▍
▍@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40🙏15🥰9👏4
የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍77🙏25👏7👌6🏆5🔥2❤1🥰1
ቤተሰብ ❤️
💻 የሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ምን ምን department እንደሚሰጡ ፖስት እናርግላችሁ እንዴ❔ placement ስትሞሉ ሊጠቅማችሁ ይቻላል በሚለው
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍338🔥40❤🔥8🥰6🏆6💯5😍3👏2
@Advanced_Freshman department file.xlsx
283.8 KB
▍
▍@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏30👍15🥰3❤🔥2❤1🫡1
Advanced Freshman
@Advanced_Freshman department file.xlsx
ለተማሪዎች share አርጓቸው
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝32👍8🫡5❤🔥3🆒2👏1
1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡
2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department በደንብ አጣሩ፡፡
3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡
4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡
5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡
6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡
7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍83🙏15❤🔥7🥰4🫡4❤3🎉3😘3🆒1
📌 የቱን መረጃ ቀንድመን ወደ እናንተ እናድርሳችሁ?
Comment ማድረግም ትችላላችሁ
Comment ማድረግም ትችላላችሁ
Anonymous Poll
40%
1.ስለ እያንዳዱ ዩንቨርስቲ ማብራሪያ (የተወሰኑ ግቢዎችን)✍️
60%
2.ዩንቨርስቲ ዉስጥ ስለሚሰጡ ዋና ዋና ዲፓርትመንት ማብራሪያ ✍️
🙏39👍14🥰5🔥2
👩🏫በዚህ መስክ ውስጥ ለማደግ አንድ ሰው የተወሰኑ ክህሎቶችን እና ጥራቶችን መያዝ አለበት።
እንደ ሥነ-ሕንጻ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ፣ የከተማነት ፣ እና የህንፃ ሳይንስ TU Delft ላይ ከመጀመሪያዎቹ የጥናትዎ ቀን ጀምሮ በዙሪያዎ ያለውን ዓለም ዲዛይን ማድረግ ይጀምራሉ ፡፡
ተማሪዎች በኢንጂነሪንግ ፣ በንድፈ-ሀሳብ እና በዲዛይን ሁለገብ በሆነ መንገድ ይሳተፋሉ ፡፡
ኤም.ቢ.ኤ. በ B.Arch መካከል ሌላ ተወዳጅ ምርጫ ነው ፡፡ ተመራቂዎች. እንደ ሪል እስቴት ማኔጅመንት ፣ የፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ያሉ ኤም.ቢ.ኤል ልዩ ሙያተኞች በእውነተኛ አርክቴክቶች ሲቪ ላይ የበለጠ እሴት ይጨምራሉ ፡፡
በአጭሩ ሥነ-ህንፃ ግድቦችን ፣ ድልድዮችን እና ዋሻዎችን ለመጫን ትሁት ቤቶችን እና ህንፃዎችን ዲዛይን እና ግንባታ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል!
የአርክቴክተሩ ክፍያዎች አብዛኛውን ጊዜ በሰዓት ሥራ የሚከፈሉ ሲሆን በፕሮጀክት/አማካሪ ሰዓት በሚከፈሉት ዋጋዎች እና ሥራውን ለመከታተል የሚከፈሉት ክፍያዎች ልዩነቶች ሊኖሩ ይችላሉ። በተለምዶ የፕሮጀክቱ በሰዓት ዋጋው ከ $ 100.00 በሰዓት ይጀምራል - ሆኖም ግን ፣ እንደ መጓጓዣ ፣ ኪራይ ፣ የሰራተኞች ክፍያ ፣ ወዘተ የመሳሰሉትን የአርክቴክቱን ወጪዎች አያካትትም።
በብዙ ቦታዎች ግን የአርክቴክቱን ትርፍ በመቀነስ የአገልግሎቱን ተወዳዳሪነት ለማረጋገጥ በአርኪቴክቱ በኩል የሚከፈሉት ክፍያዎች ዝቅተኛ ሊሆኑ ይችላሉ።
ይቀጥላል....
