2018_Academic Calender_2025_26_FINAL.pdf
1.3 MB
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መስከረም 6, 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን ለመቀበል እቅድ ይዟል።
የትምህርት ሚንስትር እና ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት አመቱን ወጥ ለማድረግ አያደረጉት ያለው አካሄድ ደስ የሚያሰኝ ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨረሲቲም ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚል እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በዚህ እቅድ መሠረት ትምህርት መስከረም ወር ላይ ተጀምሮ ሰኔ ወር ላይ ይጠናቀቃል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤22🙏5😍2👍1🔥1🙈1
#የሪሜዲያል_ውጤት_ቅሬታ
የ2017 ዓ.ም የሪሜዲያል ውጤት ላይ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለ ትምህርት ሚኒስቴር በፅሁፍ አቅርበዋል።
ቅሬታቸውም የሚከተሉት ናቸው
1, አብዛኛው ተማሪ ውጤቱ ከጠበቀው በጣም የራቀ መሆኑ ።
2, የተወሰኑ ጥያቄዎች ላይ የምርጫ (የጥያቄ) ስተቶች እንደነበሩ ።
3, ከ50 ጥያቄ ተፈትነን ከ100 መያዙ ።
ይህንን ትምህርት ሚኒስቴር ተገንዝቦልን ከዚህ በፊት ሲሰጥ እንደነበረው 70% በማዕከል እና 30% ደግሞ ከተቋማት ቢያዝልን በማለት የ 2017 ዓ.ም የሪሜዲያል ተማሪዎች ጠይቀዋል ።
ትምህርት ሚኒስቴር ቅሬታቸዉን ይቀበል ይሁን❓የምናይ ይሆናል ።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN🩵
የ2017 ዓ.ም የሪሜዲያል ውጤት ላይ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለ ትምህርት ሚኒስቴር በፅሁፍ አቅርበዋል።
ቅሬታቸውም የሚከተሉት ናቸው
1, አብዛኛው ተማሪ ውጤቱ ከጠበቀው በጣም የራቀ መሆኑ ።
2, የተወሰኑ ጥያቄዎች ላይ የምርጫ (የጥያቄ) ስተቶች እንደነበሩ ።
3, ከ50 ጥያቄ ተፈትነን ከ100 መያዙ ።
ይህንን ትምህርት ሚኒስቴር ተገንዝቦልን ከዚህ በፊት ሲሰጥ እንደነበረው 70% በማዕከል እና 30% ደግሞ ከተቋማት ቢያዝልን በማለት የ 2017 ዓ.ም የሪሜዲያል ተማሪዎች ጠይቀዋል ።
ትምህርት ሚኒስቴር ቅሬታቸዉን ይቀበል ይሁን❓የምናይ ይሆናል ።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤106🙏49👍15💔12🙈8😱5🥰1
እውነተኛ ለውጥ⚠️
🔄 አጎንብሰህ ስትለፋ ስትጥር ማንም ላያይህ ይችላል፤ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል! ብርታት ይጠይቃል! ትዕግስት ይጠይቃል! ፅናት ይጠይቃል! ማንም ባላየህ ጊዜ ከጠነከርክ ሁሉም እያየህ ትሸለማለህ።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN🩵
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡36❤19👍5👌2🥰1😎1
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12🔥6👍5
Forwarded from Remedial Class
በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ እነዚህ ነገሮች ብታረጉ ጥሩ ነው☺️
💡 ....ዲያሪ መፃፍ .....
