Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
👩‍🏫 ECONOMICS💸

💸ኢኮኖሚክስ እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ የእያንዳንዱ ህዝብ ኩራት ነው ፡፡ ስለሆነም በዚህ ኢንዱስትሪ ውስጥ በትክክል ማግኘት የተሻሉ አዕምሮዎችን እና እጆችን ማምጣት ያካትታል ፡፡
🏷️ኢኮኖሚክስ የሀብት ማምረት እና ማሰራጨት ተግባራዊ እና ቲዎሪያዊ ሳይንስ ነው እሱ በሸቀጦች እና አገልግሎቶች ምርት ፣ ግዥ እና ሽያጭ ስርዓት ዙሪያ የተመሠረተ ነው ፡፡

🏷️ይህ ብዙውን ጊዜ ነገ ኢኮኖሚውን መልሕቅ ከሚሰጡት አዕምሮዎች ከሚያሠለጥነው የትምህርት ዘርፍ ይጀምራል ፡፡ በዚህ ምክንያት ብዙ ትምህርት ቤቶች ስለ ኢኮኖሚክስ ደረጃቸውን አሻሽለዋል ፡፡

👩‍🏫 ECONOMIST ማነው

🏷️አንድ ኢኮኖሚስት በማኅበራዊ ሳይንስ ሥነ-ምግባራዊ ሥነ-ምግባራዊ ልምምድ የሚያደርግ ግለሰብ ነው።

🏷️ኢኮኖሚስቶች ብዙውን ጊዜ የአንድን አገር እድገት በተለያዩ መንገዶች ስለሚመሩ ንድፈ ሐሳቦች እና መሠረታዊ ነገሮች ያዘጋጃሉ እንዲሁም ይጽፋሉ ፡፡

🏷️በዚህ ሙያዎች ውስጥ ብዙውን ጊዜ በአጠቃላይ ከሚታወቁ የፍልስፍና ንድፈ ሃሳቦች እስከ ማክሮ ኢኮኖሚያዊ ትንተና እና ጥቃቅን ኢኮኖሚያዊ ትንተና የሚይዙ ምስማሮች አሉ ፡፡ በተጨማሪም የፋይናንስ መግለጫ ትንተና ፣ ትንታኔያዊ ዘዴዎችን የሚያካትት ውሎ አድሮ ሌሎች ሞዴሎችን ከበስተጀርባ ማዳበር ይጀምራል ፡፡

🏷️እንደ ኢኮኖሚስት በአንድ ጊዜ በሁለት የተለያዩ የኢንዱስትሪ ቅርንጫፎች ውስጥ በአንድ ጊዜ መሥራት ይችላሉ። ከሁሉም በላይ - ትንበያዎን እና ትንታኔዎን በዋና ችሎታዎ እንዴት ማድረግ እንደሚችሉ መማር ያስፈልግዎታል።

🏷️የኤኮኖሚስቶች ግዴታ ሌላው አስፈላጊ ቦታ በስታትስቲክስ ትንተና ፣ በሂሳብ እንዲሁም በኮምፒዩተር ፕሮግራም ውስጥ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም መረጃን በመገምገም ላይ የተመሠረተ ነው ፡፡

🔨እንደ ሕግ እና ሕክምና ያሉ ከተደነገጉ ሙያዎች በተቃራኒው ፣ እንደ ኢኮኖሚስት ፈቃድ አያስፈልግዎትም ፡፡ ቢሆንም ፣ መያዝ ያስፈልግዎታል በሂሳብ ውስጥ አንድ ዲግሪ ወይም እስታቲስቲክስ እና በመቀጠል በኢኮኖሚክስ ውስጥ የፒ.ዲ.ዲ.

🏷️ስለዚህ ሥራዎን ለመጀመር በዓለም ላይ ካሉ እጅግ በጣም ኢኮኖሚያዊ ትምህርት ቤቶችን ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ይችላሉ።

👩‍🏫እኔ ስኬታማ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ መሆን የምችለው እንዴት ነው

🏷️ራስዎን ሲያዳብሩ እንዲሁም በአስተማሪዎች እና በፕሮግራሞች ላይ ብድር ሲያገኙ የተሳካ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ መሆን ይችላሉ ፡፡

    👩‍🏫 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

አብዛኛዎቹ የኢኮኖሚክስ ዲግሪዎች ለሦስት ወይም ለአራት ዓመታት የሚቆዩ ሲሆን በዋነኝነት የሚሠጡት በንግግሮች በሴሚናሮች ነው ፡፡

