Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
Forwarded from Ñăĥî ⨳⨳⨳
የማልረሳው ገጠመኝ ቢኖር አስተማሪው ላይ በር ተዘግቶ አስከፍቱልኝ ብሎ የለመነን ነገር 😅
Please react arguge 😊
😁70🥰8👍6😱6😢6🔥3👀2👌1
Forwarded from I'm not Alone
አንዱ ልጅ እኛጋ ከPhysics ፈተና መልስ እራት ለመብላት ወደ ምግብ አዳራሽ ገብቶ ከበላ በኋላ የያዘዉን sheet እዛው ትቶ ሰሀኑን ይዞ አይወጣም
🤣89👍14🙉2
እነዚህ ሁለቱ ገጠመኞች አሸናፊ ናቸው 😅☝️
👌19👍5
2ኛ challenge 3:15 ላይ ይጀመራል 🙌
👌11👏41👍1
ቀጣዩ እና የመጨረሻው ጥያቄ ከዚህ ቻናል ጋር የተያያዘ ነዉ

ቀድመው ለመለሱ 2 ሰዎች የ25 ብር ካርድ

Edit የተደረገ መልስ አይቻልም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23🔥6🫡6
⭐️ከዚህ በፊት የዚህ ቻናል ስም (channel name) ምን ነበር

edit ማድረግ አይቻልም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥13👍6😱3🙉2
⭐️መልሱ: Grade 12 students
አሸናፊዎች:-
@Erx28 & Suzi
በየሳምንቱ እንደየ ሁኔታው ሽልማት ይዘጋጃል

ሁላችሁንም እናመሰግናለን እንወዳቿለን
❤️

ፈጣሪ ቀጣይ ዓመት ለፍሬሽማንነት ያብቃችሁ😊

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏118👍14🥰9😘4❤‍🔥3😎3🤩2
ቤተሰብ ሰላም ብለናል ❤️

በ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ የነበረች እና በአሁኑ ሰዓት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ next 2nd year
🔨የLaw department ተማሪ Rediet👩‍🎓,

💻ዘንድሮ ኢንትራንስን ተፈትናችሁ ዉጤት እየጠበቃችሁ ላላችሁ natural እና social ተማሪዎች ምትላችሁ ነገር ይኖራል🎙

ዛሬ ማታ 2:00LT| ላይ ጠብቁን
🙂

JOIN
: @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥40👍21🙏13👀10🫡7👌5
💻ኢንትራንስ ከተፈተን ቦኃላ ዉጤት እስኪመጣ ባለው ጊዜ ዉስጥ ምን እናድርግ? ስለ placement....ዉጤት የሚመጣ ሰሞን....expectation

🎓በ2015 ዓ.ም Entrance-ተፈታኝ የነበረች እና አሁን በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የLaw dep't ተማሪ Rediet🎙

💬መጠየቅ ምትፈልጉት ነገር ካለ comment አርጉ

💻JOIN US 📨
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40🙏15🥰9👏4
🎓የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው?

የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል


⭐️1st Generation

 
🤔Addis ababa university
 
🤔Arba Minch University
 
🤔Bahirdar University.
 
🤔University of Gondar
 
🤔Hawassa University
 
🤔Haramaya University
 
🤔Jimma University
 
🤔Mekele University


⭐️2nd Generation

  
🤔 Dila University
  
🤔 Dire dawa University
  
🤔Jijiga University
  
🤔Mede welabo University
  
🤔ASTU
  
🤔Debra Markos University
  
🤔Aksum University
  
🤔Debra Birhan University
  
🤔Wollega University
  
🤔Wollo University
  
🤔Mizan Teppi University
  
🤔Mekdela Amba University
  
🤔Ambo University
  
🤔Semera University
  
🤔kotebe motrop. University

⭐️  3rd Generation

 
🤔Adigrat University
 
🤔Mattu University
 
🤔Woldia University
 
🤔Wolkite University
 
🤔Debratebor University
 
🤔Wachamo University
 
🤔Assosa University
 
🤔Aastu University
 
🤔Arsi University
 
🤔Gambela University
 
🤔Bulehora University
 
🤔Wolaita sodo university

⭐️4th Generation

🤔Jinka University
🤔Bonga University
🤔Worabe University
🤔Injibara University
🤔Debark University
🤔Mekdela Amba University
🤔Raya University
🤔Dembidolo University
🤔Selale University
🤔Oda Bultum University
🤔Borna university

