🫡112🍾12❤10😎9😇7💯6🤗6🔥3🙏2🤝2😘1
ይሄን ፅሁፍ ከማንበባችሁ በፊት ይሄን👉Click Here post ይመልከቱ
📚እንደሚታወቀው በዚህ ቻናል ዉስጥ አብዛኞቻቹ
🔰Remedial ተምራችሁ ዉጤት ምትጠብቁ
🔰Entrance ተፈትናቹ ዉጤት ምትጠብቁ
🔰እንዲሁም Next year 2nd year ምትማሩ ናችሁ
🗨️እናም ከፊታችሁ minimum 2 ወር የእረፍት ጊዜ አላችሁ:: ስለሆነም በዚህ እረፍት ጊዜ በዚህ ቻናል የተለያዩ ሚጠቅማችሁን ነገሮች እና በዚህ ክረምት ብታዳብሯቸው ምንላቸዉን የተለያዩ Skill Suggest እናረጋቿለን::
More ከዚህ በታች ስላሉት Skill :-
♻️ Video Editing
🔰 Graphics Design
♻️ Digital Marketing
🔰 Forex Trading
♻️ Social media management
🔰 Freelancing እናም ሌሎችንም አብረን ስለምናይ እቺን የእረፍት ጊዜያችሁን ፈታ እያላችሁ ከኛ ጋር እንድታሳልፉ እንላለን::እንዲህ ስንል እነዚህን skill እኛ እናስተምራቿለን እያልን ሳይሆን ስለዛ Skill በቂ እዉቀት እንዲኖራችሁ እንዴት መጀመር እና መማር እንዳለባችሁ እንዲሁም ብትማሩት ምታገኙትን ጥቅሞች ከባለሙያዎች እያጣቀስን መንገድ ነው ምናሳያቹ::ስለዚህ ሁሉም ነገር ነፃ ነው 🤚
🔸ስለሆነም ከየትኛው እንድንጀምርላችሁ ትፈልጋላችሁ comment ላይ አሳዉቁን እና በOrder እያረግን ብዙ like ካገኘው እንጀምራለን✅️
🫵ከእናንተ ምንፈልገው ሞቅ ያለ Reaction😁 እና ጓደኞቻችሁን ወደዚህ ቻናል በመጋበዝ ክረምቱን ከኛ ጋር እንዲያሳልፉ ማድረግ ነው 💥
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN

🔥115❤54👍26🤗9🥰6🍾5💯4❤🔥2👏2🫡1
ሰላም ቤተሰብ😊ሰንበት እንዴት እያለፈ ነው?
ሰሞኑን ያወራነዉን ነገር ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ምንጀምር ይሆናል ::
መልካም ዉሎ ❤️

🥰56❤17👍6🍾6😱3❤🔥2🫡2
ምንም like ያላገኘ 1 comment ይሸለማል::ከ2 በላይ ከሆነ ማንም አይሸለምም
የፈለጋችሁትን ነገር type አርጉ
ጀምሩ 👇
የፈለጋችሁትን ነገር type አርጉ
ጀምሩ 👇
🔥17❤10👀6👍5😱3✍1⚡1👏1🙏1🫡1
ለማንኛዉም እናመሰግናለን ሁላችሁንም ዛሬ ጎብዛቿል😁
መልካም ጊዜ ሌላ ቀን ስለሚደገም አትጥፉ🙌
የአሸናፊዎችን ሽልማት comment ላይ ማየት ትችላላቹ
መልካም ጊዜ ሌላ ቀን ስለሚደገም አትጥፉ🙌
የአሸናፊዎችን ሽልማት comment ላይ ማየት ትችላላቹ
😁21🤣7👍4❤3🥰3🎉2
በ Advanced Freshman ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ ::
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ🥰 ትንሽ ስለቆየን ይቅርታ እየጠየቅን 😊🙏ባለፈው እንዳወራነው በዚህ ክረምት ብንማራቸው እና ብናዳብራችሁ ለወደፊት በጣም ሊጠቅሙን ይችላሉ ብለን የተለያዩ Skill ላይ እንደምናወራ ነግረናችሁ ነበር እናም ዛሬ የተወሰነ ነገር እንነግራቿለን ::በዋናነት ስለ Graphics design ምናይ ሲሆን ሌሎቹንም በሂደት እንመለከታለን::