👩‍🏫ECONOMISTS ተፈላጊነት አላቸው

🏷️በእርግጥ ፣ ኢኮኖሚስቶች ተፈላጊ ናቸው እናም በመጨረሻም እንደዚያው ይቆያሉ።         

👩‍🏫በECONOMICS ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔

🏷️ በኢኮኖሚክስ ዲግሪ ሥራ ማግኘት ቀላል ነው?
የለም ፣ በጣም ቀላል አይደለም ፡፡ ይህ እውነት ሊሆን ቢችልም ፣ ሥራ የማግኘት ዕድልም እንዲሁ አይቀንሰውም ፡፡

👩‍🏫 ECONOMICS ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔


🏷️ከባድ ነው ወይም ቀላል የሚለውን ሁሌም እንደምንለው ተምረን አ ላ የ ነ ው ም 🙄🙃🙂ባንልም ት/ት ከተባለ ሁሉንም focus እስካላደረግን ድረስ ይከብዱናል ሀ ሲባል የሚከብድ ት/ት የለም 😏እራሳችን ካላከበድነው ድረስ ፖ ሲባል ደግሞ ውጤታማ ለመሆን አስተማሪ የሚያስተምረውን በደንብ ማዳመጥና የሚሰጡትን courses መከታተል, ከሚያውቁ ሠዎች መጠየቅና ራስን ማሳመን ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።
በሌላ በኩል የቢኤ ኢኮኖሚክስ ተማሪዎች የበለጠ የጥራት ዘዴዎችን ስለሚጠቀሙ ብዙ ሂሳብ እንዲጠቀሙ አይገደዱም ፡፡

💠ምንም እንኳን የተለያዩ የኢኮኖሚክስ ንዑስ ክፍሎች ቢኖሩም ፣ ሁለቱ ዋና ዋና የጥናት መስኮች የማይክሮ ኢኮኖሚክስ እና ማክሮ ኢኮኖሚክስ ናቸው ፡፡

የማይክሮ ኢኮኖሚክስ በግለሰቦች እና በኢንዱስትሪዎች መካከል ያለው ተለዋዋጭ ጥናት ነው ፣ ስለ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚክስ ስነ-ስርዓት የበለጠ የተጠና ጥናት ነው ፣ ይህም የአንድ አጠቃላይ ገበያ ወይም ሀገር የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጥናት ነው።

👩‍🏫 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋

🏷️አንድ  ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
ኢኮኖሚስቶች ብዙ ገንዘብ ያገኛሉ
🏷️አዎ አርገውታል. በተለይም ፣ ኢኮኖሚስ😋

👩‍🏫 እንዴት ECONOMIST እሆናለሁ

🏷️ኢኮኖሚክስ ለማጥናት ከወሰኑ እና ከዚያ በኋላ በመስክ ውስጥ የሙያ መስክን ለመከታተል ከወሰኑ በኋላ ፣ በመጨረሻም ወደ እርስዎ የሚመራ መመሪያ ያስፈልግዎታል ፡፡

🏷️እንደ አረንጓዴ መስክ ፣ ኢኮኖሚስቶች ብዙውን ጊዜ የተወሰኑ የሥልጠና ደረጃዎችን ይለማመዳሉ። ስለሆነም እኛ አራት የሚያካትቱ አራት ደረጃዎች አድርገናል ፡፡

ደረጃ ➊ የባችለር ዲግሪ ያግኙ

በኢኮኖሚ መስክ ውስጥ አንድ ሥራ ለመጀመር እንኳን በመጀመሪያ የመጀመሪያ ዲግሪ (ኢኮኖሚክስ) ደረጃ ወደ ኢኮኖሚክስ ውስጥ ለመግባት ብቁ መሆን አለብዎት ፡፡

በዚህ ደረጃ ፣ ስለ ኢኮኖሚክስ መሰረታዊ ፅንሰ-ሀሳብ መማር ይጀምራሉ። በገንዘብ ትንተና ላይ በአጠቃላይ የተወሰኑ ተለዋዋጭ ስርዓተ-ጥለቶችን እና ፅንሰ-ሀሳቦችን ያስተዋውቁዎታል።

ደረጃ ➋ የመምህርዎን ፕሮግራም ያጠናቅቁ

በእርግጥ የባችለር ፕሮግራምዎ ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያውኑ የጌታውን ፕሮግራም መከታተል ያስፈልግዎታል ፡፡ ምክንያቱም የማስተርስ ፕሮግራም በተጨማሪም የምርምር ግኝቶችን ለማካሄድ እና ለማተም እድሉን በሚሰጥዎ በርእሰ ጉዳይ ላይ ያለዎትን እውቀት ያጠናክራል።

ደረጃ ➌ የፒ.ዲ.ኤፍ. ፕሮግራም ያጠናቅቁ

ብዙውን ጊዜ ፣ ​​ፒኤችዲ ዲግሪ በማይኖርዎት ጊዜ ትክክለኛ ደንበኞችን መሰብሰብ ያቅታዎታል ፡፡

በኤኮኖሚክስ ውስጥ የፒ.ዲ. ዲግሪዎች አብዛኛውን ጊዜ የአካዴሚያዊ ግኝትዎ ከፍተኛ ደረጃዎች ናቸው ፣ ስለሆነም ያንን ዲግሪ ለማጠናቀቅ ማቀድ አለብዎት።

