Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
#Remedial_Result

🎯የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ባለፋት ሁለት አመታት ተማሪዎች በተፈተኑ ሁለት ሳምንት ሳይሞላ ይለቀቅ ነበር ሆኖም በ2017 ዓ.ም ሁለት ሳምንት አልፎ ስለ ውጤት ከ ትምህርት ሚኒስትር ምንም የተባለ ነገር የለም ። በመሆኑም እራሳችሁን አረጋግታችሁ እስከ ሚለቀቅበት ቀን ድረስ ተረጋግታችሁ እንድትጠብቁ ።

በርግጥ አምና Announce ሳያደርጉ ብዙ ተማሪዎች ዉጤታቸዉን ካዩ ቦኃላ ነው officially የተነገረው::ስለሆነም ምናልባትም ከተለቀቀ ቶሎ announce ላያደርጉ ስለሚችሉ እየቆያቹ ገባ ብላችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ::

አምና ዉጤት ሲታይበት የነበረው በዚህ link ነው👇👇

https://result.ethernet.edu.et

አዲስ መረጃ ካለ ቶሎ እናሳውቃችኋለን 🙏

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
39👍10🙏6👏5
Dilla University የሚማሩ አንዳንድ ተማሪዎች ዉጤታቸውን እያዩ ይገኛሉ::ነገር ግን የሌሎች ዩንቨርስቲዎች እስካሁን ምንም አያሳይም::ምናልባትም የሁሉም ግቢዎች ሲለቀቅ አንድ ላይ officially ሊገለፅ ተፈልጎ ይሆናል ::የሰራላቸው ተማሪዎች ዉጤት እንደ ከዚህ ቀደሙ 30%(university ) እና 70%(MoE) መሆኑን ለማየት ችለናል:: በየ ዓመቱ እንዲህ ዓይነት ነገር ስለሚያጋጥም ተረጋግታችሁ በሰራላችሁ ሰዓት ማየት ትችላላቹ ::

Link👇
https://result.ethernet.edu.et

አዲስ መረጃ ካለ ቶሎ እናሳውቃችኋለን 🙏

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
60🙏21👍8
ጠዋታችሁን በፈገግታ ጀምሩት 😇

ጥዋት ላይ የምናደርጋቸው ትናንሽ ልምዶቻችንና ተግባሮቻችን ቀናችንን እንደሚቆጣጠሩት

ሰምታችኋል ብዬ አስባለው።
►ስለዚህ ቀናችሁን ማስዋብ በእናንተው እጅ ነው ያለው ማለት ነው። እናም ቀናችሁን ውብ አድርጉት።😍
መልካም ቀን ይሁንላችሁ።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
58🥰11🤗5🔥4😁1
ከRemedial Result ጋር በተያያዘ 🤚

ለምን የተወሰኑ ተማሪዎች(Dilla University students ) ያለ Official announcement ዉጤታቸዉን ማየት ቻሉ

የእኔ ምክንያታዊ ግምት

🗯 Result Officially Announce ከመደረጉ በፊት በትክክል መሥራቱን Test ይደረጋል። ታዲያ ይሄ የ Testing process መካሄድ የነበረበት በ Private Testing Mechanism እንጂ በዩንቨርስቲዎች portal አልነበረም። Dilla ግን ዋናውን የማሰራጫ መንገድ ለሙከራ ተጠቅሞታል።

እና ደግሞ ዝምብለው ከመሬት ተነስተው የተማሪዎችን ዉጤት portal ላይ ያስገባሉ የሚል እምነት የለንም ስለዚህ ምናልባትም የተቀየረ ነገር ሊኖር ስለሚችል እራሳቸው officially እስኪያረጉ መጠበቅ መልካም ነው::

🗯 ከዚህ ቀደም ትምህርት ሚኒስቴር ዉጤት ሙሉ በሙሉ (100%) ከMoE መሆኑን አሳዉቀው ነበር ::ነገር ግን ትላንት dilla university የሚማሩ ተማሪዎች ዉጤታቸው 30% 70% ተደርጎ ሲሆን ይህ ለብዙ ተማሪዎች ብዥታ እየፈጠረ ይገኛል::ያው የሀገራችንን ነገር ታዉቁት የለህ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ አይደለም ትንሽ ማወሳሰብም ነገር ስላለ እናንተ በትግዕስት ጠብቁ ::

ተጨማሪ መረጃ ካለ በፍጥነት ምናደርሳችሁ ይሆናል🙏

#Personal_view👤

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
🙏4942🫡8👍4👏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጋዜጠኛ ብርሽ