በቀጣይ ስለ ASTU/AASTU ግቢዎች አሪፍ መረጃ እንነግራቿለን
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍81🥰4❤🔥3👏3🤩2🔥1🙏1👌1
SPHMMC Entrance Examination Guide.pdf
572.5 KB
▍
▍@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18❤🔥3🥰3🙏2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegraph
AASTU/ASTU
✳️ ASTU/AASTU join ማድረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎች 🔰በመጀመሪያ ደረጃ ሁለቱም ጊቢ ብዙም ልዩነት የላቸዉም ነገር ግን ዲፓርትመንት ላይ የተወሰነ ልዩነት አላቸው:: 🙌 በነገራችን ላይ ሁለቱም ግቢዎች ያለፉትን ሁለት ዓመታት ማለትም 2015 እና 2016 batch ተማሪዎችን ያለ ዉድድር ነዉ ተቀብሎ እያስተማረ የሚገኘው::ለዚህም ምክንያቱ ባለፉት ሁለት ዓመታት ኢንትራንስ ተፈትነው ያለፉት ተማሪዎች በጣም…
👍30🥰9👌4❤🔥3🙏3💔1
Management ማኔጅመንት ✅
👨🏫 ማኔጅመንት በ faculty of Business and Economics ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ፍሬሽማን ኮርስን ጨምሮ የ 4 አመት ትምህርት ነው።
👩🏫 ማኔንጅመንት ስትገቡ የምትማሯቸው ትምህርቶች mostly business ነክ around (60%) , Decision making ( 25%) እና ሌሎችም። ስለዚህ ወደ business አለም መግባት የሚፈልግ አንባቢ ተማሪ ይወጣዋል።
👩💼 ማኔጅመንት ስትማሩ የምታውቋቸው መሰረታዊ ነገሮች ፡
🌐 ከዚህ በፊት አክብደን ያየነውን የቢዝነሱን አለም በቀላሉ መረዳት እንችላለን።
🌐 የአንድ ድርጅት manager ስንሆን ወይም ደግሞ የራሳችንን ድርጅት ስናስተዳድር ፡
🌐 ድርጅቱን እንዴት በአግባቡ መምራት እንደምንችል ፡
🌐 ከ ደንበኞች ፍላጎት እና ጥያቄ ጋር መጣጣም የሚችል አገልግሎት እንዴት መስጠት እንደምንችል ፡
🌐 የምንመራውን ድርጅት እንዴት ትርፋማ ማድረግ እንደምንችል ፡
🌐 ሰራተኞቹን እንዴት በአግባቡ መምራት እንደምንችል
👩🎓 🎓 በ ማኔጅመንት የተመረቀ ሰው የት የት ቦታ ላይ መስራት ይችላል❓
#️⃣ በመንግስት ተቀጥራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ በሁሉም የ Natural and Social Science ዘርፍ ከፍተኛ የስራ ዕድል አለው። ለምሳሌ ፡
👩💼 ባንክ💵 👨💻 አየር መንገድ✈️
👨💼 ጉምሩክ🌠 👩💻 ሲቪል ሰርቪስ🤝
🆎 ከመንግስት ድርጅቶች ውጭ ተቀጥራችሁ መስራት ብትፈልጉ
🔶 NGO- USAID, Save The Children.
🔶 Hotel Manager
🔶 Financial analyst
🔶 Business analyst
🔶 Financial director ወዘተ መሆን ትችላላችሁ።
➡️ በግላችሁ መንቀሳቀስ የሚያስችል capital ካላችሁ ደግሞ የትኛው business የት ቦታ ላይ apply እንደሚደረግ ተግባራዊ ዕውነታውን(pragmatism) ስለምትማሩ በቀላሉ ትርፋማ መሆን የሚያስችል የራሳችሁን ድርጅት ማንቀሳቀስ ትችላላችሁ።
🟠 ስለ ገቢው💸
😋 በሀገራች ካሉ የመንግስት እና የግል ሰራተኞች መካከል ማኔጀሮች ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ካላቸው ተርታ የሚመደቡ ናቸው።
👨💼የትምህርቱ ክብደት/ቀላልነት🔵
በ ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ውስጥ የሚሰጡ አብዛሀኞቹ ኮርሶች ከ calculation ነፃ የሆኑ theory ስለሆኑ ፡ ማንበብ ብቻ ነው የሚጠይቁት።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
👨🏫 ማኔጅመንት በ faculty of Business and Economics ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ፍሬሽማን ኮርስን ጨምሮ የ 4 አመት ትምህርት ነው።
👩🏫 ማኔንጅመንት ስትገቡ የምትማሯቸው ትምህርቶች mostly business ነክ around (60%) , Decision making ( 25%) እና ሌሎችም። ስለዚህ ወደ business አለም መግባት የሚፈልግ አንባቢ ተማሪ ይወጣዋል።
👩💼 ማኔጅመንት ስትማሩ የምታውቋቸው መሰረታዊ ነገሮች ፡
👩💼 ባንክ
👨💼 ጉምሩክ
👨💼የትምህርቱ ክብደት/ቀላልነት
በ ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ውስጥ የሚሰጡ አብዛሀኞቹ ኮርሶች ከ calculation ነፃ የሆኑ theory ስለሆኑ ፡ ማንበብ ብቻ ነው የሚጠይቁት።
በቀጣይ ስለ ምን ይሁን?
