእረፍት ጊዜያችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ placement እንዴት መሙላት እንዳለባችሁ እና የፈለጋችሁት ጊቢ እንዲደርሳቹሌሎችንም ሃሳቦች የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሆነች 2nd year የLaw ተማሪ አንደበት ለእናንተ ምትላቹ ነገር ይኖራል በተለይ social ተማሪዎች ይጠቅማቿል::

Natural ተማሪዎች ፈተናችሁን በመረጋጋት ስሩ በቀጣይ ለናንተም ከብዙ top የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሚጠቅማችሁን ነገሮች ሚያካፍሏቹ ይሆናል
💻

ዝግጁ ናችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍79🥰28🫡7❤‍🔥6😇6👏311
#NATIONAL_EXAM

💻ለሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ዛሬ ዩኒቨርሲቲዎች አጠቃላይ ገለፃ ይሰጣሉ፡፡

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሐምሌ 9/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።

ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ የገቡ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት በፈተናው ዲሲፕሊን ዙሪያ አጠቃላይ ገለፃ እየተደረገላቸው ነው፡፡

ምስል፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍24🆒4🙉2🔥1