የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ሄዶ ጭንቅላቱን በፖሊስ በመመታቱ ህይወቱ ያለፈው ተማሪ ጉዳይ😔
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጉዳዩ ዙርያ መረጃ እንደሌለው ለመሰረት ሚድያ ተናግሯል :: ተማሪ ያሬድ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን እንደጓደኞቹ ሁሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ነበር ።
በወቅቱ በተማሪዎች መሀል ግርግር/ረብሻ ቢጤ ሲነሳ እና ፖሊስ ሲመጣ ይበተናሉ፣ ፖሊስም ያገኘውን በያዘው ቆመጥ ይመታል። በዚህ ወቅት ያሬድ ጭንቅላቱን ይመታል፣ ፈተናውን ጨርሶ ወደ ቤቱ ከገባ በኋላ ግን እራሴን አመመኝ ማለት ጀመረ።
"ፓራሲታሞል ተሰጠው፣ ያለፈው ቅዳሜ ሳምንት ደግሞ ወደ ህክምና ሄደ፣ እሑድ ዕለት ግን ደም ወደ ጭንቅላቱ ውስጥ ፈሶ ስለነበር ህይወቱ አልፏል" ብለው ለመሰረት ሚድያ ቃላቸውን የሰጡ ሁለት የቤተሰብ ወዳጅ እና ጎረቤት ናቸው።
"ያሬድ ያለፈው ሰኞ (የዛሬ ሳምንት) ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ተቀብራል። ጎፋ መብራት ኃይል አካባቢ ኗሪ ናቸው፣ ሞቱ ለቤተሰብ እሳት ሆኖባቸዋል" ብለው ምንጮች ለመሰረት ሚድያ መረጃ ሰጥተዋል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለመሰረት ሚድያ ማምሻውን በሰጡት መረጃ የዚህ ድርጊት መረጃ በኮሚሽኑ የለም።
"ተጎጂ ቤተሰቦች በነገው እለት መጥተው ወንጀል ምርመራ ቢሮ ማመልከት ይች
ላሉ" ብለው ተናግረዋል። #መሰረትሚድያ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢79😭50💔29👍26🙏3❤1👌1
Computer science ምን አይነት Department ነው
አብዛኛው ጊዜ ኮምፒውተር ሳይንስ ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው
እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ::
በቀላሉ አማርኛ COMPUTER
የሚገባበት ቦታ ሁሉ ላይ የComputer science ተመራቂ ይገባል
ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር ከ6,000 እስከ 15,000ብር እና ከዛ በላይ ያገኛል ግን በየመስሪያ ቤት ወይም በየ ደርጅት ይለያያል: በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍82👌5❤4🔥4🥰4😍3
ACCOUNTING AND FINANCE 💵
💰 Accounting ማለት ምን ማለት ነው❔
Accounting ማለት➡️ የሂሳብ ስራ ሆኖ የአንድ ድርጅት ወይም የአንድ ባንክ የፋይናንስ ግብይቶችን
✍️ መመዝገብ፣
🗞ማጠቃለል፣
🔍 መተንተን እና
📝 ሪፖርት ማድረግን ጨምሮ ሌሎችን ተያያዥ ጉዳዮችን የሚከታተል የሞያ ዘርፍ ነው😎
🟢 እንዲሁም ገቢዎችን፣ ወጪዎችን፣ ንብረቶችን እና እዳዎችን መከታተል፣ እንዲሁም እንደ የሂሳብ መዛግብት፣ የገቢ መግለጫዎች እና የገንዘብ ፍሰት መግለጫዎች ያሉ የሂሳብ መግለጫዎችን ማዘጋጀትን ይጨምራል።
Finance ማለትስ❓