🔰በመጀመርያ ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር አለ::ይህም አንድን Skill ጊዜ ከሰጣችሁት በ1 ወር ዉስጥ መልመድ ትችላላችሁ(ለአብዛኛው skill):: እንዴት የሚለዉን በ5 step ልንገራችሁ
🔹1ኛ.Define the outcome -ይህ ማለት አንድን skill ከመጀመራችሁ በፊት ይህን Skill ከተማርኩ ቦኃላ ምን ዓይነት Result ማምጣት ይኖርብኛል ብላችሁ ማሰብ እና ማወቅ አለባችሁ ::ምክንያቱም ብዙ ሰው ጀምሮ ሚያቆመው ለምን እንደምማረው እንኩዋ አይቅም ::ስለዚህ ለምን እንደምትማሩ እወቁ
🔸2ኛ.Find your learning model- ልትማሩት የፈለጋችሁትን Skill master ያረገ ሰው ፈልጋችሁ የዛን ሰው experience እና እንዴት skillun master እንዳረገ እንዲሁም ያንን skill ለማዳበር የመጣበትን Process ማጥናት እና መከተል::ይህ step በአጭር ጊዜ ዉስጥ ያንን skill እንድትለምዱ ይረዳቿል::
🔹3ኛ.Build a process -አንድን ነገር apply እያረጋችሁ ካልተማራችሁ ምንም ዋጋ የለዉም ምክንያቱም Skill training እና process ይፈልጋል ::ለምሳሌ Video editing ለማረግ ብታስቡ ምትማሩት video edit እያረጋችሁ እና በየ ቀኑ ራሳችሁን update እያረጋችሁ በመሄድ ነው::
🔸4ኛ.Compress the feedback loop- እየተሻሻላችሁ መሄዳችሁን ለማወቅ ሳምንታትን or ወራትን አትጠብቁ:: daily feedback ከቤተሰብ or ጉአደኛ የሰራችሁትን ነገር እያሳያቹ መሻሻል ትችላላችሁ::ከዛ ያገኛችሁትን feedback ለማሻሻል ሞክሩ ::
🔹5ኛ.Stack consistency - ለብዙ skill master ለማድረግ ዋናው ነገር ይህ step ነው:: አንድን skill ለመማር 100 ሰው ቢጀምር እስከ መጨረሻው ሚዘልቀው ግን የተወሰነ ሰው ነው::Consistency በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ከጀመራችሁ አታቁሙ, አቆማለው ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ አትጀምሩ!!
🙌ይህን ያህል ካልን አሁን ደግሞ ብዙ comment ካገኘ Graphics Design የተወሰነ ነገር እንበላችሁ🤤
🖥️Graphics design አሁን ላይ እየተለመደ የመጣና ብዙ ወጣቶች ይህን skill develope እያረጉ መተዋል::ምክንያቱም በስራው ዓለም ዉስጥ በጣም ተፈላጊነትን እያመጣ ያለ እና Almost ሁሉም ስራዎች በሚባል ሁኔታ Graphics design ይፈልጋሉ::ለዚህም ደግሞ ጎበዝ Graphics Designer መፈለግ ግዴታቸው ነው::እዚህ ጋር ማወቅ ያለባችሁ ነገር እንደ ሌላው ስራ degree መያዝ ማንምን አይደለም ከናንተ ሚጠበቀው ይልቁኑ በዚህ Skill ምን ያህል ጎበዝ ናችሁ የሚለው ነው ::እናም በግላችሁ ወይም ሰዎች ሲቀጥሯችሁ የናንተን Portfolio ነው ሚያዩት (የሰራቿቸውን ስራዎች ):: ስለዚህ more focus ማድረግ ያለባችሁ Skill ኡን master ለማድረግ በደምብ መለማመድ ነው::
🤔እንዴት ልማር?