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍94👌15❤🔥6🔥5🥰5❤1
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍104🥰9❤6👌4❤🔥2🔥2👏2🙏2😍2😎2🎉1
ስለ ዩኒቨርሲቲዎች መረጃ @Advanced_Freshman.pdf
1.4 MB
ስለ እያንዳንዱ ዮኒቨርሲቲ መገኛ አድራሻው የየአየር ሁኔታው ፤ በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፤ የሚሰጡት ፊልድ ፤ ስለ ካፌ ምግብ ሁኔታ ፤ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል ፤ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ፤ ስለ ዶርም ምቹነት ፤ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ ፤ ስለ ሽንት ቤት ፤ ስለ ውሃ እና መብራት ፤ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት፤ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ይዟል!
Placement ስትሞሉ ይጠቅማቿል: ለተማሪዎች share አርጓቸው
▍
▍@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍55🙏15🥰5❤🔥4👏2😍2❤1😱1
#ይመዝገቡ💻
👨💻 አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ለሚያሳትፈው የኮዲንግ ስልጠና የኦንላይን ምዝገባ ተጀምሯል።
🟡 የፕሮግራሚንግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኮርሶች #ከክፍያ_ነፃ ለሚሰጥበት ስልጠና በኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንክ በሳንይስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ይፋ ተደርጓል፡፡
ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https፡//www.ethiocoders.et/
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https፡//www.ethiocoders.et/
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19🥰4🫡4❤2😍2
አናቆምም!🟠
ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም።
ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን ይቺ አለም ያከበረቻቸው ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!💪
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም።
ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን ይቺ አለም ያከበረቻቸው ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!💪
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍84🫡18🥰9🔥5⚡3😎3👌2
Advanced Freshman
ቆየት ያለ list ስለሆነ update ሊኖር ይቻላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31🥰9🙏6🫡6
ቆየት ያለ list ስለሆነ update ሊኖር ይቻላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍42🥰9🔥2👏2🙉2
ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ።
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍54🥰10🤩4🔥3🙏3❤1
ቆየት ያለ list ስለሆነ update ሊኖር ይቻላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19🔥7❤🔥5🫡5❤2