ምናልባት ፣ በዓለም ላይ ካሉ አንዳንድ ኢኮኖሚያዊ ት / ቤቶች አንዳንዶቹ ክፍት መስኮት እንዲሰጡዎት ከእይታ ውጭ አይደሉም።

ደረጃ ➍ ማረጋገጫዎችን ይገንቡ

እንደ ኢኮኖሚክስ ባሉ የሙያ ጎዳናዎች ውስጥ ፣ ብዙ የምስክር ወረቀቶች ሲያገኙ የመገለል እድሉ ከፍ ያለ ነው ፡፡

ጥያቄዎችን መጠየቅ እንደፈለጉ በመሰረታዊነት እነዚህ ዕድሎች በእይታ ውስጥ ናቸው ፡፡

በኢኮኖሚክስ ውስጥ የበለጠ በተማሩ እና በተተገበሩበት ጊዜ ገቢዎ በተመሳሳይ ይጨምራል ፡፡

ብዙውን ጊዜ በተለያዩ ድርጅቶች የሚመረጡ ስለሆኑ ኢኮኖሚስቶች ሥራ ፍለጋ ሲፈልጉ አልፎ አልፎ ያገቸዋል ፡፡ በእርግጥ ይህ ማለት በተለያዩ ተቋሞቻቸው ውስጥ በደንብ የሰለጠኑ ናቸው ማለት ነው ፡፡

ይቀጥላል.....

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍53🥰3❤‍🔥2🙏1
JOURNALISM 🎙

🟡የ journalism ትምህርት ማለት በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ያሉትን መሰረታዊ መርሆዎች ፣ ችሎታዎች እና ልምዶች ለማስተማር የተዘጋጀ የትምህርት መርሃ ግብር ነው🙂።ይህ ትምህርት ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ለስኬት አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ ችሎታዎችን እንዲያዳብሩ እና ለሙያ ዝግጁ እንዲሆኑ ይረዳቸዋል።

🎙ትምህርቱ ምን ኮርሶችን ያካትታል

🎙የጋዜጠኝነት መርሆዎች፡- ይህ ኮርስ ጋዜጠኝነትን ለመረዳት አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ መርሆዎች፣ ታሪክ፣ እና ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ልምዶችን ያስተምራል።

🎙የዜና ሪፖርታጅ፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ዜናዎችን በትክክል እና በተጨባጭ እንዴት እንደሚሰበስቡ፣ እንደሚጽፉ እና እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።

🎙የምርምር ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ በጥልቀት በመመርመር እና በማረጋገጥ ላይ ያተኩራል። ተማሪዎች ውስብስብ ጉዳዮችን ለማጥናት እና ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ያስፈልጋቸውን ችሎታዎች ይማራሉ።

🎙የጋዜጠኝነት ህግ እና ሥነምግባር፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ያለውን ህግ እና ሥነምግባር እንዲረዱ ያስችላቸዋል።

🎙የጋዜጠኝነት እና የህዝብ ግንኙነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች የጋዜጠኝነትን እና የህዝብ ግንኙነትን አጠቃላይ ግንኙነት እንዲረዱ ያስችላቸዋል።

🎓በተጨማሪም በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ልዩ ሙያዎችን የሚያቀርቡ ኮርሶችን ይሰጣሉ፣ እንደ፦

🎙የቴሌቪዥን ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ለቴሌቪዥን ዜናዎች ሪፖርታጅ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራል።

🎙የሬዲዮ ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ለሬዲዮ ዜናዎች ሪፖርታጅ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራል።

🎙የዲጂታል ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በዲጂታል መድረኮች ላይ ዜናዎችን እንዴት እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።

🎙የፎቶ ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በፎቶግራፍ በኩል ዜናዎችን እንዴት እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።

ግቢ ላይ ምን ያህል ዓመት ይወስዳል

Journalism ተምሮ ለመጨረስ ከ3-4 ዓመታት ይፈጃል

Graduate ካረኩ ቦኃላስ

🎙በJournalism ትምህርት graduate ካደረጋችሁ በኃላ የቴሌቪዥን, የሬድዮ እና ሌሎች የሕዝብ ግንኙነት ላይ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ🍸

ክፍያዉስ እንዴት ነዉ😋

💸ክፍያው እንደ ተቋሙ ይለያያል:: ለምሳሌ:ለማጣራት እንደሞከርነው, ETV ላይ ሚሰሩ ጋዜጠኞች ከ30,000-40,000 ብር ይከፈላቸዋል🙂