🔰ለመማር ብዙ ዓይነት መንገዶች አሉ ለምሳሌ የተለያዩ website, YouTube video... እስቲ አብዛኞቹ በዚህ skill ማስተር ያረጉት የተጠቀሟቸዉን ልንገራችሁ :-
Website👇
1- Udemy
2- Coursera
3- Skill share
5- edx
YouTube ላይ የተለያዩ video ስላሉ search አርጋችሁ መፈለግ ትችላላችሁ!
የተለያዩ ሃሳቦችን ምታገኙበት👇
1- Behance
2- Pinterest
3- Dribbble
Font ምታገኙበት 👇
1-Google font
2- Font squirrel
3- Adope font
4- Dafont
5- 1001 fonts
Color palette ለማግኘት 👇
1- coloors.so
2- color hunt
3- canva color palette
4-adobe color
🖥️የምትሰሩበት /ለመስራት የሚያስፈልጋችሁ software /app ደግሞ 👇
1- Adobe Photoshop
2- Adobe Illustrator
3- Adobe InDesign
4- Canva
ስለ Graphics Design ይሄን ያህል ካልን አብዛኛው ስራ ከናንተ ነው ሚጠበቀው በቃ እቺን ክረምት ሁሉ ነገራችሁ ስለ Graphics design ማሰብ እና መስራት አለበት ::እርግጠኛ ነኝ እቺን ሁለት ወር በደምብ የተጠቀመ ሰው next ግቢ ሲገባ money make ማድረግ ይጀምራል😎::
✍️written by Beki
እንደተመቻችሁ ምናውቀው በናንተ Reaction ስለሆነ ❤👍ማድረግ አትርሱ😄
በቀጣይ ምን ይሁን? comment ላይ ብዙ like ያገኘ 👇
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN

🥰64❤48👍20🙏9❤🔥6🔥5😘4🤗2
በ2018 ከታች ከተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ የመግባት ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች አላችሁ?
-AAU
-AASTU
-ASTU
-SPHMMC(Saint Paul's Hospital Millennium Medical College )
እስቲ መግባት የምትፈልጉ ብቻ 👍
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
-AAU
-AASTU
-ASTU
-SPHMMC(Saint Paul's Hospital Millennium Medical College )
እስቲ መግባት የምትፈልጉ ብቻ 👍
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
👍199❤8🙏6👌1
🔰 በ Advanced Freshman የ Telegram channel በኩል ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ!!😊
🔰 ከትምህርት ዓለም ጋር የሚሄድ ማስታወቂያ ብቻ :-
🔺 የቴሌግራም ቻናል !
🔻 ግሩፕ !
🔹 Bot !
🔺 አገልግሎቶች
🔻 እና ህጋዊ ሀላፊነት ያለው የድርጅት
🔹ማስታወቂያዎችን በተወዳጁ ቻናላችን በኩል በተመጣጣኝ ዋጋ እንድታስተዋውቁ ተጋብዛችኋል።🤗
💬 ማስታወቂያ አስነጋሪዎች
በዚህ👉@EEG12bot አግኙን::
❗️ስለመረጡን እናመሠግናለን!!!
