Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
🎙ነገ ሰኞ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል!!! የሚነሱትን ነጥቦች በፍጥነት ለእናንተ የምናደርስ ይሆናል!!! መግለጫው እና ዉጤት ስንት ሰዓት ላይ እንደሆነ እስካሁን የተባለ ነገር የለም❗️

💳ቻናላችንን ለሌሎች share አርጉላቸው ➡️

💬በዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ፈተና ምን ያህል percentage %ተማሪ የሚያልፍ ይመስላቿል

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡42👍34🙈16💯10🔥8❤‍🔥4👏2🙏2🥰1
ዘንድሮስ ምን አይነት ውጤት ይመዘገባል ?

የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይገለጻል።

ትምህርት ሚኒስቴር በፈተናው ውጤት ዙሪያ ነገ ከሰዓት ማብራሪያ ይሰጣል።

ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መረጃ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ 701,749 ተማሪዎች መካከል 684,205 ተማሪዎች ወይም 97.5 በመቶዎቹ ፈተናውን ወስደዋል።

ቀሪዎቹ በተለያዩ ምክንያቶችና ትምህርታቸውን ዘግይተው በመጀመራቸው ፈተናውን አልወሰዱም።

ከተፈታኞቹ ውስጥ 29,718 የሚሆኑ ተማሪዎች ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የኦንላይን ፈተና አማካኝነት ፈተናቸውን የወሰዱ ናቸው።

የብሔራዊ ፈተናው ውስጤት ነገ ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ/ም ይገለጻል ተብሎ ይጠበቃል።

ባለፉት ዓመታት በተለይም ተማሪዎችን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲ) አስገብቶ ፈተና መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እጅግ ዝቅ ያለ ውጤት / በብዛት ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የማያስመዘግቡበት መሆኑ ይታወቃል።

ለአብነት በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑ 845,099 ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ አምጥተው ማለፍ የቻሉት 27,267 / 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው።

ከዛ በፊት በ2014ቱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 896,520 ተማሪዎች ተፈትነው 50 በመቶና በላይ አምጥተው ያለፉት 30,034 / 3.3 በመቶ ብቻ ናቸው።

ትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታ የሚያልፉ ተማሪዎች ዝቅተኛ መሆኑን ተከትሎ የሬሜዲያል ፕሮግራም በመስጠት ያን ያለፉ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ የማድረግ ስራ ሲሰራ ነበር።

ይህ ስራ " ለአንድ ጊዜ ብቻ " ተብሎ የነበረ ሲሆን በ2015 ቀጥታ ያለፉ ተፈታኞች ውስን በመሆናቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ቃላቸውን ስላጠፉ በይፋ ይቅርታ ጠይቀው የሬሜዲያል ፕሮግራሙ እንዲቀጥል አድርገው ነበር።

° ዘንድሮውስ ምን አይነት ውጤት ይመዘገባል ?
° ምን ያህል ተማሪ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘግባል ?


ሁሉንም አብረን የምናየው ይሆናል።

ነገ ከሰዓት የፈተናው ውጤት በትምህርት ሚኒስቴር ይገለጻል።

Via :TikvahEthiopia

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍69🙈17🙏10🤓7😱3🔥2👏2🤯2🆒21
እንግዲ የናንተም የኛም ልፋት እና ጥረት ውጤት የሚታይበት ጊዜ ደርሷል በየእምነታችሁ ፈጣሪ እንዲረዳችሁ ከልብ እንመኛለን🙏🙏

መልካም ውጤት❤️

ዉጤት ሲመጣ የconnection መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል በዚህ ቻናል በሚተዳደር group በአድሚኖች በኩል በነፃ ምናይላችሁ ይሆናል::

ሁላችሁም ተቀላቀሉ ጓደኞቻችሁንም በgroupu ዉስጥ add ማድረግ እንዳትረሱ 😊

👇👇👇join here
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏29👍14❤‍🔥4🥰2
አይዟችሁ🦋በዚህ ሰዓት tension ያለ ነገር ነዉ🫶ራሳችሁን ለማረጋጋት ሞክሩ🙌🙏

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰136🙏110👍26💔21🫡13🙈11❤‍🔥6🆒6😇5🤗3😘2
🔻እስካሁን officially መግለጫው ሚሰጥበት ሰዓት አልተገለፀም:: መግለጫ መሰጠት ሲጀመር እኛም በፍጥነት share እናረጋቿለን🔺

ቸር ወሬ ያሰማን 🙏

@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏172👍35🥰25🤓4🆒32💯2😱1😘1
Live TIKVAH telegram channel ላይ መከታተል ትችላላችሁ ቤተሰብ❤️

Link:-
https://news.1rj.ru/str/tikvahethiopia?livestream

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11🤗11🥰4🤓2🙏1
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19😱4🔥3🤝3🫡2🥰1
Advanced Freshman
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
#Update

ከፈተና የደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ

➡️353 ተማሪዎች ላይ የሙሉ ፈተና ውጤት ተሰርዟል።

➡️ 36 ተማሪዎች ላይ ደግሞ አንድ የትምህርት ዓይነት ተሰርዟል።

JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯8👍6💔5😱4
Advanced Freshman
የወንዶች አማካይ ውጤት - 30.66 የሴቶች አማካይ ውጤት - 28 JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ከፍተኛ ውጤት ይፋ ሆኗል

የትግራይ ክልል 675 ከ 700  ወንድ

ከፍተኛ ውጤት በናቹራል ሳይንስ ተማሪ 575 ሴት

ከፍተኛ ውጤት በሶሻል ተማሪ 538 ሴት

JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱18🔥14👍11🥰4
Advanced Freshman
በዚኛው አመት 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል!
36,409 ተማሪዎች አልፈዋል
👍37🔥18🙏11👏8😢7😨6💔4🫡1
አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።

አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23😢11🙏3🔥2😱2
በአጠቃላይ 1663 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።

ሀረሪ ውስጥ ሁሉም አሳልፈዋል።

አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም አላሳለፉም።

JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😨28👍9💔7😐6🙈4
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን እና በወረቀት የተሰጠ ሲሆን፤ ፈተናውን በኦንላይን ከወሰዱት መካከል 26.6 በመቶ የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አምጥተዋል።

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏31😢11👍8😐6🤯4🔥3
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተማሪዎችን ቁጥር ለማሳደግ ይሠራል።

ዘንድሮ 30 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን የወሰዱ ሲሆን፤ በቀጣይ ዓመት እስከ 150 ሺህ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናውን እንዲወስዱ ለማድረግ ዕቅድ ይዘናል።

- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤨14👍10🙈5😢4😐2🫡1