የት የት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ይሰጣል

👨‍💼በኢትዮጵያ ውስጥ የ journalism ትምህርት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ይሰጣል። አዲስ አበባ, ሐዋሳ, ባህርዳር, ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው ::

💻የ journalism ትምህርት በኢትዮጵያ በአዎንታዊ አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ ነው። በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ልዩ ትምህርት እየሰጡ ናቸው፣ እና በተማሪዎች መካከል ለጋዜጠኝነት ፍላጎት እየጨመረ ነው።

👨‍💼በኢትዮጵያ ውስጥ የ journalism ትምህርት በተማሪዎች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ችሎታዎች እያዳበሩ እና ለሙያ ዝግጁ እየሆኑ ናቸው። በተጨማሪም፣ የ journalism ትምህርት በኢትዮጵያ ውስጥ ለዴሞክራሲ እና ለነፃነት መስፋፋት አስተዋጽኦ ያደርጋል።

ይቀጥላል....

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍63🥰5❤‍🔥4👌4🔥3😍2
የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ሄዶ ጭንቅላቱን በፖሊስ በመመታቱ ህይወቱ ያለፈው ተማሪ ጉዳይ😔

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጉዳዩ ዙርያ መረጃ እንደሌለው ለመሰረት ሚድያ ተናግሯል :: ተማሪ ያሬድ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን እንደጓደኞቹ ሁሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ነበር ።

በወቅቱ በተማሪዎች መሀል ግርግር/ረብሻ ቢጤ ሲነሳ እና ፖሊስ ሲመጣ ይበተናሉ፣ ፖሊስም ያገኘውን በያዘው ቆመጥ ይመታል።  በዚህ ወቅት ያሬድ ጭንቅላቱን ይመታል፣ ፈተናውን ጨርሶ ወደ ቤቱ ከገባ በኋላ ግን እራሴን አመመኝ ማለት ጀመረ።

"ፓራሲታሞል ተሰጠው፣ ያለፈው ቅዳሜ ሳምንት ደግሞ ወደ ህክምና ሄደ፣ እሑድ ዕለት ግን ደም ወደ ጭንቅላቱ ውስጥ ፈሶ ስለነበር ህይወቱ አልፏል" ብለው ለመሰረት ሚድያ ቃላቸውን የሰጡ ሁለት የቤተሰብ ወዳጅ እና ጎረቤት ናቸው።

"ያሬድ ያለፈው ሰኞ (የዛሬ ሳምንት) ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ተቀብራል። ጎፋ መብራት ኃይል አካባቢ ኗሪ ናቸው፣ ሞቱ ለቤተሰብ እሳት ሆኖባቸዋል" ብለው ምንጮች ለመሰረት ሚድያ መረጃ ሰጥተዋል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለመሰረት ሚድያ ማምሻውን በሰጡት መረጃ የዚህ ድርጊት መረጃ በኮሚሽኑ የለም።

"ተጎጂ ቤተሰቦች በነገው እለት መጥተው ወንጀል ምርመራ ቢሮ ማመልከት ይች
ላሉ" ብለው ተናግረዋል።  #መሰረትሚድያ

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢79😭50💔29👍26🙏31👌1
👨‍💻COMPUTER SCIENCE💻

Computer science ምን አይነት Department ነው


💻Computer Science  በአካዳሚክ ተቋም ወይም በቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የTechnology field ሲሆን   ከኮምፒዩተር ጋር ተዛማጅ በሆኑት ነገር ላይ ያቶክራል ።

💻ኮምፒውተር  ሳይንስ አብዛኛው ጊዜ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና ተዛማጅ ዘርፎች ውስጥ የማስተማር፣ የምርምር እና የፈጠራ ስራዎችን የማከናወን ሃላፊነት አለበት። 

አብዛኛው ጊዜ ኮምፒውተር ሳይንስ ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው
💻Software Development
💻Computer system
💻HARDWARE
💻Artificial Intelligence (AI)
💻Data science
💻Cyber security
እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ::


🎓 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

🟢በኢንጅነሪንግ field ስር የሚመደብ ሆኖ : ድሮ 4 ዓመት ሲሰጥ የነበረው አሁን ላይ ፍሬሽማንን ጨምሮ 5 ዓመት እንዲሆን ተደርጎአል::


📚 COMPUTER SCIENCE  የሚገቡ ተማሪዎች ልክ እንደ SOFTWARE ENGINEERING ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች አለ እሱም  Programming Language🖱

💻 COMPUTER SCIENCE የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል።

    📚Some of main programming languags are🔺
    
💻C++           
💻JAVA          
💻JAVASCRIPT
💻CSS
💻C#
💻PHP
💻PYTHON
💻HTML

📚 በ COMPUTER SCIENCE የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል

🟢አንድ በCOMPUTER SCIENCE የተመረቀ ተማሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሞያዎች ላይ ተመርክዞ Bank ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት እና የግል ድርጅት ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል።