JOON: @ADVANCED_FRESHMAN

❤9🤗2👍1
Forwarded from Advanced Freshman
👩✈️PILOT ለመሆን ምን ያስፈልጋል❗️
በ @Advanced_freshman ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ ::
🛩 Aviation ሲባል ግን Airplane ማብረር ብቻ እንዳይመስላችሁ 😳ብዙ የስራ ዘርፍ ነዉ እዛ ዉስጥ ያለው::ከነዛ ዉስጥ Pilot አንዱ ነዉ....ነገር ግን Aviation ለመግባት አብዛኛው መስፈርቶቹ common ናቸው :
|| የሚከተሉትን መስፈርት ካሟላችሁ pilot ለመሆን ቅርብ ናችሁ ፦
✅ በአስረኛ ክፍል የ Matrik ውጤት በሚከተሉት ትምህርቶች PHYSICS, ENGLISH እና MATHS '' B'' ያመጣ መሆን አለበት። ✋ N.B አሁን Matrik ስለቀረ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት PHYSICS MATHS እና ENGLISH ከ5O በላይ መሆን አለበት ❗በተለይ ኢንግሊዘኛ ላይ በጣም ጎበዝ መሆን አለባችሁ..Interview ስትደረጉ accent እና confidence በጣም ነዉ ሚያዩት 🙈
✅ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ፦ ድሮ ድሮ የ NATURAL ተማሪ ብቻ ነበር እሱም በ ENGINEERING የተማረ ብቻ ነገበር Piloting መማር የሚችለው አሁን አሁን የSOCIAL ተማሪም Piloting ተምሮ Pilot መሆን ይችላል❗️
✅ ከዩኒቨርስቲ ውጤት ከ 2.75 በላይ ነገር ግን ከ 3.0በላይ ቢሆን ተመራጭ ነው::
➡️ ነገር ግን ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ ሳትመረቁም መማር ትችላላችሁ:: ለምሳሌ አምና በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች Freshman ለሚማሩ ተማሪዎች Aviation ማስታወቂያ አዉጥቶ ብዙ ተማሪዎችን መቀበል ችሏል::.... So 12ኛ ክፍል ከጨረሳችሁ እና ከላይ በጠቀስናቸው ትምህርቶች አሪፍ ዉጤት ካላችሁ መወዳደር ትችላላችሁ💻
✅ ቁመት ለወንድ ከ1.70 እና ለሴቶች ደግሞ 1.65
✅ አይናችሁን : ጆሮ መጠበቅ coz ምንም መስፈርቱን ብታሞሉ በዚ ብቻ ልትወድቁ ትችላላችሁ ። ቁመት ሚጨምሩ ስፖርቶችን መስራት አመጋገብ ማስተካከል ❗
እዛ ገባችሁ ማለት 😋ክፍያዉ ብትሉ😮💨 በየ ሃገሩ በነፃ መብረር 😅የተለያየ ዕድል.... ብቻ ምርጥዬ ነዉ ☺️
በተረፈ ወደ ፊት detail መረጃ ምንነግራቹ ይሆናል🦋
ታንኪው😌
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
በ @Advanced_freshman ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ ::
|| የሚከተሉትን መስፈርት ካሟላችሁ pilot ለመሆን ቅርብ ናችሁ ፦
እዛ ገባችሁ ማለት 😋ክፍያዉ ብትሉ😮💨 በየ ሃገሩ በነፃ መብረር 😅የተለያየ ዕድል.... ብቻ ምርጥዬ ነዉ ☺️
በተረፈ ወደ ፊት detail መረጃ ምንነግራቹ ይሆናል
ታንኪው😌
ሁሌም ለላቀ ዉጤት
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤34👍12🥰6
Forwarded from Advanced Freshman
ቆየት ያለ list ስለሆነ ዘንድሮ update ሊኖር ይቻላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍20❤14🔥3
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ደግ ደጉን የምትሰሩበት፤ጥሩ ጥሩውን የምትሰሙበት፤መልካም መልካሙን የምታደርጉበት፤ህይወት የሰጣችሁን ፈጣሪ የምታመሰግኑበት ደስ የሚል ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ።
💚💛❤️መልካም ቀን💚💛❤️
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
ደግ ደጉን የምትሰሩበት፤ጥሩ ጥሩውን የምትሰሙበት፤መልካም መልካሙን የምታደርጉበት፤ህይወት የሰጣችሁን ፈጣሪ የምታመሰግኑበት ደስ የሚል ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ።
💚💛❤️መልካም ቀን💚💛❤️
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
🥰80🙏59❤25
📢 የዕረፍት ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት!