ብሬ ከባድ final exam ሳይገጥመው አይቀርም🤠

ጋዜጠኛው ግን 👌

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
👏180😁2616👌9🔥8😎7🫡5🥰32
Management ማኔጅመንት department


👨‍🏫 ማኔጅመንት በ faculty of Business and Economics ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ፍሬሽማን ኮርስን ጨምሮ የ 4 አመት ትምህርት ነው።

👩‍🏫 ማኔንጅመንት ስትገቡ የምትማሯቸው ትምህርቶች
mostly business ነክ around (60%) , Decision making ( 25%) እና ሌሎችም። ስለዚህ ወደ business አለም መግባት የሚፈልግ አንባቢ ተማሪ ይወጣዋል።
🌐ከዚህ በፊት አክብደን ያየነውን የቢዝነሱን አለም በቀላሉ መረዳት እንችላለን።
🌐 የአንድ ድርጅት manager ስንሆን ወይም ደግሞ የራሳችንን ድርጅት ስናስተዳድር ፡ 
🌐ድርጅቱን እንዴት በአግባቡ መምራት እንደምንችል ፡ 
🌐ከ ደንበኞች ፍላጎት እና ጥያቄ ጋር መጣጣም የሚችል አገልግሎት እንዴት መስጠት እንደምንችል ፡ 
🌐የምንመራውን ድርጅት እንዴት ትርፋማ ማድረግ እንደምንችል ፡ 
🌐ሰራተኞቹን እንዴት በአግባቡ መምራት እንደምንችል

👩‍🎓🎓 በ ማኔጅመንት የተመረቀ ሰው የት የት ቦታ ላይ መስራት ይችላል
#️⃣በመንግስት ተቀጥራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ በሁሉም የ Natural and Social Science ዘርፍ ከፍተኛ የስራ ዕድል አለው። ለምሳሌ ፡
➡️ በግላችሁ መንቀሳቀስ የሚያስችል capital ካላችሁ ደግሞ የትኛው business የት ቦታ ላይ apply እንደሚደረግ ተግባራዊ ዕውነታውን(pragmatism) ስለምትማሩ በቀላሉ ትርፋማ መሆን የሚያስችል የራሳችሁን ድርጅት ማንቀሳቀስ ትችላላችሁ።
በ ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ውስጥ የሚሰጡ አብዛሀኞቹ ኮርሶች ከ calculation ነፃ የሆኑ theory ስለሆኑ ፡ ማንበብ ብቻ ነው የሚጠይቁት

Natural ተማሪዎችም weekend ላይ በክፍያ መማር ትችላላችሁ፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
70👍8💯5🤗4🫡1
12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ተፈትናቹ በConfidence ቻናላችንን የተቀላቀላችሁ Welcome ብለናል 😎

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN
🫡112🍾1210😎9😇7💯6🤗6🔥3🙏2🤝2😘1
ይሄን ፅሁፍ ከማንበባችሁ በፊት ይሄን👉Click Here post ይመልከቱ

📚እንደሚታወቀው በዚህ ቻናል ዉስጥ አብዛኞቻቹ

🔰Remedial ተምራችሁ ዉጤት ምትጠብቁ
🔰Entrance ተፈትናቹ ዉጤት ምትጠብቁ
🔰እንዲሁም Next year 2nd year ምትማሩ ናችሁ

🗨️እናም ከፊታችሁ minimum 2 ወር የእረፍት ጊዜ አላችሁ:: ስለሆነም በዚህ እረፍት ጊዜ በዚህ ቻናል የተለያዩ ሚጠቅማችሁን ነገሮች እና በዚህ ክረምት ብታዳብሯቸው ምንላቸዉን የተለያዩ Skill Suggest እናረጋቿለን::

More ከዚህ በታች ስላሉት Skill :-

♻️ Video Editing
🔰 Graphics Design
♻️ Digital Marketing
🔰 Forex Trading
♻️ Social media management
🔰 Freelancing እናም ሌሎችንም አብረን ስለምናይ እቺን የእረፍት ጊዜያችሁን ፈታ እያላችሁ ከኛ ጋር እንድታሳልፉ እንላለን::እንዲህ ስንል እነዚህን skill እኛ እናስተምራቿለን እያልን ሳይሆን ስለዛ Skill በቂ እዉቀት እንዲኖራችሁ እንዴት መጀመር እና መማር እንዳለባችሁ እንዲሁም ብትማሩት ምታገኙትን ጥቅሞች ከባለሙያዎች እያጣቀስን መንገድ ነው ምናሳያቹ::ስለዚህ ሁሉም ነገር ነፃ ነው 🤚

