Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
🔻እስካሁን officially መግለጫው ሚሰጥበት ሰዓት አልተገለፀም:: መግለጫ መሰጠት ሲጀመር እኛም በፍጥነት share እናረጋቿለን🔺

ቸር ወሬ ያሰማን 🙏

@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏172👍35🥰25🤓4🆒32💯2😱1😘1
Live TIKVAH telegram channel ላይ መከታተል ትችላላችሁ ቤተሰብ❤️

Link:-
https://news.1rj.ru/str/tikvahethiopia?livestream

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11🤗11🥰4🤓2🙏1
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19😱4🔥3🤝3🫡2🥰1
Advanced Freshman
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
#Update

ከፈተና የደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ

➡️353 ተማሪዎች ላይ የሙሉ ፈተና ውጤት ተሰርዟል።

➡️ 36 ተማሪዎች ላይ ደግሞ አንድ የትምህርት ዓይነት ተሰርዟል።

JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯8👍6💔5😱4
Advanced Freshman
የወንዶች አማካይ ውጤት - 30.66 የሴቶች አማካይ ውጤት - 28 JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ከፍተኛ ውጤት ይፋ ሆኗል

የትግራይ ክልል 675 ከ 700  ወንድ

ከፍተኛ ውጤት በናቹራል ሳይንስ ተማሪ 575 ሴት

ከፍተኛ ውጤት በሶሻል ተማሪ 538 ሴት

JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱18🔥14👍11🥰4
Advanced Freshman
በዚኛው አመት 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል!
36,409 ተማሪዎች አልፈዋል
👍37🔥18🙏11👏8😢7😨6💔4🫡1
አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።

አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23😢11🙏3🔥2😱2
በአጠቃላይ 1663 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።

ሀረሪ ውስጥ ሁሉም አሳልፈዋል።

አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም አላሳለፉም።

JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😨28👍9💔7😐6🙈4
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን እና በወረቀት የተሰጠ ሲሆን፤ ፈተናውን በኦንላይን ከወሰዱት መካከል 26.6 በመቶ የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አምጥተዋል።

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏31😢11👍8😐6🤯4🔥3
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተማሪዎችን ቁጥር ለማሳደግ ይሠራል።

ዘንድሮ 30 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን የወሰዱ ሲሆን፤ በቀጣይ ዓመት እስከ 150 ሺህ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናውን እንዲወስዱ ለማድረግ ዕቅድ ይዘናል።

- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤨14👍10🙈5😢4😐2🫡1
🔠በወረቀት ከተፈተኑት ተማሪዎች 4.4% አልፏል

💻በኮምፒዩተር ከተፈተኑት ደግሞ 26.6% አልፏል


@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯26👍8🤓8😱5😇3😨2❤‍🔥1🙏1😘1
በተወሰነ ቁጥር ሬሚዲያል ይኖራል 😍😍
🥰38🙏16👍8👏7🤯2🤨21😘1
ሙሉ በሙሉ remedial አይቀርም ነገር ግን ቁጥሩ ትንሽ ይሆናል
👍22🫡5😍4🙏2😐2🤓2
ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል።

" አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል።

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰26🙏7👍6🔥4👏3🤯2❤‍🔥11🏆1
በ2016 ዓ.ም በፀጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መውሰድ ላልቻሉ ተማሪዎች በተለይ (በአማራ ክልል) 2ኛ ዙር ፈተና ከመስከረም 13-15/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13🤯13🙏4😐3
መግለጫውን እንዴት አያችሁት

ማታ 6 ሰዓት ላይ ዉጤት ይለቀቃል

JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍46😢23🙉10🙏9💔9🆒6🤯4👌2😐21