👩🏫 RADIOLOGY ምንድነው
የሚከተሉትን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ የራዲዮሎጂ ልዩ ዓይነቶች አሉ ፡፡
ኤክስሬይ radionuclides አልትራሳውንድ የኤሌክትሮ ማግኔቲክ ጨረር
ለምሳሌ ፣ ጣልቃ ገብነት የራዲዮሎጂ ባለሙያ የቀዶ ጥገና አሰራርን ለመደገፍ የሕክምና ምስሎችን ሊጠቀም ይችላል ፡፡
ይህ ምስል የቀዶ ጥገና አሰራሮችን ደህንነቱ የተጠበቀ እና ወደ ፈጣን የማገገሚያ ጊዜያት ሊያመራ ይችላል ፡፡ ጣልቃ ገብነት ራዲዮሎጂስቶች በተለምዶ በቁልፍ ቀዳዳ ቀዶ ጥገና ላይ ይሰራሉ ፡፡
የቁልፍ ጉድጓድ ቀዶ ጥገና በትላልቅ ሰዎች ምትክ ትናንሽ ቁርጥራጮችን መሥራት እና ጥቃቅን ካሜራዎችን በመጠቀም በሰውነት ውስጥ ማየትን ያካትታል ፡፡
ምልክቶችን ለመቀነስ ወይም በአንዳንድ ሁኔታዎች ሁኔታውን ሙሉ በሙሉ ለመፈወስ ይረዳል ፡፡
ለምሳሌ የታካሚዎችን ደህንነት እና የውጤቱን ውጤታማነት ለማረጋገጥ በሕክምና ምስል ቴክኒካዊ ገጽታዎች ላይ ምክር መስጠት እና ማድረስ ይችላሉ ፡፡
አንዳንድ የህክምና የፊዚክስ ሊቃውንት እንዲሁ ተመራማሪዎች በመሆናቸው አዲስ የህክምና ቴክኖሎጂን በማዳበር ሚና ይጫወታሉ ፡፡ የሕክምና የፊዚክስ ሊቃውንት በዛሬው ጊዜ ሐኪሞች በተለምዶ የሚጠቀሙባቸውን እንደ ማግኔቲክ ድምፅ ማጉላት ምስል (ኤምአርአይ) ያሉ ብዙ መሣሪያዎችን አፍርተዋል ፡፡
👩🏫 RADIOLOGIST ኦች🙂 የት መስራት ይችላሉ❓
(ፒኤስኤ)
👩🏫 በ RADIOLOGY የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓
👩🏫 RADIOLOGY ከባድ ነው ወይስ ቀላል
👩🏫 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋
በዚህ ምንም አይታማም በጣም አሪፍ ክፍያ አለዉ :: በዛ ላይ በሰዓት ስለምትሰሩ ሌሎች የግል እና የመንግስት ሆስፒታሎች ላይ የመስራት እድላችሁ ከፍተኛ ነዉ ::ይህም የሆነበት ምክንያት ሀገራችን ብዙ radiologist ቢኖራትም ለትምህርት or በአጋጣሚ ዉጪ ሀገር ከወጡ በዛው ይቀራሉ coz ክፍያው ከኛ ሀገር ጋር አይገናኝም
ከማንኛውም ሌላ ድር ጣቢያ በበለጠ በእውነተኛ-ጊዜ እና በመስመር ላይ ካሳ ውሂብ አማካኝነት Salary.com ትክክለኛውን የካሳ ግብዎን እንዲወስኑ ያግዝዎታል።
በሜድስፔክ ዓመታዊ የሕክምና ማካካሻ ሪፖርት መሠረት ራዲዮሎጂ በሦስቱ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው የሕክምና ባለሙያዎች መካከል ቦታውን እንደያዘ ይቆያል ፡፡
ሌላው አያይዤ ምነግራችሁ ነገር ደግሞ ሁሉም ግቢዎች ይሄን department አያስተምሩም እስካሁን ባለን መረጃ
-አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ
-ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ
-ዋቻሞ ዩንቨርስቲ እና
-ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ላይ ነዉ ሚሰጠው ::
ነገር ግን google ላይ ሄዳችሁ ብጠይቁ ብዙ ዩንቨርስቲዎችን ይዘረዝራል😐 ለምሳሌ ሐረማያን አካቶ አይቻለው ::ነገር ግን እስከ ዛሬ ሐረማያ ዩንቨርስቲ አስተምሮ አያቅም, senior ተማሪዎችን መጠየቅ ትችላላችሁ:: ምናልባት ወደ ፊት ሊያስተምሩ ይችላሉ ::
ስለ ግቢዎች መረጃ Google ከመጠየቅ senior ተማሪዎችን መጠየቅ በጣም ይሻላል ::ለምን አልኩ መሰላችሁ አምና አንዱ ተማሪ software ስለሚፈልግ google ላይ search አርጎ.... ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል ብሎ ከች
ለማንኛውም senior ተማሪዎችን info መጠየቅ ከምንም በላይ ይጠቅማቿል::እኛም አስፈላጊዉን መረጃ እናደርሳቿለን🙌::
ይቀጥላል....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍47❤4❤🔥4🥰2😍2🔥1👌1