💵 Finance ማለት የፋይናንስ ተግባር ማለትም( ከገንዘብ አያያዝ ጋር የተያያዘ )የድርጅቱን የፋይናንሺያል ሀብቶች በመምራት ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህም የወደፊት የፋይናንስ ፍላጎቶችን ማቀድ፣ ካፒታል ማሰባሰብ፣ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን ማድረግ እና አደጋዎችን መቆጣጠርን ይጨምራል። ይህ እንደ የፋይናንስ ትንተና፣ በጀት ማውጣት፣ ትንበያ፣ የገንዘብ ፍሰት አስተዳደር፣ የኢንቨስትመንት አስተዳደር እና የፋይናንሺያል ሪፖርት ማድረግን የመሳሰሉ ተግባራትን ያካትታል። የድርጅቱን ዋጋ ከፍ ለማድረግ የስትራቴጂክ የፋይናንስ እቅድ እና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የፋይናንስ ክፍል ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
ስናጠቃልለው ACCOUNTING AND FINANCE የአንድ ድርጅት ወይም ባንክ የፋይናንስ ጤና ለማረጋገጥ እና አግባብነት ያላቸውን ህጎች እና ደንቦችን ለማክበር በጋራ ይሰራል። እንዲሁም በመረጃ የተደገፈ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ አስተዳደርን ለመደገፍ ጠቃሚ የፋይናንስ መረጃ እና ትንታኔ ይሰጣሉ።
በAccounting and Finance የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎች ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል🧐 ❓
በጣም ብዙ የስራ እድሎች አሉ በAccounting and Finance🥰 😌
በጥቂቱ ለማየት ያህል
💸 Accountant
💸 Financial Analyst
💸 Auditor
💸 Tax Advisor
💸 Financial Controller
💸 Investment Analyst
💸 Risk Manager
💸 Treasury Analyst
💸 Budget Analyst
💸 Credit Analyst
💸 Forensic Accountant
💸 Management Accountant
💸 Financial Planner
💸 Compliance Officer እና የመሳሰሉት በጣም ብዙ ስራዎች ላይ መቀጠር ትችላላችሁ ።
ግን አንድ ችግር አለ🫡
በጣም ብዙ የስራ እድል ቢኖርም እንደምታውቁት በአገራችን በአንዴ ወደ ስራ ለመግባት ያስቸግራል ማለቴ
ገንዘብ ወይ ሰው ሊያስፈልግ ይችላል ለምሳሌ ባንክ ምናምን ለመግባት የመግቢያ
መላ(ብር ) ጉቦ መስጠት😁 ምናምን ሊያስፈልጋችሁ ይችላል ብሬ እንዳይሰማን🙈 🥸
💵 ገቢውስ(ደሞዙስ) ምን ያክል ነው ከሀገራችን Economy አንፃር ❓
አንድ ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
🏦 ባንክ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ አንድ Junior Accountant (ለማጅ፣አዲሰ) በወር በአማካኝ እስከ 10,000 ያህል ገቢ ያገኛል ፡፡
Manager 🤵♂️ ከ25-100ሺ ብር🥶
ደሞዙ ግን በያ ድርጅቱ ወይም በየ ባንኩ ይለያያል እናም ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ታገኛላቹ::
👩🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
አብዛኛው በአገራችን የሉት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጆች Accounting and Financeን በዲግሪ የFreshman courseን ጨምሮ ለአራት ዓመታት ነው የሚያስተምሩት።
ማወቅ ያለባችሁ አንድ ወሳኝ ነገር 👇
በAccounting and Finance ተመርቃችሁ ስራ ላይ ሳትቀጠሩ ለሁለት ወይም ለሶስት አመታት ከተቀመጣችሁ ከዛ በኃላ Documentu ይፎረጅዳል 😢ማለትም Documentu ከፎረጀደ በኃላ ስራ አያስቀጥርም ማለት ነው😔 😎