🎓 የካንፓስ ቆይታ በጣም የሚገርሙ moment ያሉበት ነው ።በቃ 3 or 5 የደስታ ዘመናት ... የሚገራርም ሰው ታያላችሁ ....የሚወዛገብ ፤ የሚወሳሰብ የሚፈላሰፍ ፤ ምንም ዲጭ የማይልበት ፤ ተንከሲሲስ ፤ በጣም ጅል ፤ አራዳ ነኝ ባይ ገገማ ....ኧረ ምኑ ቅጡ ....በህይወታችን አዳዲስ ነገሮች ይከሰታሉ ። ነገር ግን እንረሳቸዋለን ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ነገር ስለሚፈጠሩ ይረሳል ። እናንተ ደግሞ ከፈለጋችሁ መፃፍ ብታረጉት ፤ ወደፊት ፊልም የመስራት ዕቅድ ካላችሁ ሚገራርሙ ገፀባህራያት ታገኛላቹሁ....ብቻ በላይፋቹ የማታገኙት ዕድል ስለሆነ በርትታቹሁ?...አዳዲስ ነገር ሲኖር በወረቀት (ዲያሪ) "ወይም ስልካቹም ላይ ቢሆን አስፍሩት ..! ትዝታዎቻቹ ናቸው እንዳትረሱት...ሙድ የተያዘባችሁ ሙድ የያዛችሁትን ...የሚያስቅ ፤ የሚያሳዝን፤ የሚያናድድ ብቻ ....ቸክችኩ ቢያንስ ልጆቻችሁ ትሰጧቹሃላቹ እነሱም ካምፓስ ሊገቡ ሲሉ ....በየቀኑ ሳይሆን የሆነ ነገር ሲፈጠር ፃፉት ...አሁን ምንም ላይመስላቹሁ ይችላል ግን አልፎ ስታዩት የምርም ትደሰታላቹሁ .....
💡 አዲስ ቋንቋ መማር ......❗️
📚 ዶርም የምትሰባሰቡት ከየአቅጣጫው ነው ። ብዙ የማታውቁትን የሚያቁ ይሄም አለ❓ ... ያምሃል...! የሚያስብሉ ዕውቀቶች ታገኛላችሁ ። አንዱ ደሞ ቋንቋ ነው ። በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ በርከት ያለ ተናጋሪ ያላቸው እንደ ኦሮሚኛ ፣ሲዳመኛ ፣ትግረኛ፣ ሱማሌኛ ቋንቋዎች የሚችሉ ልጆች ዶርም ካገኛችሁ በቀን 5 ቃልም ቢሆን ቀስ እያላችሁ ተማሩ .....የምር ይጠቅማቹሃል ። ቋንቋ መልመድ ጥሩ ነው ። ሁላቹም ጋር አዲስ ቋንቋ ከሌለ ደሞ ጓደኞቻችሁን የምታስታውሱበት አለ ኣ በቃ ....አዲስ የባህርማዶ አንድ ቋንቋ በጋራ ተለማመዱ ...ስፓንሽ ወይ ደሞ ፈረንች ...የተመቻችሁ በጋራ በቀን ትንሽ ነገር አጥኑ ። ጓደኞቻችሁን ስትለዮዎቸው ማስታወሻ ይሆናቹሃል ። ፈታ እያላችሁ ጠዋት ላይ 5 ቃላት ምናምን ሸምድዱ የምርም ጓደኝነታችሁ ለማጠንከር ያግዛቹሃል ።
💡 መክሊታችሁን ማዳበር ......!
📚 የሰው ልጅ በተፈጥሮ የተለያዩ መክሊቶች ተሰጥቶታል ። ታዲያ እናንተም የተፈጥሮ ስጦታችሁን በክበብ በመሳተፍ ማሳደግ አለባቹሁ፣ በገገሙ ትምህርት ብቻ ካንሰር ነው የሚሆንባቹሁ ...ትወና የምትሞክሩ....ግጥም መጣጥፍ የምትሞክሩ ....ስዕል ....ሃይማኖታዊ ነገሮች የምትሞክሩ ብቻ ግቢ ላይ ብዙ ክበቦች አሉ ...የሴቶች ...የበጎአድራጎት ...የሌለ የለም ....እና ተሳተፉ ማህበር አለ ...ዕቁብ፣ ዕድር ሁላ አለ (ቀልዴ ነው ...) ....በቃ በዓል ግዜ ደስ ይላል ። የምትወዱት ከኖርማል ትምህርታቹ ላይ የሚደበል ...ዘፈን ከሆነ ...ስፓርት ከሆነ ...ኳስ ከሆነ .....ብቻ የምትወዱትን አንድ ነገር አዳብሯቹሁ ። ተገኙ .....በገገሙ ትምሮ ብቻ አይነፋም ...!