🕺ይህ የእረፍት ጊዜያችሁ በጣም ጥሩ ጊዜ ነው፤ ትንሽ ዘና ማለት፣ አዳዲስ ነገሮችን መማርና ራስን ማበልጸግ ይቻላል። እናም ይሄን ጊዜ እንዴት አድርጋችሁ በአግባቡ መጠቀም እንደምትችሉ አንዳንድ ሃሳቦችን እናካፍላችሁ።
✅ 1. Learn skills
አሁን ባለው የሥራ ገበያ ተፈላጊ የሆኑ ነገሮችን መማር ትችላላችሁ። ለምሳሌ Digital Marketing,Programming ፣ Graphics Design፣ Video Editing፣ language መማር ትችላላችሁ።
እነዚህን Skill በሚገባ build በማድረግ ባጭር ጊዜ ውስጥ ገበያው ላይ ተፈላጊ በመሆን ገንዘብ Make ማድረግ ትችላላችሁ።💵
✅ 2. በጎ አድራጎት
በማህበረሰባችሁ ውስጥ የበጎ አድራጎት ማህበራት ውስጥ በመግባት እና አብራችሁ ስራዎችን በመስራት ሌሎችን መርዳት🙏🏽
በጎ አድራጎት ማድረግ ደስታን ይሰጣል ፤ ከዚህም በዘለለ Social communication ክህሎታችሁን፣ በራስ መተማመናችሁን፣መሪነትን ከአሁኑኑ ጀምራችሁ እያዳበራችሁ እንድትሄዱ ያግዛል።🤵♀🤵
✅ 3.Online ኮርሶችን መውሰድ
በ Coursera, edX, Udacity እና ሌሎችም ላይ ብዙ ነጻ የኦንላይን ኮርሶች አሉ። በመረጣችሁት Skill ወይም ርዕስ ዙሪያ እነሱን በመውሰድ እውቀታችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ።👩💻
✅ 4. መጽሐፍ ማንበብ
አእምሮአችሁን ለማነቃቃትና አዲስ ነገር ለመማር መጽሐፍትን አንብቡ። የፍቅር፣ የታሪክ፣ የሳይንስ ወይም የፈለጋችሁትን ማንበብ ትችላላችሁ።📔
✅ 5. ስፖርት መስራት
ጤናማ ለመሆን ስፖርት መስራት በጣም አስፈላጊ ነው። መሮጥ፣ መዋኘት፣ ብስክሌት መንዳት ወይም ሌላ የምትወዱትን ነገር ማድረግ ትችላላችሁ።🏋️♀️⛹️♂️
✅6. ጉዞ ማድረግ
አዲስ ቦታዎችን እንደ መንፈሳዊ ቦታዎች ለመጎብኘትና አዳዲስ ባህሎችን ለመለማመድ ጉዞ ማድረግ ትችላላችሁ።🚖
✅ 7. ቤተሰብንና ጓደኞችን መጠየቅ
ከቤተሰባችሁና ከጓደኞቻችሁ ጋር ጊዜ አሳልፉ። ዘና በሉ፣ ተዝናኑ! 👨👩👦
ይሄን የእረፍት ጊዜያችሁን በአግባቡ በመጠቀም ለወደፊት ህይወታችሁ የሚጠቅሙ ነገሮችን መማር ትችላላችሁ። ✌️
መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንላችሁ!