🏷Data Scientist/Analyst
🏷Database Administrator
🏷Network Administrator
🏷Systems Analyst
🏷Cybersecurity Analyst
🏷IT Consultant
🏷Machine Learning Engineer
🏷Artificial Intelligence Specialist
🏷Cloud Computing Engineer
🏷Quality Assurance Tester  እና ብዙ የስራ እድል አለ::

በቀላሉ አማርኛ  COMPUTER
የሚገባበት ቦታ ሁሉ ላይ የComputer science ተመራቂ ይገባል 😎


   💸 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋

💻 አንድ የComputer science
ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር  ከ6,000  እስከ 15,000ብር  እና ከዛ በላይ ያገኛል ግን በየመስሪያ ቤት ወይም በየ ደርጅት ይለያያል: በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።


💻ይህ የCOMPUTER SCIENCE  አጭር ማብራሪያ ነው። ስለ COMPUTER SCIENCE ሙሉ INFO ለመስጠት በጣም ብዙ ማብራሪያ ስለሚፈልግ እኛ ከሰጠናችሁ Info በተጨማሪም  በዚህ ዲፓርትመንት የተማሩ senior ተማሪዎችን ለመጠየቅ ሞክሩ😊::ካስፈለገም እኛ ቀጥታ senior ተማሪዎችን ከናንተ ጋር እናገናኛቿለን::

ይቀጥላል.....

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍82👌54🔥4🥰4😍3
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በወንዶች ማራቶን ሪከርድ በመስበር አሸንፈናል
እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላቹ
!!!❤️

ታምራት ቶላ 🥳

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆188🥰20👍19👏13💔5🎉3😍3😘3😐1
ACCOUNTING AND FINANCE 💵

💰Accounting ማለት ምን ማለት ነው

Accounting ማለት ➡️የሂሳብ ስራ ሆኖ የአንድ ድርጅት ወይም የአንድ ባንክ የፋይናንስ ግብይቶችን
✍️መመዝገብ፣
🗞ማጠቃለል፣
🔍መተንተን እና
📝ሪፖርት ማድረግን ጨምሮ ሌሎችን ተያያዥ ጉዳዮችን የሚከታተል የሞያ ዘርፍ ነው😎

🟢እንዲሁም ገቢዎችን፣ ወጪዎችን፣ ንብረቶችን እና እዳዎችን መከታተል፣ እንዲሁም እንደ የሂሳብ መዛግብት፣ የገቢ መግለጫዎች እና የገንዘብ ፍሰት መግለጫዎች ያሉ የሂሳብ መግለጫዎችን ማዘጋጀትን ይጨምራል። 

Finance ማለትስ

💵Finance ማለት የፋይናንስ ተግባር ማለትም( ከገንዘብ አያያዝ ጋር የተያያዘ )የድርጅቱን የፋይናንሺያል ሀብቶች በመምራት ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህም የወደፊት የፋይናንስ ፍላጎቶችን ማቀድ፣ ካፒታል ማሰባሰብ፣ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን ማድረግ እና አደጋዎችን መቆጣጠርን ይጨምራል።  ይህ እንደ የፋይናንስ ትንተና፣ በጀት ማውጣት፣ ትንበያ፣ የገንዘብ ፍሰት አስተዳደር፣ የኢንቨስትመንት አስተዳደር እና የፋይናንሺያል ሪፖርት ማድረግን የመሳሰሉ ተግባራትን ያካትታል።  የድርጅቱን ዋጋ ከፍ ለማድረግ የስትራቴጂክ የፋይናንስ እቅድ እና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የፋይናንስ ክፍል ወሳኝ ሚና ይጫወታል።

ስናጠቃልለው  ACCOUNTING AND FINANCE  የአንድ ድርጅት ወይም ባንክ የፋይናንስ ጤና ለማረጋገጥ እና አግባብነት ያላቸውን ህጎች እና ደንቦችን ለማክበር በጋራ ይሰራል።  እንዲሁም በመረጃ የተደገፈ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ አስተዳደርን ለመደገፍ ጠቃሚ የፋይናንስ መረጃ እና ትንታኔ ይሰጣሉ።


በAccounting and Finance የተመረቀ ሰው  ምን ምን ስራዎች ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል 🧐


በጣም ብዙ የስራ እድሎች  አሉ በAccounting and Finance 🥰😌

በጥቂቱ ለማየት ያህል

💸Accountant
💸Financial Analyst
💸Auditor
💸Tax Advisor
💸Financial Controller
💸Investment Analyst
💸Risk Manager
💸Treasury Analyst
💸Budget Analyst
💸Credit Analyst
💸Forensic Accountant
💸Management Accountant
💸Financial Planner
💸Compliance Officer እና    የመሳሰሉት በጣም ብዙ ስራዎች ላይ መቀጠር ትችላላችሁ ።