ግን ይሄ አያስጨንቃችሁ ምክንያቱም በAccounting ተመርቃችሁ አንድ አመት እንኳን ሳይሞላችሁ ስራ የመግባት እድላችሁ በጣም የሰፋ ነው🙂 😘
በቃ የAccounting ችግር እሄ ነው እንጂ fieldu እንደኔ እይታ ከSocial stream ውስጥ ከበድ ቢልም በጣም አሪፍ ነው::
እንደውም አብዛኛው Natural Stream የነበሩ ተማሪዎች ለAccounting ብለው ወደ Social ይቀይራሉ ይህንን እናንተም እንደምታውቁት ማለት ነው::
ሌላው ነገር😳 ትምህርቱ ሽምደዳ እንዳይመስላችሁ የconcept ነገር ይበዛዋል ለዛም ነዉ ብዙ ተማሪዎች በዚህ field exit exam ለማለፍ ሚቸገሩት😭 calculation, ቃላቶቹ እንደየ አገባባቸው ይለያያሉ ለምሳሌ debit እና credit accounting ላይ ብዙዎችን ሚያምታቱ ቃላት ናቸው 😁
በዚው አያይዘን እንደ TIP ምንነግራችሁ ነገር ደሞ Business management እና accounting 93% ተመሳሳይ ናቸው😄 በጣም ትንሽ ልዩነት ብቻ ነዉ ያላቸው በተረፈ በጥልቀት ለማወቅ bank ቤት ሚሰሩትን ሰራተኞች ጠይቋቸው
Natural ተማሪዎችም የመማር ዕድሉ አላችሁ ለምሳሌ weakend class..... ሰፋ ያለ ነገር ስለ weakened class ትምህርት እንዴት ከግቢው ትምህርት ጋር ጎን ለጎን እንደምትማሩ እና አንዳንድ ምክሮችን ወደ ፊት እንነግራቿለን✅ Beki ነበርኩ ይመቻችሁ 🍸
ይቀጥል ምትሉ እስቲ 👍❤️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Accounting ማለት
🗞ማጠቃለል፣
Finance ማለትስ
ስናጠቃልለው ACCOUNTING AND FINANCE የአንድ ድርጅት ወይም ባንክ የፋይናንስ ጤና ለማረጋገጥ እና አግባብነት ያላቸውን ህጎች እና ደንቦችን ለማክበር በጋራ ይሰራል። እንዲሁም በመረጃ የተደገፈ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ አስተዳደርን ለመደገፍ ጠቃሚ የፋይናንስ መረጃ እና ትንታኔ ይሰጣሉ።
በAccounting and Finance የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎች ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል
በጣም ብዙ የስራ እድሎች አሉ በAccounting and Finance
በጥቂቱ ለማየት ያህል
ግን አንድ ችግር አለ
በጣም ብዙ የስራ እድል ቢኖርም እንደምታውቁት በአገራችን በአንዴ ወደ ስራ ለመግባት ያስቸግራል ማለቴ
ገንዘብ ወይ ሰው ሊያስፈልግ ይችላል ለምሳሌ ባንክ ምናምን ለመግባት የመግቢያ
መላ(ብር ) ጉቦ መስጠት
አንድ ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
Manager 🤵♂️ ከ25-100ሺ ብር🥶
ደሞዙ ግን በያ ድርጅቱ ወይም በየ ባንኩ ይለያያል እናም ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ታገኛላቹ::
👩🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
አብዛኛው በአገራችን የሉት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጆች Accounting and Financeን በዲግሪ የFreshman courseን ጨምሮ ለአራት ዓመታት ነው የሚያስተምሩት።
ማወቅ ያለባችሁ አንድ ወሳኝ ነገር 👇
በAccounting and Finance ተመርቃችሁ ስራ ላይ ሳትቀጠሩ ለሁለት ወይም ለሶስት አመታት ከተቀመጣችሁ ከዛ በኃላ Documentu ይፎረጅዳል 😢ማለትም Documentu ከፎረጀደ በኃላ ስራ አያስቀጥርም ማለት ነው