🔸ስለሆነም ከየትኛው እንድንጀምርላችሁ ትፈልጋላችሁ comment ላይ አሳዉቁን እና በOrder እያረግን ብዙ like ካገኘው እንጀምራለን✅️

🫵ከእናንተ ምንፈልገው ሞቅ ያለ Reaction😁 እና ጓደኞቻችሁን ወደዚህ ቻናል በመጋበዝ ክረምቱን ከኛ ጋር እንዲያሳልፉ ማድረግ ነው 💥

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
🔥11554👍26🤗9🥰6🍾5💯4❤‍🔥2👏2🫡1
ሰላም ቤተሰብ😊ሰንበት እንዴት እያለፈ ነው?

ሰሞኑን ያወራነዉን ነገር ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ምንጀምር ይሆናል ::

መልካም ዉሎ ❤️
🥰5617👍6🍾6😱3❤‍🔥2🫡2
ምንም like ያላገኘ 1 comment ይሸለማል::ከ2 በላይ ከሆነ ማንም አይሸለምም

የፈለጋችሁትን ነገር type አርጉ

ጀምሩ 👇
🔥1710👀6👍5😱311👏1🙏1🫡1
ለማንኛዉም እናመሰግናለን ሁላችሁንም ዛሬ ጎብዛቿል😁

መልካም ጊዜ ሌላ ቀን ስለሚደገም አትጥፉ🙌

የአሸናፊዎችን ሽልማት comment ላይ ማየት ትችላላቹ
😁21🤣7👍43🥰3🎉2
የግቢ life እንድትጣፍጥ ከሚያደርጉ ትዝታዎች መሀከል አንዱ ነው።😊

📢 አስቂኝ የተማሪ ማስታወቂያዎች 🤣

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
😁186🤣8317🔥6😎3🥰2🍾1
Advanced Freshman ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ ::

ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ🥰 ትንሽ ስለቆየን ይቅርታ እየጠየቅን 😊🙏ባለፈው እንዳወራነው በዚህ ክረምት ብንማራቸው እና ብናዳብራችሁ ለወደፊት በጣም ሊጠቅሙን ይችላሉ ብለን የተለያዩ Skill ላይ እንደምናወራ ነግረናችሁ ነበር እናም ዛሬ የተወሰነ ነገር እንነግራቿለን ::በዋናነት ስለ Graphics design ምናይ ሲሆን ሌሎቹንም በሂደት እንመለከታለን::

🔰በመጀመርያ ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር አለ::ይህም አንድን Skill ጊዜ ከሰጣችሁት በ1 ወር ዉስጥ መልመድ ትችላላችሁ(ለአብዛኛው skill):: እንዴት የሚለዉን በ5 step ልንገራችሁ

🔹1ኛ.Define the outcome -ይህ ማለት አንድን skill ከመጀመራችሁ በፊት ይህን Skill ከተማርኩ ቦኃላ ምን ዓይነት Result ማምጣት ይኖርብኛል ብላችሁ ማሰብ እና ማወቅ አለባችሁ ::ምክንያቱም ብዙ ሰው ጀምሮ ሚያቆመው ለምን እንደምማረው እንኩዋ አይቅም ::ስለዚህ ለምን እንደምትማሩ እወቁ

🔸2ኛ.Find your learning model- ልትማሩት የፈለጋችሁትን Skill master ያረገ ሰው ፈልጋችሁ የዛን ሰው experience እና እንዴት skillun master እንዳረገ እንዲሁም ያንን skill ለማዳበር የመጣበትን Process ማጥናት እና መከተል::ይህ step በአጭር ጊዜ ዉስጥ ያንን skill እንድትለምዱ ይረዳቿል::

🔹3ኛ.Build a process -አንድን ነገር apply እያረጋችሁ ካልተማራችሁ ምንም ዋጋ የለዉም ምክንያቱም Skill training እና process ይፈልጋል ::ለምሳሌ Video editing ለማረግ ብታስቡ ምትማሩት video edit እያረጋችሁ እና በየ ቀኑ ራሳችሁን update እያረጋችሁ በመሄድ ነው::

