Forwarded from Bright Academy
እስቲ ዛሬ ስለ Economics ትንሽ እንበላቹ ✌️
📚Economics ብዙ ቦታ የምንሰማው ብዙ ቦታ የሚነገር የትኛውም የህይወታችን ክፍል ላይ የምንጠቀመው ሀሳብ ወይንም ቃል ነው🙈 መቼም ገንዘብ💵💸 በተነሳ ቁጥር Economy, Economics, Inflation ሲባል እንደሰማን ነው🤓 ታዲያ ይህ ትልቅ የሆነ ሀሳብ በጥናት ደረጃ በሁለት ተከፍሎ እንደሚጠና በእርግጠኝነት ሰምታችሁአል😎
1⃣-Microeconomics- በትንሿ😌
Microeconomics የሚያጠናው በትንሹ ማለትም individual households (እኛን እንደማለት ነው)😜
Firms(ሻጮች) የሚያደርጉትን ግብይት እንዲሁም መስተጋብር ሚያጠና Branch of Economics ነው😃
በአጭሯ-Microeconomics Studies the individual decision making behaviour of different economic units such as households, firms, and government at disaggregated level.
በፍፁም መርሳት የሌለባቹ Micro ከተባለ Disaggregated Level ነው ያለው ማለትም በተናጥል የሚደረግ ወይም ብቻ ለብቻ የሚደረግ ጥናት ነው እያንዳንዷን Sector ለብቻዋ ማጥናት ማለት ነው እሺ🤓
2⃣-Macroeconomics-በትልቁ🤓
ሌላኛው Macroeconomics ደግሞ ሁሉንም የ አንድን ሀገር Economy የሚዳስስ በአጠቃላይ ኢኮኖሚውን የሚያጠና ዘርፍ ነው😁
በአጭሯ-Macroeconomics studies overall or aggregate behavior of the economy such as the overall level of output, prices, and employment
አሁንም መርሳት የሌለባቹ ነገር Macroeconomics የሚያጠናው Aggregate Economy ነው በአጠቃላይ ያለውን የአንድን ሀገር ኢኮኖሚ ነው የሚያጠናው😄
ለሌሎች Share ማድረጋቹን አትርሱ🫡
⚡️ 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 ⚡️
@BrightAcademy9_12✅

@BrightAcademy9_12
@BrightAcademy9_12
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍34❤7🔥2🥰2👏2
Forwarded from Bright Academy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@BrightAcademy9_12
@BrightAcademy9_12
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31❤5👏4🫡4🥰2😁1
ልዩ መረጃ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ጠፈር ሊጓዙ ነው ተባለ
የዜና ምንጩ ጠ/ሚኒስትሩ ጠፈር ላይ በመሆን ለአለም ህዝብ የሰላም መልዕክት ለማስተላለፍ ማቀዳቸዉን አረጋግጫለሁ ማለቱን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።
የጉዞ እቅዱ ከተሳካ ወደ ጠፈር የተጓዙ የመጀመርያው የአለማችን መሪም ያደርጋቸዋል።
በአለም ታሪክ ወደ ጠፈር (space) የተጓዙ ሰዎች ቁጥር 721 እንደሆነ የታሪክ ድርሳናት ያሳያሉ፣ ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ የጠፈር ተመራማሪዎች ሲሆኑ ከቅርብ አመታት ግን ጥቂት ሰዎች ከፍተኛ ገንዘብ በመክፈል የዝቅተኛው ንፍቀ ክበብ የጠፈር ጉብኝት አድርገዋል።
Via መሠረት ሚዲያ
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ጠፈር ሊጓዙ ነው ተባለ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ጠፈር ሊጓዙ ነው ሲል መሠረት ሚዲያ ዘግቧል።የዜና ምንጩ ጠ/ሚኒስትሩ ጠፈር ላይ በመሆን ለአለም ህዝብ የሰላም መልዕክት ለማስተላለፍ ማቀዳቸዉን አረጋግጫለሁ ማለቱን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።
የጉዞ እቅዱ ከተሳካ ወደ ጠፈር የተጓዙ የመጀመርያው የአለማችን መሪም ያደርጋቸዋል።
በአለም ታሪክ ወደ ጠፈር (space) የተጓዙ ሰዎች ቁጥር 721 እንደሆነ የታሪክ ድርሳናት ያሳያሉ፣ ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ የጠፈር ተመራማሪዎች ሲሆኑ ከቅርብ አመታት ግን ጥቂት ሰዎች ከፍተኛ ገንዘብ በመክፈል የዝቅተኛው ንፍቀ ክበብ የጠፈር ጉብኝት አድርገዋል።
Via መሠረት ሚዲያ
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
🤣136👍17😁14❤3🔥2😎2🎉1🏆1
Advanced Freshman
ልዩ መረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ጠፈር ሊጓዙ ነው ተባለ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ጠፈር ሊጓዙ ነው ሲል መሠረት ሚዲያ ዘግቧል። የዜና ምንጩ ጠ/ሚኒስትሩ ጠፈር ላይ በመሆን ለአለም ህዝብ የሰላም መልዕክት ለማስተላለፍ ማቀዳቸዉን አረጋግጫለሁ ማለቱን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። የጉዞ እቅዱ ከተሳካ ወደ ጠፈር የተጓዙ የመጀመርያው የአለማችን መሪም ያደርጋቸዋል። በአለም ታሪክ ወደ…