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍77🙏25👏7👌6🏆5🔥21🥰1
ቤተሰብ ❤️

💻የሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ምን ምን department እንደሚሰጡ ፖስት እናርግላችሁ እንዴplacement ስትሞሉ ሊጠቅማችሁ ይቻላል በሚለው

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍338🔥40❤‍🔥8🥰6🏆6💯5😍3👏2
@Advanced_Freshman department file.xlsx
283.8 KB
🤵እያንዳንዱ ግቢ የሚሰጠው የField አልያም የሰራ ዘርፎች ዝርዝር

👨‍💼ልትቀላቀሉት ያሰባችሁት ዩኒቨርስቲ የፊልድ ምርጫችሁን የያዘ file ነዉ:: አብዛኛው ፊልድ ተካተዋል,ነገር ግን የተወሰኑ ይቀራሉ::

💻JOIN US
@ADVANCED_FRESHMAN 🔇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏30👍15🥰3❤‍🔥21🫡1
Advanced Freshman
@Advanced_Freshman department file.xlsx
📁ይሄ file ከዚህ ቀደም ዩኒቨርሲቲዎች ይጠቀሙት የነበረው ነዉ, ወደፊት ለዉጥ ሊኖርባቸው ይችላል :: እንዲሁም አንዳንድ ፊልዶች ላይ ስህተት ሊኖር ስለሚችል በቀጣይ ሰፋ ያለ መረጃ እና ዳታ አቀናጅተን ከsenior ተማሪዎች ጋር በመሆን ፖስት እናረግላቿለን::
ለተማሪዎች share አርጓቸው
📨

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝32👍8🫡5❤‍🔥3🆒2👏1
🟡ከትንሽ ጊዜ በኃላ ዩኒቨርስቲ ምርጫ እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ፡፡  አምና ውጤት ከመጣ በኃላ በድጋሚ ዩኒቨርስቲ ምርጫቸውን እንዲያስተካከሉ እድል ተሰቶዋቸው ነበር ፤አዲስ ነገር ካለ ምናሳዉቃቹ ይሆናል፡፡

🔶ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ:

1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department  ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡

2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department  በደንብ አጣሩ፡፡

3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡

4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡

5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡

6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡

7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል!

🌐በተጨማሪም የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎችን አጠቃላይ መረጃ : የመጨረሻ placement እስክትሞሉበት ቀን ድረስ ገለፃ እናደርግላቿለን::

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍83🙏15❤‍🔥7🥰4🫡43🎉3😘3🆒1
🙏39👍14🥰5🔥2
በሀገራችን ጎፋ ዞን በተከሰተው አደጋ ውድ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ያሳርፍ😔
በዚህ አደጋ መራር ሀዘን የደረሰባችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏
😢112🙏52💔23😭22👍7😱1
🎓ጅንጀና ስለ ARCHITECTURE ENGINEERING 👷‍♀👷‍♂❗️


😎 አርክቴክቸር  ኢንጅነሪንግ  በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ባይሆንም ውስን ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።መስኩ የሚያተኩረው በዙሪያችን ባለው ተለዋዋጭ ዓለም እና ህንፃዎቻችንን ፣ ሰፈሮቻችንን እና ከተሞቻችንን ከአዳዲስ ግንዛቤዎች እና ከነዋሪዎች ፍላጎቶች ጋር የማጣጣም ተግዳሮት ላይ ነው ፡፡

🟡አርክቴክቸር ከዲዛይን ጋር ይሠራል የህንፃዎች እና ሌሎች አካላዊ መዋቅሮች እቅድ እና ግንባታ ፡፡ ብዙውን ጊዜ ሕንፃዎች እና አካላዊ መዋቅሮች የስነ-ሕንጻ ሥራ ውጤቶች እንደሆኑ ይነገራል ፡፡
👩‍🏫በዚህ መስክ ውስጥ ለማደግ አንድ ሰው የተወሰኑ ክህሎቶችን እና ጥራቶችን መያዝ አለበት።