ግን ይሄ አያስጨንቃችሁ ምክንያቱም በAccounting ተመርቃችሁ አንድ አመት እንኳን ሳይሞላችሁ ስራ የመግባት እድላችሁ በጣም የሰፋ ነው
በቃ የAccounting ችግር እሄ ነው እንጂ fieldu እንደኔ እይታ ከSocial stream ውስጥ ከበድ ቢልም በጣም አሪፍ ነው::
እንደውም አብዛኛው Natural Stream የነበሩ ተማሪዎች ለAccounting ብለው ወደ Social ይቀይራሉ ይህንን እናንተም እንደምታውቁት ማለት ነው::
ሌላው ነገር
በዚው አያይዘን እንደ TIP ምንነግራችሁ ነገር ደሞ Business management እና accounting 93% ተመሳሳይ ናቸው
Natural ተማሪዎችም የመማር ዕድሉ አላችሁ ለምሳሌ weakend class..... ሰፋ ያለ ነገር ስለ weakened class ትምህርት እንዴት ከግቢው ትምህርት ጋር ጎን ለጎን እንደምትማሩ እና አንዳንድ ምክሮችን ወደ ፊት እንነግራቿለን
ይቀጥል ምትሉ እስቲ 👍
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍181🥰7❤5🙏5❤🔥4🔥3
🧑🔬ስለ ህክምና ማወቅ ያለባችሁ 10 ነገሮች ❗️
«
🟢 ብዙውን ጊዜ ስለ ሙያው ሳያውቅ መድሃኒትን ለመቀላቀል ውሳኔዎች እየተደረጉ ናቸው:: ከዚህ በታች ወደ ህክምና ከመቀላቀል በፊት ባገኛቸው የምመኘውን ከልምዶቼ እውነቶችን ዘርዝሬአለሁ። ይህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እንዲሁም የህክምና ትምህርትን በተገቢው እና በመረጃ በተደገፈ የቅጥር ሂደት ለማሻሻል የበኩሉን እንደሚረዳ ተስፋ አደርጋለሁ።
➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖
1⃣ . የሕክምና ሙያ የታሰበው ጽንፍ መቋቋም ለሚችሉ ግለሰቦች ብቻ ነው:: መድሃኒት ለስላሳ መንገድ አይደለም::ብዙ ውጣ ውረዶች አሉት።
🔻 🔹 🔹
2⃣ . ይህ ሙያ እንደ ቤተሰብ ባህል መወሰድ የለበትም:: አያቴ ሐኪም ነው፣ አባቴ ሐኪም ነው፣ እናም ዶክተር መሆን አለብኝ። ይሄ አይሰራም!!!
🔺 🔺 🔺
3⃣ . የሕክምና ሙያ የሚጠብቀውን ዋጋ ለሚገነዘቡ ሰዎች ነው:: በአንድ ቀን ውስጥ ምንም ነገር አይከሰትም:: ወይም በአንድ ወር ውስጥ ወይም በዓመት ውስጥ እንኳን ለመመስረት በአጠቃላይ አመታትን ይወስዳል። ስሜት የሚጫወተው እዚያ ነው። ለምታደርጉት ነገር በጣም የምትጓጉ ከሆነ, መጠበቅ የጊዜ ጉዳይ ነው::
🔻 🔹 🔹
4⃣ . የሕክምና ሙያው ለማይነጻጸር ነው:: ጓደኛዬ ውጭ ሀገር እየሰራ ነው, መሄድ አለብኝ ወይም የአክስቴ ሴት ልጅ እያገባች ነው... አሁንም ኮሌጅ ነኝ። አንድ ሰው ራሱን ከሌላ ሰው ጋር ባነጻጸረበት ቅጽበት፣ ሁሉንም ዓይነት የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ የሚያስገባ ባዶነት ይፈጥራል።
🔹 🔻 🔸
5⃣ . የሕክምና ሙያ የመንፈስ ጭንቀትን ለመዋጋት በቂ ጥንካሬ ላላቸው ነው:: ትምህርቱ ከባድ እና ብዙ ፈተናዎች አሉት።
🔺 🔺 🔺
6⃣ . አንድ ሰው ለጥናት ጊዜ እና አስደሳች ጊዜ ግልጽ የሆኑ ድንበሮችን ማዘጋጀት ያስፈልገዋል:: በህክምና ውስጥ ለፈተናዎች ብቻ አይሰለጥኑም, በአብዛኛው በታመሙ እና በሞት መካከል ለሚቆሙበት ቀን ነው::
🔻 🔹 🔹
7⃣ . በሕክምና ትምህርት ትምህርቱ አያልቅም:: የመጀመሪያ ዲግሪ የሚፈጀው 'ሰባት አመት ብቻ' ነው፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያውቋቸው ሁሉ የመጀመሪያ ዲግሪዎን እየሰሩ ነው የሚመረቁት። ከዚያም በመረጡት መስክ ላይ በመመስረት ከ3-5 ዓመታት ልዩ ሙያ ይመጣል:: ከዚያ ከ2-3 ዓመታት ንዑስ-ስፔሻላይዜሽን ይከተላል....