💡 የተለያዮ EVENT እና TOUR እንዳትቀሩ ...
በግቢ ቆይታ ፍራንክ ባይኖራቹ ራሱ ተበዳድራቹ ሀገር መጎብኘት አሪፍ ነው ። በቃ ceremony ሲኖር ....ይሂዱ ባክህ አትበሉ ዳግም የሚገኝ ነገር አይደለም ጦቢያን የምር የምታውቁበት ነው ። ትምህርተ ጋር ካልተጋጨ በየ ግዜው በአስተባሪዎች ጉዞ ይኖራል ። ስለዚህ.... አትቅሩ ...የመፅሀፍ ምረቃዎች ....አነቃቂ ንግሮች ...ትያአታራዊ ዝግጅቶች ይደረጋሉ .....አትቅሩ ....ታዋቂ ሰዎች በየግቢ እየመጡ በተለይ ወጣቶች የህይወት ልምዶቻቸውን ስለሚያጋሩ .....የምታደንቋቸው ሰዎች በየትኛው መንገድ ነው የተሳካላቸው ....የሚለው የህይወት ጉዞን ትማሩበታላቹሁ ...የፈታ ኢቨንቶችም አሉ በቃ ....ፈተና ሲያልቅ ምናምን ከች የሚሉ እና ሳትንዘላዘሉ ተሳተፉ ....እነ ሮፍናን ደግሰው መቼስ አይቀርም .....እነ እሸቱ መለሰ እየቀለዱ መቅረት ይከብዳል ....
✅ አዳዲስ ነገሮች ሞክሩ ...አትፍሩ
📚 አዳዲስ ነገሮች የማድረግ ዕድሉ ስለሚኖረን ምንአቧቱ በእናት ሆድ አይለመድ አትፍሩ ሞክሩ ....ታዲያ ሱስ ምናምን ሳይሆን አሪፍ የሚባሉ ነገሮች የፍቅር ህይወትም ቢሆን ትምህርትን በማይነካ መልኩ ቢደረግ አይከፋም ።ግን ብዙ አትንዘላዘሉ ...ቸክሉ ...በቃ የሚያስደስታችሁን አዲስ ነገር ሞክሩ .....ብዙዎች ካንፓስ ሃይማኖተኛ ያረጋቸዋል አንዳንዶች ደሞ ...."ፈላስፈ አንዳነዶች ....ዘልዛላም ይሆናል ....አንዳንዴ ሳታስቡት ሃርድ ውስጥ ትገቡ ይሆናል ....ታዲያ ያን ግዜ አትጨናነቁ ...Normal ነው ። በተረፈ መልካም ካንፓስ!