🔸4ኛ.Compress the feedback loop- እየተሻሻላችሁ መሄዳችሁን ለማወቅ ሳምንታትን or ወራትን አትጠብቁ:: daily feedback ከቤተሰብ or ጉአደኛ የሰራችሁትን ነገር እያሳያቹ መሻሻል ትችላላችሁ::ከዛ ያገኛችሁትን feedback ለማሻሻል ሞክሩ ::

🔹5ኛ.Stack consistency - ለብዙ skill master ለማድረግ ዋናው ነገር ይህ step ነው:: አንድን skill ለመማር 100 ሰው ቢጀምር እስከ መጨረሻው ሚዘልቀው ግን የተወሰነ ሰው ነው::Consistency በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ከጀመራችሁ አታቁሙ, አቆማለው ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ አትጀምሩ!!

🙌ይህን ያህል ካልን አሁን ደግሞ ብዙ comment ካገኘ Graphics Design የተወሰነ ነገር እንበላችሁ🤤

🖥️Graphics design አሁን ላይ እየተለመደ የመጣና ብዙ ወጣቶች ይህን skill develope እያረጉ መተዋል::ምክንያቱም በስራው ዓለም ዉስጥ በጣም ተፈላጊነትን እያመጣ ያለ እና Almost ሁሉም ስራዎች በሚባል ሁኔታ Graphics design ይፈልጋሉ::ለዚህም ደግሞ ጎበዝ Graphics Designer መፈለግ ግዴታቸው ነው::እዚህ ጋር ማወቅ ያለባችሁ ነገር እንደ ሌላው ስራ degree መያዝ ማንምን አይደለም ከናንተ ሚጠበቀው ይልቁኑ በዚህ Skill ምን ያህል ጎበዝ ናችሁ የሚለው ነው ::እናም በግላችሁ ወይም ሰዎች ሲቀጥሯችሁ የናንተን Portfolio ነው ሚያዩት (የሰራቿቸውን ስራዎች ):: ስለዚህ more focus ማድረግ ያለባችሁ Skill ኡን master ለማድረግ በደምብ መለማመድ ነው::

🤔እንዴት ልማር?

🔰ለመማር ብዙ ዓይነት መንገዶች አሉ ለምሳሌ የተለያዩ website, YouTube video... እስቲ አብዛኞቹ በዚህ skill ማስተር ያረጉት የተጠቀሟቸዉን ልንገራችሁ :-

Website👇
1- Udemy
2- Coursera
3- Skill share
5- edx

YouTube ላይ የተለያዩ video ስላሉ search አርጋችሁ መፈለግ ትችላላችሁ!

የተለያዩ ሃሳቦችን ምታገኙበት👇

1- Behance
2- Pinterest
3- Dribbble

Font ምታገኙበት 👇

1-Google font
2- Font squirrel
3- Adope font
4- Dafont
5- 1001 fonts

Color palette ለማግኘት 👇

1- coloors.so
2- color hunt
3- canva color palette
4-adobe color

🖥️የምትሰሩበት /ለመስራት የሚያስፈልጋችሁ software /app ደግሞ 👇

1- Adobe Photoshop
2- Adobe Illustrator
3- Adobe InDesign
4- Canva

ስለ Graphics Design ይሄን ያህል ካልን አብዛኛው ስራ ከናንተ ነው ሚጠበቀው በቃ እቺን ክረምት ሁሉ ነገራችሁ ስለ Graphics design ማሰብ እና መስራት አለበት ::እርግጠኛ ነኝ እቺን ሁለት ወር በደምብ የተጠቀመ ሰው next ግቢ ሲገባ money make ማድረግ ይጀምራል😎::

✍️written by Beki

እንደተመቻችሁ ምናውቀው በናንተ Reaction ስለሆነ 👍ማድረግ አትርሱ😄

በቀጣይ ምን ይሁን? comment ላይ ብዙ like ያገኘ 👇

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
🥰6448👍20🙏9❤‍🔥6🔥5😘4🤗2
በ2018 ከታች ከተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ የመግባት ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች አላችሁ?

-AAU
-AASTU
-ASTU
-SPHMMC(Saint Paul's Hospital Millennium Medical College )

እስቲ መግባት የምትፈልጉ ብቻ 👍

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
👍1998🙏6👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥17🎉109👏8🥰3
🔰Advanced Freshman የ Telegram channel በኩል ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ!!😊

🔰 ከትምህርት ዓለም ጋር የሚሄድ ማስታወቂያ ብቻ  :-

🔺 የቴሌግራም ቻናል !
🔻 ግሩፕ !
🔹 Bot !
🔺 አገልግሎቶች
🔻 እና ህጋዊ ሀላፊነት ያለው የድርጅት

🔹ማስታወቂያዎችን በተወዳጁ ቻናላችን በኩል በተመጣጣኝ ዋጋ እንድታስተዋውቁ ተጋብዛችኋል።🤗

💬 ማስታወቂያ አስነጋሪዎች
በዚህ👉@EEG12bot አግኙን::

❗️ስለመረጡን እናመሠግናለን!!!