©️ቀለሜ

❤34🙏13👍8🥰3❤🔥2
የጥንቃቄ መልእክት🏹
እኔ ምለው inbox እየመጡ ስራ መስራት ትፈልጋለህ? የግል ስብዕና ስልጠና, ካምፓንያችንን ተቀላቀል.....ብቻ ብዙ ሚቀባጥሩ ሰዎች አልገጠሟችሁም🤔እነኚ ሰዎች በየ groupu ተሰግስገው በመግባት inbox እየመጡ እንደዚህ ዓይነት ነገር ነው ሚያወሯችሁ:: በተለይ ከፒራሚድ ስኪም ስራ ጋር የተያያዙ ብዙ ተማሪዎችን ለኪሳራ የዳረጉ ድርጅቶች ብቅ ብቅ እያሉ ነዉ::ምታቁ ታቃላችሁ ማታቁ ደግሞ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሲያናግሯቹ ነቃ እንድትሉ እና በቀላሉ እንዳትበሉ ለማለት ያህል ነዉ::
Breakthrough, Finas, Alpha,MIG ምናምን ?? እንዲህ እያሉ እራሳቸውን እያደሱ ያጨበረብሯችኋል " በተለይ በየ groupu የስራ ዕድል ወይም online ስራ ምናምን እያሉ ሚርመሰመሱ ሰዎች አሉ ተጠንቀቁ!!ምንም ዓይነት investment እንዳታደርጉ!!አንዳንዱማ ስልክህንም ሽጠክ ቢሆን ለአላማክ ስትል ተቀላቀለን ይላሉ 😂ለማንኛውም ማታዉቁ ልጆች ስለምትኖሩ አደራችሁን ጠንቀቅ በሉ 🙌

🙏54👍21❤15🫡9💯5😎4
ሰላም ቤተሰብ ✌️ ቀጣይ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ምርጫቹ ከታች በተዘረዘሩት መሀል ከሆነ አሁኑኑ ይቀላቀሉን
✅AAU- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
✅AASTU- አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
✅ASTU- አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
✅SHMMC- ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ
እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች የመግባት ሀሳብ ካላቹ የመግቢያ ፈተና ስላላቸው ለመግቢያ ፈተና ለመዘጋጀት እንድትችሉ ከታች የምናስቀምጠውን ሊንክ በመንካት ተቀላቀሉን
JOIN US👇👇
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk

❤7🥰4👏2🔥1😱1
ዛሬ የ2017 ዓ.ም የኢንትራንስ ፈተና ይጠናቀቃል::እናም በቀጣይ ሳምንታት ዉጤት ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል::በተለይም የRemedial ተማሪዎች ዉጤት ከአምናው አንፃር ዘንድሮ ዘግየት ስላለ ምናልባትም በቀጣይ ሳምንታት ይፋ ይደረጋል የሚል መረጃዎች እየወጡ ነው::ስለሆነም ሁላችሁም በተረጋጋ መንፈስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን::
አዲስ መረጃ ካለ ምናደርሳችሁ ይሆናል🙏ለተማሪዎች share አርጉ ✅️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
አዲስ መረጃ ካለ ምናደርሳችሁ ይሆናል🙏ለተማሪዎች share አርጉ ✅️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
🙏30❤22👍4😱4👏2
🔰አንድ ጊዜ አንስታይን እንዲህ አይነት ጥያቄዎች ቀረቡለት
#ጠያቂ:-- ብልህ ሰው ምን አይነት ሰው ነው?
🎙️አልበርት:- ከእያንዳንዱ ሰው ሊማር የሚችል.....
#ጠያቂ:- ጠንካራ ሰው እንዴት ያለ ሰው ነው?
🎙️አልበርት:- ስሜቱን መቆጣጠር የሚችል....
#ጠያቂ:- እውነተኛ ሀብታም ሊባል የሚገባው እንዴት አይነት ሰው ነው?
🎙️አልበርት:- በቃኝን የሚያውቅ......
#ጠያቂ :- ማነው የተከበረ ሰው?
🎙️አልበርት:- ሰውን የሚያከብር......
#ጠያቂ:- ምን አይነት ሰው ነው ቶሎ ነገር የሚገባው?
🎙️አልበርት:- በትዕግስት ሰውን የሚያደምጥ......