🔹 🔻 🔸
8⃣ . ማህበራዊ ህይወት ይከፈላል:: ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጡ ጓደኞችህ እና ዘመዶችህ ከሜድ ተማሪነትህ በኋላ በትዕቢት ምክንያት የምትርቃቸው አድርገው ያስባሉ። ትክክለኛ ምክንያቶችዎን የሚረዳ ሌላ የህክምና ተማሪ ብቻ ነው። ተማሪው ሁልጊዜ የሚያጠናው ነገር አለ::
🔺 🔺 🔺
9⃣ . የሥርዓተ-ሥርዓት ተዋረድ፣ በመሠረቱ የሕክምና መሰላልን መነሳት ማለት ከሥሩ መጀመርን ይጨምራል፣ ከእርስዎ ለሚበልጡ ሁሉ መልስ ይስጡ። በመጨረሻ ደረጃውን እስክትወጣ ድረስ ይህን ታደርጋለህ.
🔻 🔹 🔹
1⃣ 0️⃣ . ህይወታችሁን በሙሉ ታቆማላችሁ:: ህይወታችሁን ለመተው ተዘጋጁ፣ ምክንያቱም የጊዜ ቁርጠኝነት ከምታስቡት በላይ ነው። ቅዳሜና እሁድ እና ምሽቶችዎን ደህና ሁን ይበሉ። ትዳር፣ ልጆች፣ ቤት፣ መኪና... እነዚህ ነገሮች ዘግይተው ይመጣሉ። ለዚያ ምቾት ሊሰማዎት ይገባል:: »
✍️ ዶክተር ቤተልሄም👩🔬
✅ ስለ medicine ተጨማሪ መረጃዎችን ከፈለጋችሁ ከዶክተር አንደበት በvoice🎙 አጠር ያለ ማብራሪያ አዘጋጅተን ፖስት እናደርጋለን:: comment ላይ አሳዉቁን👇
ይቀጥላል.....
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
«
ይቀጥላል.....