ግን አንድ ችግር አለ 🫡

በጣም ብዙ የስራ እድል ቢኖርም እንደምታውቁት በአገራችን በአንዴ ወደ ስራ ለመግባት ያስቸግራል ማለቴ
ገንዘብ ወይ ሰው ሊያስፈልግ ይችላል ለምሳሌ ባንክ  ምናምን ለመግባት  የመግቢያ
መላ(ብር ) ጉቦ መስጠት 😁  ምናምን ሊያስፈልጋችሁ ይችላል ብሬ እንዳይሰማን🙈🥸 


💵 ገቢውስ(ደሞዙስ)  ምን ያክል ነው ከሀገራችን Economy አንፃር

አንድ  ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።

🏦ባንክ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ አንድ Junior Accountant  (ለማጅ፣አዲሰ) በወር በአማካኝ እስከ 10,000 ያህል ገቢ ያገኛል ፡፡

Manager 🤵‍♂️    ከ25-100ሺ ብር🥶

ደሞዙ ግን በያ ድርጅቱ ወይም በየ ባንኩ ይለያያል እናም ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ታገኛላቹ::


👩‍🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

አብዛኛው በአገራችን የሉት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጆች Accounting and Financeን  በዲግሪ የFreshman courseን ጨምሮ ለአራት ዓመታት ነው የሚያስተምሩት።

ማወቅ ያለባችሁ አንድ ወሳኝ ነገር 👇

በAccounting and Finance ተመርቃችሁ ስራ ላይ ሳትቀጠሩ   ለሁለት ወይም ለሶስት አመታት ከተቀመጣችሁ ከዛ በኃላ  Documentu  ይፎረጅዳል 😢ማለትም Documentu ከፎረጀደ  በኃላ ስራ አያስቀጥርም ማለት ነው😔😎

ግን ይሄ አያስጨንቃችሁ ምክንያቱም በAccounting ተመርቃችሁ አንድ አመት እንኳን ሳይሞላችሁ ስራ የመግባት እድላችሁ በጣም የሰፋ ነው🙂😘

በቃ የAccounting  ችግር እሄ ነው እንጂ   fieldu   እንደኔ እይታ  ከSocial  stream ውስጥ ከበድ ቢልም በጣም አሪፍ ነው:: 

እንደውም አብዛኛው Natural  Stream የነበሩ ተማሪዎች ለAccounting  ብለው ወደ Social ይቀይራሉ  ይህንን እናንተም እንደምታውቁት ማለት ነው::

ሌላው ነገር 😳 ትምህርቱ ሽምደዳ እንዳይመስላችሁ የconcept ነገር ይበዛዋል ለዛም ነዉ ብዙ ተማሪዎች በዚህ field exit exam ለማለፍ ሚቸገሩት😭 calculation, ቃላቶቹ እንደየ አገባባቸው ይለያያሉ ለምሳሌ debit እና credit accounting ላይ ብዙዎችን ሚያምታቱ ቃላት ናቸው 😁

በዚው አያይዘን እንደ TIP ምንነግራችሁ ነገር ደሞ Business management እና accounting 93% ተመሳሳይ ናቸው 😄በጣም ትንሽ ልዩነት ብቻ ነዉ ያላቸው በተረፈ በጥልቀት ለማወቅ bank ቤት ሚሰሩትን ሰራተኞች ጠይቋቸው

Natural ተማሪዎችም የመማር ዕድሉ አላችሁ ለምሳሌ weakend class..... ሰፋ ያለ ነገር ስለ weakened class ትምህርት እንዴት ከግቢው ትምህርት ጋር ጎን ለጎን እንደምትማሩ እና አንዳንድ ምክሮችን ወደ ፊት እንነግራቿለንBeki ነበርኩ ይመቻችሁ 🍸

ይቀጥል ምትሉ እስቲ 👍❤️

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍181🥰75🙏5❤‍🔥4🔥3
🧑‍🔬ስለ ህክምና ማወቅ ያለባችሁ 10 ነገሮች ❗️

«
🟢ብዙውን ጊዜ ስለ ሙያው ሳያውቅ መድሃኒትን ለመቀላቀል ውሳኔዎች እየተደረጉ ናቸው:: ከዚህ በታች ወደ ህክምና ከመቀላቀል በፊት ባገኛቸው የምመኘውን ከልምዶቼ እውነቶችን ዘርዝሬአለሁ። ይህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እንዲሁም የህክምና ትምህርትን በተገቢው እና በመረጃ በተደገፈ የቅጥር ሂደት ለማሻሻል የበኩሉን እንደሚረዳ ተስፋ አደርጋለሁ።