መሄድ ሚፈልግ ሰው comment ላይ አሳዉቁን ticket ሳያልቅ😌
🤣86🤓9🔥4
#RemedialExam
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከግንቦት 25-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
መርሐግብሩ እንደሚያሳየው ከማዕከል የሚሰጠው ፈተና ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ ግንቦት 25/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና ይጀመራል፡፡
በኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ፈተናው አርብ ግንቦት 29/2017 ዓ.ም የማይሰጥ መሆኑን መርሐግብር ያሳያል፡፡
ፈተናው ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል፡፡
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል ብቻ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡

👍21❤18🥰5😱1
ሬሜዲያል ተማሪዎች መልካም ፈተና ተመኘንላችሁ❤ ብዙም አትጨናነቁ እሺ🙏 ምክንያቱም ፈጣሪ ለናንተ ያለው ብቻ ነው ሚሆነው🥰
ፈጣሪ ቀጣይ አመት የFreshman ተማሪ ያድርጋችሁ😊
@ADVANCED_FRESHMAN
ፈጣሪ ቀጣይ አመት የFreshman ተማሪ ያድርጋችሁ😊
@ADVANCED_FRESHMAN
🙏256❤32🥰28🤗7🔥6💯4😱2
#RemedialExam
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከዛሬ ግንቦት 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት ይሰጣል።
ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና በሦስት ክፍለ ጊዜ ይሰጣል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN

👍18❤13🙏6🤓2
💫 ለመላው የእስልምና 🕌 እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ተኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
✨️መልካም በዓል ይሆንላቹ ዘንድ ቻናላችን ይመኛል !❤
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
✨️መልካም በዓል ይሆንላቹ ዘንድ ቻናላችን ይመኛል !❤
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
❤36🙏7👍5🥰3
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ የመጨረሻ ቀን ፈተና በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ፈተናው በጥብቅ ዲሲፕሊን እና የፈተና ስነ-ምግባር እየተሰጠ ነው።
77 ሺህ የሚሆኑ የሪሚዲያል ተማሪዎች በ41 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 64 የፈተና ማዕከላት የሪሚዲያል ፈተና እየወሰዱ እንደሚገኙ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡
የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡ (ምስል፦ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ)
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
77 ሺህ የሚሆኑ የሪሚዲያል ተማሪዎች በ41 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 64 የፈተና ማዕከላት የሪሚዲያል ፈተና እየወሰዱ እንደሚገኙ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡
የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡ (ምስል፦ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ)
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
❤17👍8💯4
Freshaman ተማሪዎች Final Exam ጨረሳችሁ? ምንስ Department ለመግባት አሰባችሁ? ምትፈልጉት Info ካለም ጻፉልን✍️
👍9❤3
ፍሬሾች 2nd semester ምን ነበር የገባችሁት?
Anonymous Poll
13%
Medicine
10%
Other Health
12%
Other natural
14%
Other social
5%
Law
29%
Engineering
17%
Remedial ነኝ🙌
👍23❤13🔥3
Advanced Freshman
ፍሬሾች 2nd semester ምን ነበር የገባችሁት?