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍72😱6🥰4❤🔥3🎉3❤2🙏2🤩1👌1💔1
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር ይጀምራል።
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤን ትክክለኛነት እንድናረጋግጥ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰዋል።
ደብዳቤው ከትምህርት ሚኒስቴር የወጣ እና ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደብዳቤው ከደረሳቸው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አረጋግጧል።
ደብዳቤው ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።
በዚህም፦
💫 የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም
💫 የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም
💫 የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር ይጀምራል።
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤን ትክክለኛነት እንድናረጋግጥ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰዋል።
ደብዳቤው ከትምህርት ሚኒስቴር የወጣ እና ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደብዳቤው ከደረሳቸው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አረጋግጧል።
ደብዳቤው ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።
በዚህም፦
ምንጭ:- TIKVAH University
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍34😘3🔥1🥰1👏1
Advanced Freshman
Photo
በዚህ ካላንደር መሰረት የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ዉጤት በቅርቡ ይገለፃል ብለን ተስፋ እናደርጋለን::ተጨማሪ መረጃ ካገኘን የምናደርሳችሁ ይሆናል::
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏93👍18😇6🫡6🔥5🆒3😘3❤1
Advanced Freshman
🧑🔬ስለ ህክምና ማወቅ ያለባችሁ 10 ነገሮች ❗️ « 🟢 ብዙውን ጊዜ ስለ ሙያው ሳያውቅ መድሃኒትን ለመቀላቀል ውሳኔዎች እየተደረጉ ናቸው:: ከዚህ በታች ወደ ህክምና ከመቀላቀል በፊት ባገኛቸው የምመኘውን ከልምዶቼ እውነቶችን ዘርዝሬአለሁ። ይህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እንዲሁም የህክምና ትምህርትን በተገቢው እና በመረጃ በተደገፈ የቅጥር ሂደት ለማሻሻል የበኩሉን እንደሚረዳ ተስፋ አደርጋለሁ። ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ …
ሰላም ቤተሰብ ❤️
በጠየቃችሁን መሰረት ስለ medicine ሙሉ ማብራሪያ ከdoctor ኢየሩሳሌም ጌቱ አንደበት በvoice🎙 ተዘጋጅቶ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ ይቀርባል::
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
በጠየቃችሁን መሰረት ስለ medicine ሙሉ ማብራሪያ ከdoctor ኢየሩሳሌም ጌቱ አንደበት በvoice
"ሁሌም ለላቀ ዉጤት"
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍26🥰5❤🔥3🙏3
ስለ ሜዲስን ሙሉ ማብራርያ || About Medicine || የህክምና ትምህርት በ ኢትዮጲያ || #Health…
Ethiopia 24
ስለ ሜዲስን ሙሉ ማብራሪያ✅
12ኛ ክፍል የጨረሳችሁ እና medicine መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች👨⚕️
👩⚕️ 👨⚕️ ሜድስን ለመግባት ምን ማድረግ አለብኝ❓
JOIN US
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
12ኛ ክፍል የጨረሳችሁ እና medicine መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች
"ሁሌም ለላቀ ዉጤት"
JOIN US
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍25🥰5🙏3❤🔥2
#ፍትህ_ሳትኖር_ለተገደለችው_ህጻን_ሄቨን
"... የ7 ዓመት ልጅ ነች እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች!
ነገር ግን ቤት ያክራያቸው ይህ በፎቶ የምትመለከቱት አከራይ ስሙ ጌታቸው የ7 ዓመት ህፃን ልጅን ጊቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፎ ውስጥ አሽዋ በማድረግ አስገድዶ ደፍሯታል.