1⃣. የሕክምና ሙያ የታሰበው ጽንፍ መቋቋም ለሚችሉ ግለሰቦች ብቻ ነው:: መድሃኒት ለስላሳ መንገድ አይደለም::ብዙ ውጣ ውረዶች አሉት።
🔻🔹🔹

2⃣. ይህ ሙያ እንደ ቤተሰብ ባህል መወሰድ የለበትም:: አያቴ ሐኪም ነው፣ አባቴ ሐኪም ነው፣ እናም ዶክተር መሆን አለብኝ። ይሄ አይሰራም!!!
🔺🔺🔺

3⃣. የሕክምና ሙያ የሚጠብቀውን ዋጋ ለሚገነዘቡ ሰዎች ነው:: በአንድ ቀን ውስጥ ምንም ነገር አይከሰትም:: ወይም በአንድ ወር ውስጥ ወይም በዓመት ውስጥ እንኳን ለመመስረት በአጠቃላይ አመታትን ይወስዳል። ስሜት የሚጫወተው እዚያ ነው። ለምታደርጉት ነገር በጣም የምትጓጉ ከሆነ, መጠበቅ የጊዜ ጉዳይ ነው::
🔻🔹🔹

4⃣. የሕክምና ሙያው ለማይነጻጸር ነው:: ጓደኛዬ ውጭ ሀገር እየሰራ ነው, መሄድ አለብኝ ወይም የአክስቴ ሴት ልጅ እያገባች ነው... አሁንም ኮሌጅ ነኝ። አንድ ሰው ራሱን ከሌላ ሰው ጋር ባነጻጸረበት ቅጽበት፣ ሁሉንም ዓይነት የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ የሚያስገባ ባዶነት ይፈጥራል።
🔹🔻🔸

5⃣. የሕክምና ሙያ የመንፈስ ጭንቀትን ለመዋጋት በቂ ጥንካሬ ላላቸው ነው:: ትምህርቱ ከባድ እና ብዙ ፈተናዎች አሉት።
🔺🔺🔺

6⃣. አንድ ሰው ለጥናት ጊዜ እና አስደሳች ጊዜ ግልጽ የሆኑ ድንበሮችን ማዘጋጀት ያስፈልገዋል:: በህክምና ውስጥ ለፈተናዎች ብቻ አይሰለጥኑም, በአብዛኛው በታመሙ እና በሞት መካከል ለሚቆሙበት ቀን ነው::
🔻🔹🔹

7⃣. በሕክምና ትምህርት ትምህርቱ አያልቅም:: የመጀመሪያ ዲግሪ የሚፈጀው 'ሰባት አመት ብቻ' ነው፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያውቋቸው ሁሉ የመጀመሪያ ዲግሪዎን እየሰሩ ነው የሚመረቁት። ከዚያም በመረጡት መስክ ላይ በመመስረት ከ3-5 ዓመታት ልዩ ሙያ ይመጣል:: ከዚያ ከ2-3 ዓመታት ንዑስ-ስፔሻላይዜሽን ይከተላል....
🔹🔻🔸

8⃣. ማህበራዊ ህይወት ይከፈላል:: ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጡ ጓደኞችህ እና ዘመዶችህ ከሜድ ተማሪነትህ በኋላ በትዕቢት ምክንያት የምትርቃቸው አድርገው ያስባሉ። ትክክለኛ ምክንያቶችዎን የሚረዳ ሌላ የህክምና ተማሪ ብቻ ነው። ተማሪው ሁልጊዜ የሚያጠናው ነገር አለ::
🔺🔺🔺

9⃣. የሥርዓተ-ሥርዓት ተዋረድ፣ በመሠረቱ የሕክምና መሰላልን መነሳት ማለት ከሥሩ መጀመርን ይጨምራል፣ ከእርስዎ ለሚበልጡ ሁሉ መልስ ይስጡ። በመጨረሻ ደረጃውን እስክትወጣ ድረስ ይህን ታደርጋለህ.
🔻🔹🔹

1⃣0️⃣. ህይወታችሁን በሙሉ ታቆማላችሁ:: ህይወታችሁን ለመተው ተዘጋጁ፣ ምክንያቱም የጊዜ ቁርጠኝነት ከምታስቡት በላይ ነው። ቅዳሜና እሁድ እና ምሽቶችዎን ደህና ሁን ይበሉ። ትዳር፣ ልጆች፣ ቤት፣ መኪና... እነዚህ ነገሮች ዘግይተው ይመጣሉ። ለዚያ ምቾት ሊሰማዎት ይገባል:: »

✍️ዶክተር ቤተልሄም👩‍🔬

ስለ medicine ተጨማሪ መረጃዎችን ከፈለጋችሁ ከዶክተር አንደበት በvoice🎙 አጠር ያለ ማብራሪያ አዘጋጅተን ፖስት እናደርጋለን:: comment ላይ አሳዉቁን👇

ይቀጥላል.....