እስቲ ዛሬ ማታ ስለ ተወሰኑ ዲፓርትመንቶች የተወሰኑ መረጃ እነግራቿ️ለው፡፡
Like👍🔥 ግጩኝ😅
Like👍🔥 ግጩኝ😅
👍225❤14🔥11😍3
አብዛኞቻቹ ስለ ተለያዩ department መረጃዎችን ጠይቃቿል::ዘመኑ የቴክኖሎጂም አይደል ስለ ፈለጋችሁት ዲፓርትመንት Ai ን ማማከር ትችላላችሁ (በተለይ Engineering )::ግን የተወሰኑትን ለማየት ያህል፦
በመጀመርያ Other Natural እና other social ዉስጥ ያላችሁ ደግሞ በጣም ገራሚ የሆኑ ዲፓርትመንቶች ማለትም ብዙ ሰው ማያቃቸው ግን የስራ እድላቸው ሰፊ እንዲሁም ብዙም ሳትጨናነቁ ምትማሯቸዉን department suggest ላርጋችሁ😊
Natural:
🧿Agro economics(AGEC), Agribusiness(ABVM), Nutrition እነዚህን ዲፓርትመንቶች ብልጥ የሆኑ ተማሪዎች አብዛኛውን ጊዜ ይመርጧቸዋል::እያንዳንዱን በግርድፉ ለማየት ያህል
Agro economics and Agribusiness:- እነዚህ ሁለቱም 90% ተመሳሳይ ዲፓርትመንቶች ሲሆኑ ብዙ ተማሪዎች ሚሸወዱት ነገር ይሄን ዲፓርትመንት እንደ ግብርና ወይም ገበሬ እንደመሆን አርገው ነው ሚያስቡት😂ነገሩ ግን ፍፁም ዉሸት ሲሆን አብዛኛው በዉስጣቸው የያዙት course ስለ production, manufacturing, accounting, economics, business... ብቻ ምን አለፋችሁ አብዛኛው ምትማሩት ነገር እንዴት የተለያዩ product እና business idea ወደ market ማስገባት እንደምትችሉ ነው::እናላችሁ በዚህ ዲፓርትመንት የተማረ አንድ ሰው የራሱን business መጀመር ወይም በተለያዩ company እንደ NGO, Bank እና የግል company ዉስጥ የመቀጠር ትልቅ ዕድል አለዉ::ልዩነታቸው በጣም ትንሽ ነው Agribusiness ከAgroeconomics ትንሽ ቀለል ያለ እና ፈታ እያላችሁ ምትማሩት ነው(በተለይ ሐዋሳ ግቢ ካላችሁ ):: አሁን ላይ እንደሰማዉት ከሆነ እነዚህ ዲፓርትመንቶች ከsocial campus ጋር ይቀላቀሉ የሚል ህሳቤ አለ ምክንያቱም 85% ምትማሩት የsocial course ነው::
Nutrition :- እቺ ደሞ ብዙ ጊዜ ሴቶች ሚወዷት ዲፓርትመንት ስቶን😁እንደምንም ይሄን ዲፓርትመንት ገብታችሁ ተምራችሁ ከወጣችሁ ስራ አጥነት ምናምን አይታሰብም በተለይ ሴቶች😃ይሄን ዲፓርትመንት ሚፈልጉት ብዙ company ዎች ሲሆኑ NGO የመጀመርያው ነው::ግን ሁሌም ቢሆን ቅድምያ ለሴቶች ሚባል ነገር አለ ወንዶችዬ🫤ወንዶች አትግቡ ሳይሆን top መሆን አለባችሁ✌️
Engineering የገባችሁ ልጆች ደግሞ ፈለጣዉን መቻል ነው እንግዲህ😤እና ደግሞ ጥሩ ዉጤት ካላችሁ በሁሉም ሊባል በሚቻል ሁኔታ አአብዛኛው አሪፍ ዲፓርትመንት ነው ::ግን አሁንም ደግሜ ምነግራችሁ ነገር ብዙ የEngineering ተማሪዎች ሀገሪቱ ዉስጥ ስላሉ ከናንተ ሚጠበቀው creative መሆን እና አሪፍ ዉጤት መያዝ 👊እዉነቱን ለመናገር ለአንድ ሀገር ምሶሶ ማነው ብትሉ Engineering ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም:: ዶክተሩም ገብሬዉም አስተማሪውም Engineer በሰራው ነገር ነው ተጠቅመው ሃገርን ሚያገለግሉት እና Engineering ሲባል ምታጣጥሉ ሰዎች ካለማገናዘብ ችግር ስለሆነ ይቅር ተብላቿል😇
Social
Socialoch ብዙ አማራጭ ዲፓርትመንቶች ስላሉ እናንተ ለመምረጥ ብዙም ምትቸገሩ አይመስለኝም:: እናም እንደነ Logistics, marketing, management.... ያሉት ዲፓርትመንቶች ተፈላጊ ናቸው:: detail መረጃ AI ብትጠይቁ በአርፉ ይነግራቿል🫰