በዚህም
* መቀመጫዋ ና
* ማህፀኗ የተጎዱ ሲሆን
የጀርባ አጥንቷ በማህፀኗ በኩል እስከሚታይ ድረስ ደፍሯታል። ስደማበትም በውሀ አጥቧት፣ አንጏቷን አንቆ ገድሏታል፣ የወደቀች እንዲመስልም ሰውነቷን በምላጭ በመተላተል ወደ ውጪ በማውጣት ጥሏታል።
ይህው እናትም የልጄን ፍትህ አሰጡኝ እያለች የኢትዮጵያ ህዝብ እየለመነች ይገኛል::
እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ ላይ
* ሼር
እያደረጋችሁ ተባበሯት
ድምፅ ሁኑ

😭228💔63😢55👍39😱4😨3
ሰላም ቤተሰብ❤️
ሰሞኑን ከ2016 ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳተ መረጃ እየተመለከትን እንገኛለን::
❗️ እስካሁን የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት መች እንደሚገለፅ በይፋ የተባለ ነገር የለም::እናም ተማሪዎች ከሐሰተኛ መረጃ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እና ትክክለኛዉን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር እስኪያወጣ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንላለን::
ትክክለኛ መረጃ ሲወጣ እኛም በፍጥነት ምናደርሳችሁ ይሆናል✅
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ሰሞኑን ከ2016 ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳተ መረጃ እየተመለከትን እንገኛለን::
ትክክለኛ መረጃ ሲወጣ እኛም በፍጥነት ምናደርሳችሁ ይሆናል
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍206🙏54🫡6🥰5👌5😘5🤩1
ዉጤት Aug 27(ማክሰኞ) አይለቀቅም❗️
➡️ የባለፈው አመት ዜናዎችን ለዘንድሮ በማስመሰል አድረገው ዉጤት Aug 27 ማክሰኞ ይለቀቃል በማለት የዉሸት መረጃዎችን ከሚያናፍሱ አካላት ተቆጠቡ!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏96👍47🫡8💔4❤🔥3🆒2
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል❔
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠይቁ በርካታ መልዕክቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡
የመልቀቂያ ፈተናው ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል ተብለው አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ተጠይቀው የሚከተለዉን ምላሽ ሰጥተዋል🟢
"የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ" የገለፁት ኃላፊው፤ እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡
"እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ መሆኑንና በቅርቡም ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ" ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠይቁ በርካታ መልዕክቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡
የመልቀቂያ ፈተናው ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል ተብለው አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ተጠይቀው የሚከተለዉን ምላሽ ሰጥተዋል
"የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ" የገለፁት ኃላፊው፤ እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡
"እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ መሆኑንና በቅርቡም ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ" ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱65👍49💔12🙏11🥰7🏆6🫡6🔥4❤2
ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰107👍62🫡19❤🔥10🙏9🆒9🤩5👌5⚡2😍2🔥1
#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን አስተዋወቀ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል።
የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፥ ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኖ የተቋቋመው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ነጻነት፤ አስተዳዳሪዊ ነጻነት፤ የፋይናንስ ነጻነት እና አካዳሚክ ነጻነት ማግኘቱን ገልጸዋል።
" ይህም መምህራኑን ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት ይሰጠዋል " ሲሉ ገልጸዋል።
አዲስ ይተገበራል በተባለው የቅበላ አሰራር በ2014፤ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።
መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው❔
ዶ/ር ሳሙኤል ፥ አንዱ መስፈርት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 50 በመቶ በላይ ማምጣት እንደሆነ ገልጸዋል።
ይህ ግን የተመዝጋቢዎችን ቁጥር ባገናዘበ መልኩ 60 ወይም 70 በመቶ ድረስ ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል።
በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው በራሱ የሚያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና (Undergraduate Admission Test) የሚኖረው ሲሆን ይህንን ፈተና ማለፍም ሌላው ዩኒቨርሲቲው ያስቀመጠው መስፈርት ነው ብለዋል።
ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል❔