📟የፈጠራ ቴክኒካዊ እውቀት
📟የአስተዳደር ችሎታ
📟ፋይናንስ እና ወጪ ግምት ችሎታ
📟ስዕል ፣ የእቅድ አወጣጥ ችሎታ
📟ተክል ትርጓሜ እና ግንዛቤ
📟የድምፅ ጂኦሜትሪ እና የሂሳብ እውቀት አይን ለዝርዝር ፡፡
📟የትንታኔ እና ችግር ፈቺ ክህሎቶችጥሩ የደንበኛ መስተጋብር (ግንኙነት) ችሎታ።


    📌 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

👤አርክቴክት ለመሆን ዜጎች በአርክቴክቸር እና በከተማነት ድግሪ መውሰድ አለባቸው ።በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት ቆይታ የነበረው ቢሆንም አሁን ላይ ግን Fresh man ን ጨምሮ 6አመት ሆኗል። በዚህ ሁኔታ 10 ሴሚስተሮች አሉ። በመጨረሻዎቹ ሴሚስተሮች ውሰጥ ተማሪው በአንዳንድ ፕሮጀክቶች ውስጥ የመለማመድ ስሜት እንዲኖረው ያስፈልጋል። ምክንያቱም በሰነ-ህንፃው አካባቢ ያተኮሩ የፕሮጀክቶች ልማት ተሞክሮ ምን ያህል እንደሆነ እንዲሁም የኮርስ መደምደሚያ ወረቀትዎን(ቲሲሲ) እንደ ፅሁፉ የተወሰነ እውቀት ስለመኖሩ የተወሰነ ስራ ልምምድ ጫና ግዴታ ስለሆነ ነው።

 📚 ምን አይነት ተማሪ ነው አርክቴክት መግባት ያለበት

👤አርክቴክቸር Engeenering ለመግባት ስዕል ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል። እንዲሁም በስዕልና design የማድረግ ተሰጥኦ, ፍላጎት እንዲሁም ልምድ ያለው መሆን አለበት ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን  ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።

           
✔️የአንድ አርክቴክት ዋና ተግባራት የሚከተሉትን ያካትታሉ

🚀 ከደንበኞች ጋር መገናኘት ፣
     እንደ ሥነ-ሕንጻ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ፣ የከተማነት ፣ እና የህንፃ ሳይንስ TU Delft ላይ ከመጀመሪያዎቹ የጥናትዎ ቀን ጀምሮ በዙሪያዎ ያለውን ዓለም ዲዛይን ማድረግ ይጀምራሉ ፡፡

ተማሪዎች በኢንጂነሪንግ ፣ በንድፈ-ሀሳብ እና በዲዛይን ሁለገብ በሆነ መንገድ ይሳተፋሉ ፡፡


©ከማስተርስ ድግሪ ትምህርቶች ውጭ ተመራቂዎችም ለፒጂ ዲፕሎማ ትምህርቶች መሄድ ይችላሉ! ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት የፒ.ጂ.

💠የመሬት አቀማመጥ አርክቴክቸር
💠የስነ-ህንፃ ጥበቃ
💠የቤቶች ሥነ ሕንፃ
💠የከተማ ፕላን
💠ክልላዊ እቅድ
💠የትራንስፖርት እቅድ
💠የህንጻ ሳይንስ
💠የግንባታ ቁሳቁስ ምህንድስና።

ኤም.ቢ.ኤ. በ B.Arch መካከል ሌላ ተወዳጅ ምርጫ ነው ፡፡ ተመራቂዎች. እንደ ሪል እስቴት ማኔጅመንት ፣ የፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ያሉ ኤም.ቢ.ኤል ልዩ ሙያተኞች በእውነተኛ አርክቴክቶች ሲቪ ላይ የበለጠ እሴት ይጨምራሉ ፡፡
                          