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍72😱6🥰4❤‍🔥3🎉32🙏2🤩1👌1💔1
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር ይጀምራል።

በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤን ትክክለኛነት እንድናረጋግጥ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰዋል።

ደብዳቤው ከትምህርት ሚኒስቴር የወጣ እና ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደብዳቤው ከደረሳቸው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አረጋግጧል።

ደብዳቤው ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።

በዚህም፦

💫 የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም

💫 የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም

💫 የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።

ምንጭ:- TIKVAH University


JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍34😘3🔥1🥰1👏1
Advanced Freshman
Photo
በዚህ ካላንደር መሰረት የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ዉጤት በቅርቡ ይገለፃል ብለን ተስፋ እናደርጋለን::ተጨማሪ መረጃ ካገኘን የምናደርሳችሁ ይሆናል::

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏93👍18😇6🫡6🔥5🆒3😘31
ስለ ሜዲስን ሙሉ ማብራርያ || About Medicine || የህክምና ትምህርት በ ኢትዮጲያ || #Health…
Ethiopia 24
ስለ ሜዲስን ሙሉ ማብራሪያ

12ኛ ክፍል የጨረሳችሁ እና medicine መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች
👨‍⚕️

👩‍⚕️👨‍⚕️ሜድስን ለመግባት ምን ማድረግ አለብኝ

"ሁሌም ለላቀ ዉጤት"


JOIN US
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍25🥰5🙏3❤‍🔥2
#ፍትህ_ሳትኖር_ለተገደለችው_ህጻን_ሄቨን

"... የ7 ዓመት ልጅ ነች እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች!

ነገር ግን ቤት ያክራያቸው ይህ በፎቶ የምትመለከቱት አከራይ ስሙ ጌታቸው የ7 ዓመት ህፃን ልጅን ጊቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፎ ውስጥ አሽዋ በማድረግ አስገድዶ ደፍሯታል.

በዚህም

* መቀመጫዋ ና
* ማህፀኗ የተጎዱ ሲሆን

የጀርባ አጥንቷ በማህፀኗ በኩል እስከሚታይ ድረስ ደፍሯታል። ስደማበትም በውሀ አጥቧት፣ አንጏቷን አንቆ ገድሏታል፣ የወደቀች እንዲመስልም ሰውነቷን በምላጭ በመተላተል ወደ ውጪ በማውጣት ጥሏታል።

ይህው እናትም የልጄን ፍትህ አሰጡኝ እያለች የኢትዮጵያ ህዝብ እየለመነች ይገኛል::

እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ ላይ

* ሼር

እያደረጋችሁ ተባበሯት

ድምፅ ሁኑ

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭228💔63😢55👍39😱4😨3
ሰላም ቤተሰብ❤️

ሰሞኑን ከ2016 ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳተ መረጃ እየተመለከትን እንገኛለን::

❗️እስካሁን የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት መች እንደሚገለፅ በይፋ የተባለ ነገር የለም::እናም ተማሪዎች ከሐሰተኛ መረጃ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እና ትክክለኛዉን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር እስኪያወጣ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንላለን::

ትክክለኛ መረጃ ሲወጣ እኛም በፍጥነት ምናደርሳችሁ ይሆናል


JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍206🙏54🫡6🥰5👌5😘5🤩1
ዉጤት Aug 27(ማክሰኞ) አይለቀቅም❗️

➡️የባለፈው አመት ዜናዎችን ለዘንድሮ በማስመሰል አድረገው ዉጤት Aug 27 ማክሰኞ ይለቀቃል በማለት የዉሸት መረጃዎችን ከሚያናፍሱ አካላት ተቆጠቡ!

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏96👍47🫡8💔4❤‍🔥3🆒2
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠይቁ በርካታ መልዕክቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡

የመልቀቂያ ፈተናው ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል ተብለው አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ተጠይቀው የሚከተለዉን ምላሽ ሰጥተዋል 🟢

"የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ" የገለፁት ኃላፊው፤ እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡

"እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ መሆኑንና በቅርቡም ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ" ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱65👍49💔12🙏11🥰7🏆6🫡6🔥42
🔸አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ የሰጠኝ ነው፤ 200 ዓመታት ሆኖታል። ነገር ግን ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ና።" አለው።
ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው።

🟢አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል።ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ5 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል።"ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ "አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ" አለ።

🟡አባቱም "እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንዳትናደድ ነው።ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ክብርም አድናቆትም የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!ውድ  እቃ ያለ ቦታው ርካሽ ነው::

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰107👍62🫡19❤‍🔥10🙏9🆒9🤩5👌52😍2🔥1