ትስማማላችሁ🙌

🔥84💯54❤33👍24👌5😱3🥰1👏1
Campus life😅
🎓አንዱ Gc ምን አለ አሉ
'' አንድ ጥሎ ሕይወት አንድ አንጠልጥሎ እውቀት '' አለ አሉ
😊የካምፓስ life means ከጀለሶችህ ጋር አብረህ 4,5,6,7,8 ማዝገም ማለት ነው ። እና በዚህ የህይወት ሂደት ተማሪዎች ከተለያየ እምነት ባህል አስተሳሰብ ጋር የሚተዋወቁት በዚህ ጊዜ ነው ። ተማሪውም የራሱን ማንነትና ስብዕና የሚቀየረው በcampus lifu ላይ ነዉ። ካምፓስ ላወቀበት በብዙ ነገር በ negativeም በposetiveም ሚለወጥበት አንድ planet ነው 😁
🔰ካምፓስ አይረሴ የሆኑ ምርጥዬ momentoch አሉበት በቃ አንዱ ጀለስ ብር ሲላክለት ስልኩን አጥፍቶ ይጠፋል ከዛም እንደ FBI እርሱን ፍለጋ ከጀለሶች ጋር በባትሪ ትኳትናለ...፣😺አንዳንድ ጊዜ አንዱ 10 ብር አበድሮህ አልፋታ ብሎህ...አንዳንድ ጊዜማ ከ3rd floor ላይ አንተ ብሬን አታመጣም ብሎህ ይጮሃል❤☺️፣አንዳንድ ጊዜ ዞር ብሎ አይቶ የማያውቅ ቤተሰብ coma ውስጥ ሊከትህ ሲፈልግ 😄 ካርድ ባለ100 ይልካል ከዛ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሱን ለጀለሶችህ ሸምሱን ትሆንላቸዋለህ😁....፣የቸርችህ fellow [ ህብረት ] programሳ ምትረሳ ናት 😁 welcome program ላይ ስምህን አስተዋውቅ ስትባል vibrate mode ላይ ምትሆናት ነገር የዛኔ ደሞ ምትበላት ፈዋ ወዮ!❤😋 ምታስብል ናት : ደሞ ከጀለስህ ጋር ለሊት ተኝተህ መቶ 12 ሰአት ተነስተህ church መሄዱ 😍 ። Muslim ጀለሶች ጋርም እንደዛው❤️!.....አረ ነፍ ደስ ደስ የሚሉ ነገሮች አሉ🙀
☺️ አስጠሊታ ሁኔታዎችም ሊከሰቱብክ ይችላሉ ማትፈልገው department i.e አንተ Law እማራለው ብለህ ማለት ነው ወስደው ማለት ነው sociology ማለት ነው ሊከቱህ ይችላሉ ማለት ነው ማለት ነው😂....አስበው እስቲ የወደፊት ሂወትህ ሚወስኑ አጋጣሚዎች አሉ😊 ለዚህ አሁን ነስር በአፍንጫህ እስከሚወጣ....አላልኩም ወጥረህ አንብብ odma😍......ሌላው እዛው ሚያጋጥሙ ሰገራ የሆኑ ልጆች አሉ በቃ ሲያስጠሉ....ስለነዚ ማውራት expired ያደርጋል ለነዚህ መፍትሄው በቃ መጀመሪያ ሰሞኑን see see አድርገህ ፍሬንድነትህን ቶሎ cut ማድረግ ነው ያለዛ አንቺንም ሊከትቡሽ ይሯሯጣሉ 😊 ። ልነገራችዋ አራዳ ማይገልፀው የህይወት ምስጢር የገባው 24 ሰአት ትምህርት ችከላ ማይል ሁሉን በልክ የሚያደርግ ልክ እንደ እኔ 😜 ብቻ ጓደኛ መረጣ ላይ... ሁኑ ካለበለዚያ ውሃ በላችሁ campus ላይ ያለ ፍሬንድ ይከብዳል 🤤
Next year ግቢ ለሚገቡ share አርጉላቸው 🤗

❤65😁18🔥4😇3👏2🙏1