JOON: @ADVANCED_FRESHMAN
9🤗2👍1
Forwarded from Advanced Freshman
👩‍✈️PILOT ለመሆን ምን ያስፈልጋል❗️
@Advanced_freshman ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ ::

🛩 Aviation ሲባል ግን Airplane ማብረር ብቻ እንዳይመስላችሁ 😳ብዙ የስራ ዘርፍ ነዉ እዛ ዉስጥ ያለው::ከነዛ ዉስጥ Pilot አንዱ ነዉ....ነገር ግን Aviation ለመግባት አብዛኛው መስፈርቶቹ common ናቸው :

|| የሚከተሉትን መስፈርት ካሟላችሁ pilot ለመሆን ቅርብ ናችሁ ፦

  በአስረኛ ክፍል የ Matrik ውጤት በሚከተሉት ትምህርቶች PHYSICS, ENGLISH እና MATHS '' B'' ያመጣ መሆን አለበት። N.B አሁን Matrik ስለቀረ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት PHYSICS MATHS እና ENGLISH ከ5O በላይ መሆን አለበት በተለይ ኢንግሊዘኛ ላይ በጣም ጎበዝ መሆን አለባችሁ..Interview ስትደረጉ accent እና confidence በጣም ነዉ ሚያዩት 🙈

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ፦ ድሮ ድሮ የ NATURAL ተማሪ ብቻ ነበር እሱም በ ENGINEERING የተማረ ብቻ ነገበር Piloting መማር የሚችለው አሁን አሁን የSOCIAL ተማሪም Piloting ተምሮ Pilot መሆን ይችላል❗️

ከዩኒቨርስቲ ውጤት ከ 2.75 በላይ ነገር ግን ከ 3.0በላይ ቢሆን ተመራጭ ነው::

➡️ነገር ግን ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ ሳትመረቁም መማር ትችላላችሁ:: ለምሳሌ አምና በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች Freshman ለሚማሩ ተማሪዎች Aviation ማስታወቂያ አዉጥቶ ብዙ ተማሪዎችን መቀበል ችሏል::.... So 12ኛ ክፍል ከጨረሳችሁ እና ከላይ በጠቀስናቸው ትምህርቶች አሪፍ ዉጤት ካላችሁ መወዳደር ትችላላችሁ💻

ቁመት ለወንድ ከ1.70 እና ለሴቶች ደግሞ 1.65

አይናችሁን : ጆሮ  መጠበቅ coz ምንም መስፈርቱን ብታሞሉ በዚ ብቻ ልትወድቁ ትችላላችሁ ። ቁመት ሚጨምሩ ስፖርቶችን መስራት አመጋገብ ማስተካከል

እዛ ገባችሁ ማለት 😋ክፍያዉ ብትሉ😮‍💨 በየ ሃገሩ በነፃ መብረር 😅የተለያየ ዕድል.... ብቻ ምርጥዬ ነዉ ☺️

በተረፈ ወደ ፊት detail መረጃ ምንነግራቹ ይሆናል 🦋

ታንኪው😌

ሁሌም ለላቀ ዉጤት


JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
34👍12🥰6
Just for fun😅

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
😁75🤣25😭83💯3👏1😇1
Forwarded from Advanced Freshman
🌐Software የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር 🎓

🟡 Mekelle Universitiy
🟡 Bahirdar Universitiy
🟡 Debre-Markos Universitiy
🟡 Wollo University
🟡 Haremaya Universitiy
🟡 Jimma Universitiy
🟡 Bulehora Universitiy
🟡 Jigjiga Universitiy
🟡 Debre-Birhan Universitiy
🟡 Arbamich Universitiy
🟡 Wachamo Universitiy
🟡 Wolkite Universitiy
🟡 Adis Ababa University
🟡 AASTU ,ASTU
🟡 INJIBARA UNIVERSITY
🟡 Dire Dawa University

ቆየት ያለ list ስለሆነ ዘንድሮ update ሊኖር ይቻላል!


JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2014🔥3