📌በ በአርክቴክቸር Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል

🌐በአሁኑ ጊዜ አብዛኛዎቹ አርክቴክቶች የራሳቸውን የሕንፃ ቢሮዎች (በዚህ ጉዳይ ላይ ገዝ የሆኑ) ማቋቋም ይመርጣሉ። ስለዚህ የሚወዱትን ይሠራሉ እና የራሳቸው አለቆች ናቸው። በአጠቃላይ ፣ የእነዚህ የሕንፃ ጽሕፈት ቤቶች ዋና ተግባራት - በዕቅድ ላይ የምክር ፣ የውስጥ ሥነ ሕንፃ ፣ የግንባታ ሥራዎች ፣ የተበላሹ ቦታዎችን እንደገና ማደስ እና እንዲሁም የከተሞች መስፋፋት ናቸው።


📚 የግል ሥራ ፈጣሪ አርክቴክት ሲሆኑ ፣ በአገልግሎቱ መጠን ላይ በመመርኮዝ ገቢዎች በእጅጉ ሊለያዩ ይችላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት እንደ የከተማው መጠን እና እነዚህ ቢሮዎች የሚገኙበት ገቢን በቀጥታ የሚነኩ ምክንያቶች ስላሉ ነው::

📚 AN ARCHITECT ENGINEER is someone who:

🔶• Designs, builds, and also...
በአጭሩ ሥነ-ህንፃ ግድቦችን ፣ ድልድዮችን እና ዋሻዎችን ለመጫን ትሁት ቤቶችን እና ህንፃዎችን ዲዛይን እና ግንባታ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል!

የአርክቴክቸር Engineeering  የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው

በአርክቴክቸር Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔 አይስጉ የስራ እድሉ በሀገራችን ላይ ስላልተለመደ እንደዚ ነው ለማለት ባንችልም በክልል የስነ ህንፃ እና የከተማ ም/ቤት (CAU) በመመዝገብ እንዲሁም በአርክቴክቸር Engineering የተመረቀ ተማሪ በግልም ሆነ በgroup የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።

📌 የአርክቴክቸር  Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔

አርክቴክቸር Engineering ከባድ ነው ወይም ቀላል የሚለውን ተምረን አላየነውም 💅🙃😇ባንልም ት/ት ከተባለ ሁሉንም focus እስካላደረግን ድረስ ይከብዱናል ሀ ሲባል የሚከብድ ት/ት የለም 😏እራሳችን ካላከበድነው ድረስ ፖ ሲባል ደግሞ ውጤታማ ለመሆን አስተማሪ የሚያስተምረውን በደንብ ማዳመጥና የሚሰጡትን courses መከታተል, ከሚያውቁ ሠዎች መጠየቅና ራስን ማሳመን ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።

           💵 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋

አንድ የአርክቴክቸር  Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።የግል ሥራ ፈጣሪ አርክቴክት ሲሆኑ ፣ በአገልግሎቱ መጠን ላይ በመመርኮዝ ገቢዎች በእጅጉ ሊለያዩ ይችላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት እንደ የከተማው መጠን እና እነዚህ ቢሮዎች የሚገኙበት ገቢን በቀጥታ የሚነኩ ምክንያቶች ስላሉ ነው።


የአርክቴክተሩ ክፍያዎች አብዛኛውን ጊዜ በሰዓት ሥራ የሚከፈሉ ሲሆን በፕሮጀክት/አማካሪ ሰዓት በሚከፈሉት ዋጋዎች እና ሥራውን ለመከታተል የሚከፈሉት ክፍያዎች ልዩነቶች ሊኖሩ ይችላሉ። በተለምዶ የፕሮጀክቱ በሰዓት ዋጋው ከ $ 100.00 በሰዓት ይጀምራል - ሆኖም ግን ፣ እንደ መጓጓዣ ፣ ኪራይ ፣ የሰራተኞች ክፍያ ፣ ወዘተ የመሳሰሉትን የአርክቴክቱን ወጪዎች አያካትትም።

በብዙ ቦታዎች ግን የአርክቴክቱን ትርፍ በመቀነስ የአገልግሎቱን ተወዳዳሪነት ለማረጋገጥ በአርኪቴክቱ በኩል የሚከፈሉት ክፍያዎች ዝቅተኛ ሊሆኑ ይችላሉ።

ይቀጥላል....