🟢 በዩኒቨርስቲው መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚቀርበው የፈተና ይዘት ምን መልክ አለው በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶ/ር ሳሙኤል ፈተናው የአፕቲቲውድ (Apptitude) መልክ የሚኖረው እንደሆነ ጠቅሰው የተማሪዎችን የቋንቋ፤ የማመዛዘን እንዲሁም የቀመር አቅማቸውን የሚለካ እንደሚሆን ጠቁመዋል።
🟢 ፈተናው ከሌሎች የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይነት ሊኖረው እንደሚችል ያነሱት ፕሬዝዳንቱ ሆኖም የሚወጣው ፈተና ሙሉ በሙሉ የዩኒቨርስቲው እንደሚሆን አስረድተዋል።
የክፍያ እና የስኮላር ሺፕ ሁኔታ በተመለከተ ምን ተባለ❔
በዩኒቨርስቲው ለመማር ጥያቄ የሚያቀርቡ ተማሪዎች በሁለት አይነት መንገድ እንደሚስተናገዱ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።
✅ አንደኛው መስፈርቱን አሟልተው እና ሙሉ ክፍያ ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች ሲሆኑ ሌላው መንግስት ስፖንሰር ሺፕ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁ ተማሪዎች ናቸው።
ይህን በተመለከተ የተቀመጠ ኮታ እንደሌለ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል እንደ እቅዳቸው ግን 50 በመቶ በመንግስት 50 በመቶ በግል ወጪያቸው የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎች ለመቀበል እንደሆነ ገልጸው ካልሆነም ቁጥሩ በተወሰነ መልኩ ልዩነት ሊኖረው እንደሚችልም ጠቁመዋል።
መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሽፈን የሚያስተናግድበት ሥርዓት እንደሚኖር እና ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥም ተመላክቷል።
ተማሪዎች በሚያመለክቱበት ወቅት ብዙ ቅጾችን እንደሚሞሉ ፤ ስኮላርሺፕ የሚጠይቁ ተማሪዎች ከፍለው መማር እንደማይችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማሟላት እንደሚጠበቅባቸው እና የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚጣራና ሐሰተኛ ሆኖ ከተገኘ የህግ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል ጭምር አንስተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ዩኒቨርስቲው በተከታታይ እንደሚሰጥ አረጋግጧል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን አስተዋወቀ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል።
የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፥ ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኖ የተቋቋመው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ነጻነት፤ አስተዳዳሪዊ ነጻነት፤ የፋይናንስ ነጻነት እና አካዳሚክ ነጻነት ማግኘቱን ገልጸዋል።
" ይህም መምህራኑን ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት ይሰጠዋል " ሲሉ ገልጸዋል።
አዲስ ይተገበራል በተባለው የቅበላ አሰራር በ2014፤ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።
መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው
ዶ/ር ሳሙኤል ፥ አንዱ መስፈርት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 50 በመቶ በላይ ማምጣት እንደሆነ ገልጸዋል።
ይህ ግን የተመዝጋቢዎችን ቁጥር ባገናዘበ መልኩ 60 ወይም 70 በመቶ ድረስ ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል።
በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው በራሱ የሚያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና (Undergraduate Admission Test) የሚኖረው ሲሆን ይህንን ፈተና ማለፍም ሌላው ዩኒቨርሲቲው ያስቀመጠው መስፈርት ነው ብለዋል።
ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል
የክፍያ እና የስኮላር ሺፕ ሁኔታ በተመለከተ ምን ተባለ
በዩኒቨርስቲው ለመማር ጥያቄ የሚያቀርቡ ተማሪዎች በሁለት አይነት መንገድ እንደሚስተናገዱ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።
ይህን በተመለከተ የተቀመጠ ኮታ እንደሌለ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል እንደ እቅዳቸው ግን 50 በመቶ በመንግስት 50 በመቶ በግል ወጪያቸው የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎች ለመቀበል እንደሆነ ገልጸው ካልሆነም ቁጥሩ በተወሰነ መልኩ ልዩነት ሊኖረው እንደሚችልም ጠቁመዋል።
መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሽፈን የሚያስተናግድበት ሥርዓት እንደሚኖር እና ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥም ተመላክቷል።
ተማሪዎች በሚያመለክቱበት ወቅት ብዙ ቅጾችን እንደሚሞሉ ፤ ስኮላርሺፕ የሚጠይቁ ተማሪዎች ከፍለው መማር እንደማይችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማሟላት እንደሚጠበቅባቸው እና የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚጣራና ሐሰተኛ ሆኖ ከተገኘ የህግ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል ጭምር አንስተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ዩኒቨርስቲው በተከታታይ እንደሚሰጥ አረጋግጧል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40⚡2😱2🫡2🔥1🥰1🙏1