Advanced Freshman
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
#Update
ከፈተና የደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ
➡️ 353 ተማሪዎች ላይ የሙሉ ፈተና ውጤት ተሰርዟል።
➡️ 36 ተማሪዎች ላይ ደግሞ አንድ የትምህርት ዓይነት ተሰርዟል።
JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ከፈተና የደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ
JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯8👍6💔5😱4
Advanced Freshman
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል። @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏31🙏12🥰4👍3🔥2🤯2
Advanced Freshman
ውጤቱ ምን ይመስላል ? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል። @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13🔥10🥰4❤🔥2
Advanced Freshman
የወንዶች አማካይ ውጤት - 30.66 የሴቶች አማካይ ውጤት - 28 JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ከፍተኛ ውጤት ይፋ ሆኗል
የትግራይ ክልል 675 ከ 700 ወንድ
✅ ከፍተኛ ውጤት በናቹራል ሳይንስ ተማሪ 575 ሴት
✅ ከፍተኛ ውጤት በሶሻል ተማሪ 538 ሴት
JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የትግራይ ክልል 675 ከ 700 ወንድ
JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱18🔥14👍11🥰4
በአጠቃላይ 1663 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።
ሀረሪ ውስጥ ሁሉም አሳልፈዋል።
አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም አላሳለፉም።
JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ሀረሪ ውስጥ ሁሉም አሳልፈዋል።
አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም አላሳለፉም።
JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😨28👍9💔7😐6🙈4
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን እና በወረቀት የተሰጠ ሲሆን፤ ፈተናውን በኦንላይን ከወሰዱት መካከል 26.6 በመቶ የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አምጥተዋል።
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏31😢11👍8😐6🤯4🔥3
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተማሪዎችን ቁጥር ለማሳደግ ይሠራል።
ዘንድሮ 30 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን የወሰዱ ሲሆን፤ በቀጣይ ዓመት እስከ 150 ሺህ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናውን እንዲወስዱ ለማድረግ ዕቅድ ይዘናል።
- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ዘንድሮ 30 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን የወሰዱ ሲሆን፤ በቀጣይ ዓመት እስከ 150 ሺህ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናውን እንዲወስዱ ለማድረግ ዕቅድ ይዘናል።
- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤨14👍10🙈5😢4😐2🫡1
ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል።
" አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል።
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
" አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል።
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰26🙏7👍6🔥4👏3🤯2❤🔥1❤1🏆1
በ2016 ዓ.ም በፀጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መውሰድ ላልቻሉ ተማሪዎች በተለይ (በአማራ ክልል) 2ኛ ዙር ፈተና ከመስከረም 13-15/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13🤯13🙏4😐3
#በአጠቃላይ
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው መግለጫ ምን አሉ?
ውጤቱ ምን ይመስላል ?
" በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል።
አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው።
ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት።
አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።
አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።
ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ?
በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው።
በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው።
ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል ፤ ከ700 ይሄን ያህል ውጤት ሲመዘገብ።
ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም።
በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።
ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል።
" አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል።
የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " ዘንድሮ ሁሉም
ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል " ብሏል።
" በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው " ተብሏል።
ከአክቹዋል ቁጥር ያነሰው አንድ ክልል ነው እሱም የአማራ ክልል እንደሆነ ተገልጿል።
ክልሉ ያነሰው ደግሞ የተፈተኑት ተማሪዎች ቁጥር ከግማሽ በታች ስለነበር ነው ተብሏል።
ክልሉ ፈተና ካስፈተናቸው ውስጥ ግን 6.6 በመቶ ተማሪዎች አልፈዋል።
አምና ከተመዘገበው 4.1 በመቶ ዘንድሮ በልጧል።
ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ ፤ የካቴድራል ተማሪ ናት።
ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል። ከኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት ናት።
በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።

👍32🤓10🔥6😐3🤯2🙏2
ዉጤት ምታዩባቸው websites እነዚህ ናቸው ::
1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
4. t.me/EAESbot
ተማሪዎችን add በማድረግ ተባበሩን
Join
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15❤🔥6🙏5😘2😱1
#Ethiopia
ውጤቱ በጣም ዝቅተኛ ነው !
" በ2016 ትምህርት ዘመን በወረቀትና በበይነ መረብ የተሰጠው ፈተና ውጤት እንድምታው ሲታይ ከ2014 ዓ/ም 30,034 (3.3%) ፣ ከ2015 ዓ/ም 27,267 (3.2%) ... (ዘንድሮ 5.4%) መሆኑ እያሽቆለቆለ እየሄደ ያለው ጉዞ የተገታ እና መጠነኛ የመሻሻል አዝማሚያ ያሳየ ቢሆንም አሁንም 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ቁጥር በጣም #ዝቅተኛ ነው። " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ውጤቱ በጣም ዝቅተኛ ነው !
" በ2016 ትምህርት ዘመን በወረቀትና በበይነ መረብ የተሰጠው ፈተና ውጤት እንድምታው ሲታይ ከ2014 ዓ/ም 30,034 (3.3%) ፣ ከ2015 ዓ/ም 27,267 (3.2%) ... (ዘንድሮ 5.4%) መሆኑ እያሽቆለቆለ እየሄደ ያለው ጉዞ የተገታ እና መጠነኛ የመሻሻል አዝማሚያ ያሳየ ቢሆንም አሁንም 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ቁጥር በጣም #ዝቅተኛ ነው። " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💔20👍12🫡8🙉8👏5🏆4😐4
ዛሬ ውጤት የምትጠብቁ የ12ኛ ክፍል የቻናላችን ቤተሰቦች❤️
@advanced_freshman✅
🦋 መልካም ዕድል ተመኝተናል። ነገር ግን ውጤቱ ምንም ይሁን ምን በፀጋ ተቀብላችሁ በአዲስ አመት የወደፊት ህይወታችሁን አቅዳችሁ እንድትንቀሳቀሱ እንመክራለን።
🟢 ጥሩ ውጤት ብታመጡ ደስ ይላል ግን ባታመጡም ህይወታችሁ እሱ ብቻ ነው ማለት አይደለም። ከጠነከራችሁ በዚህ ዘመን እራሳችሁን ልትለውጡባቸው የምትችሉባቸው በጣም ብዙ የስራ ዘርፎች አሉ። እድሜ ለቴክኖሎጂ!!!
🟢 ስለዚህ አለፍን ብላችሁ ብዙ አትደሰቱ ዋናው ልፋት ገና ነው። አላለፍንም ብላችሁም ብዙ አትከፉ ብዙ ዕድል ስላላችሁ።
✅ የሬሚዲያል መቁረጫ ነጥብ ስንት እንደሆነ ተከታትለን ምናሳዉቃቹ ይሆናል::
ስሜታችሁን በልክ አድርጉት።
መልካም ዕድል!!!!🙏
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅
@advanced_freshman
ስሜታችሁን በልክ አድርጉት።
መልካም ዕድል!!!!🙏
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏110👍26❤🔥5🫡5🥰3😍2😇2🔥1🤗1