በቀጣይ ስለ ASTU/AASTU ግቢዎች አሪፍ መረጃ እንነግራቿለን

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍81🥰4❤‍🔥3👏3🤩2🔥1🙏1👌1
SPHMMC Entrance Examination Guide.pdf
572.5 KB
🎓Prepared by last year's intake students.

👨‍⚕️It is a very helpful guide for anyone trying to join St. Paul's.


💻JOIN US
@ADVANCED_FRESHMAN 🔇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18❤‍🔥3🥰3🙏2
Management ማኔጅመንት

👨‍🏫 ማኔጅመንት በ faculty of Business and Economics ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ፍሬሽማን ኮርስን ጨምሮ የ 4 አመት ትምህርት ነው።

👩‍🏫 ማኔንጅመንት ስትገቡ የምትማሯቸው ትምህርቶች mostly business ነክ around (60%) , Decision making ( 25%) እና ሌሎችም። ስለዚህ ወደ business አለም መግባት የሚፈልግ አንባቢ ተማሪ ይወጣዋል።

👩‍💼 ማኔጅመንት ስትማሩ የምታውቋቸው መሰረታዊ ነገሮች ፡

🌐ከዚህ በፊት አክብደን ያየነውን የቢዝነሱን አለም በቀላሉ መረዳት እንችላለን።

🌐 የአንድ ድርጅት manager ስንሆን ወይም ደግሞ የራሳችንን ድርጅት ስናስተዳድር ፡

🌐ድርጅቱን እንዴት በአግባቡ መምራት እንደምንችል ፡

🌐ከ ደንበኞች ፍላጎት እና ጥያቄ ጋር መጣጣም የሚችል አገልግሎት እንዴት መስጠት እንደምንችል ፡

🌐የምንመራውን ድርጅት እንዴት ትርፋማ ማድረግ እንደምንችል ፡

🌐ሰራተኞቹን እንዴት በአግባቡ መምራት እንደምንችል

👩‍🎓🎓 በ ማኔጅመንት የተመረቀ ሰው የት የት ቦታ ላይ መስራት ይችላል

#️⃣በመንግስት ተቀጥራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ በሁሉም የ Natural and Social Science ዘርፍ ከፍተኛ የስራ ዕድል አለው። ለምሳሌ ፡

👩‍💼 ባንክ💵      👨‍💻 አየር መንገድ✈️
👨‍💼 ጉምሩክ🌠 👩‍💻 ሲቪል ሰርቪስ🤝

🆎ከመንግስት ድርጅቶች ውጭ ተቀጥራችሁ መስራት ብትፈልጉ

🔶 NGO- USAID, Save The Children.
🔶 Hotel Manager
🔶 Financial analyst
🔶 Business analyst
🔶 Financial director ወዘተ መሆን ትችላላችሁ።

➡️ በግላችሁ መንቀሳቀስ የሚያስችል capital ካላችሁ ደግሞ የትኛው business የት ቦታ ላይ apply እንደሚደረግ ተግባራዊ ዕውነታውን(pragmatism) ስለምትማሩ በቀላሉ ትርፋማ መሆን የሚያስችል የራሳችሁን ድርጅት ማንቀሳቀስ ትችላላችሁ።

        🟠 ስለ ገቢው💸

😋 በሀገራች ካሉ የመንግስት እና የግል ሰራተኞች መካከል ማኔጀሮች ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ካላቸው ተርታ የሚመደቡ ናቸው።

👨‍💼የትምህርቱ ክብደት/ቀላልነት🔵

በ ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ውስጥ የሚሰጡ አብዛሀኞቹ ኮርሶች ከ calculation ነፃ የሆኑ theory ስለሆኑ ፡ ማንበብ ብቻ ነው የሚጠይቁት።

በቀጣይ ስለ ምን ይሁን?


JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍94👌15❤‍🔥6🔥5🥰51