ሌሎች ዲፓርትመንቶችን ከዚህ በፊት ፖስት ስላረግን ከታች ያለዉን ሊንክ በመንካት ማየት ትችህላላችሁ👇👇👇
https://news.1rj.ru/str/Advanced_Freshman/2042

Telegram
Advanced Freshman
ስለ አንዳንድ ዲፓርትመንቶች ማብራሪያ የሰጠንበትን post ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንክ ተጠቀሙ ✅
👾Architecture ⬇️
https://news.1rj.ru/str/Advanced_Freshman/1322
🖊 Management⬇️
https://news.1rj.ru/str/Advanced_Freshman/1329
💻 Software engineering⬇️
https://news.1rj.ru/str/Advanced_Freshman/1334
🔨 Law⬇️
https://news.1rj.ru/str/A…

❤56🙏3😍3🤓3
📚 አካውንቲንግ (Accounting) ምንድነው?
Accounting ማለት የንግድ ወይም የድርጅት የገንዘብ ንብረት ገቢ እና ወጪ በመዘጋጀት የመቆጣጠሪያ ሂደት ነው። በአካውንቲንግ ዘርፍ ያሉ ሰዎች አካውንታንት (Accountants) በመሆን የንግድ ውሎችን ያደርጋሉ።
ይህ ዘርፍ በተለይም በልማት፣ በመንግሥታዊ ድርጅቶች፣ በግል ኩባንያዎች እና በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ስለሚያስፈልግ የአሁኑ ዘመን አስፈላጊ ዘርፍ ነው።
የተማሪው ከላይ ኮርሶችን ይማራል፡፡
Financial Accounting
Management Accounting
Taxation
Auditing
Business Law
Cost Accounting
Accounting Information Systems
IFRS / GAAP Standards
Auditor – የሂደት እና የመዝገብ ትክክለኝነት ምርመራ
Tax Consultant – የግብር እና የህጋዊ መመሪያዎች መመሪያ
Finance Manager – የገንዘብ አቅጣጫና አመራር
Budget Analyst – የቀጠሮ እቅፍና ንዴት
Forensic Accountant – ንግድ እና የገንዘብ አመናጠጥ ክስተት ምርመራ
በውጭ አገር ከ$2,000 እስከ $6,000 በወር

📚 የትምህርት ጊዜ እና መዋቅርበኢትዮጵያ ፣ Accounting በBachelor of Arts / Science ደረጃ በ 3 እስከ 4 አመት ይማራል።
የተማሪው ከላይ ኮርሶችን ይማራል፡፡
Financial Accounting
Management Accounting
Taxation
Auditing
Business Law
Cost Accounting
Accounting Information Systems
IFRS / GAAP Standards
💼 የስራ እድል እና ዘርፎችበስራ ዓላማ አካውንቲንግ ብዙ አማራጮች አሉ፡፡
👇 የስራ ዓይነቶች:Accountant – የድርጅት ገቢ እና ወጪ መዝግብ፣ መሪ መረጃ ዝግጅት
Auditor – የሂደት እና የመዝገብ ትክክለኝነት ምርመራ
Tax Consultant – የግብር እና የህጋዊ መመሪያዎች መመሪያ
Finance Manager – የገንዘብ አቅጣጫና አመራር
Budget Analyst – የቀጠሮ እቅፍና ንዴት
Forensic Accountant – ንግድ እና የገንዘብ አመናጠጥ ክስተት ምርመራ
💰 የመጀመሪያ ደረጃ ደመወዝ:በኢትዮጵያ ፣ አካውንታንት ወርሃዊ ደመወዝ 8,000 – 18,000 ብር መካከል
በውጭ አገር ከ$2,000 እስከ $6,000 በወር
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
❤28👍5🔥3😱1