💬 በመጨረሻም ካንፓስ ላይ ቆይታቹሁ ልትደሰቱበት የሚችሉበትን የማትፀፀቱበትን ነገር ብቻ ከውኑ ። በቃ ያማረ የግቢ ቆይታ እንዲሆንላቹ ምኞቴ ነው ። ጥሩ ጥሩ ነገሮች ሊያውም የማይደገሙ ሲያጋጥማቹሁ አትለፉ እርግጥ ዋናው ጉዳያቹሁ ትምህርት ቢሆንም ...መደሰቱ መሳተፉ አይከፋም ። አይዞን በቆንጆ ሁኔታ ይታለፋል ።
📱 Telegram: @EthioUniversity3 ⭐️
በግቢ ቆይታ ፍራንክ ባይኖራቹ ራሱ ተበዳድራቹ ሀገር መጎብኘት አሪፍ ነው ። በቃ ceremony ሲኖር ....ይሂዱ ባክህ አትበሉ ዳግም የሚገኝ ነገር አይደለም ጦቢያን የምር የምታውቁበት ነው ። ትምህርተ ጋር ካልተጋጨ በየ ግዜው በአስተባሪዎች ጉዞ ይኖራል ። ስለዚህ.... አትቅሩ ...የመፅሀፍ ምረቃዎች ....አነቃቂ ንግሮች ...ትያአታራዊ ዝግጅቶች ይደረጋሉ .....አትቅሩ ....ታዋቂ ሰዎች በየግቢ እየመጡ በተለይ ወጣቶች የህይወት ልምዶቻቸውን ስለሚያጋሩ .....የምታደንቋቸው ሰዎች በየትኛው መንገድ ነው የተሳካላቸው ....የሚለው የህይወት ጉዞን ትማሩበታላቹሁ ...የፈታ ኢቨንቶችም አሉ በቃ ....ፈተና ሲያልቅ ምናምን ከች የሚሉ እና ሳትንዘላዘሉ ተሳተፉ ....እነ ሮፍናን ደግሰው መቼስ አይቀርም .....እነ እሸቱ መለሰ እየቀለዱ መቅረት ይከብዳል ....
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤57👍9🥰8🔥4👏2🙈1
Join us
https://news.1rj.ru/str/EthioUniversity3
https://news.1rj.ru/str/EthioUniversity3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍2👏2
ህይወት በምርጫ የተሞላች ናት!
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16❤6🫡6❤🔥3💯3😎1
Forwarded from Remedial Class
ስለዚህ እንዴት እናብብ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤25🙏22👍7
ቤተሰብ እንዴት ናችሁ 😊ክረምቱ እንዴት እያለፈ ነው 🤔 እስቲ ያላችሁበትን ሁኔታ በሚገልፃችሁ reaction ግለፁ 🙈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2😴66🥰42🤯35🙏32😭31💔16😇13😐8✍6😱6😘4
#AksumUniversity
🛜 በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የምትማሩ #የሁለተኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች ወደ ተቋሙ የመግቢያ ቀናት ነሐሴ 06 እና 07/20217 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN🩵
በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10❤7👏3🥰2
ከ UAT Preparation ጋር የትም መግባት ይቻላል
መመዝገብ ምትችሉት ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ ቀጣይ ዓመት ትምህርታችሁን መከታተል ምትፈልጉ ብቻ ናችሁ
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
@UATRegistration
JOIN US
@UATpreparation
@UATpreparation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤19👍4🔥4🥰3
የSenior ተማሪዎች ምክር ጤና ዲፓርትመንት መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች
➕ ጤና የምትፈልጉ ማለትም Medicine, pharmacy, Anesthesia, Veterinary medicine, Dentist, Optometry እና አሁን ያልጠቀስኳቸውን የጤና Fieldoch መግባት የምትፈልጉ ልጆች
1️⃣ ኛ ውጤት መስቀል አለባቹ
#️⃣ ውጤት በተለይ ደግሞ ጤና ለመግባት ፍላጎት ያላቹ ልጆች የ First semester ውጤታቹ አሪፍ ሊሆን ይገባል ብቻ ባጭሩ ጤናን ካለ ውጤት ማግኘት ይከብዳል አሁን ላይ ባለው ሁኔታ እንደውም ሁሉም ግቢዎች ከነርስ ጀምሮ እስከ Medicine ድረስ ከፍተኛ ውጤት ይጠይቃሉ ውጤቱም በትንሹ 3.2 በላይ ሊሆን ይችላል Medicine እና ሌሎች የሚፈለጉ ዲፖርትመንቶች ደግሞ የሚጠይቁት ውጤት 3.8 በላይ ሊሆን ይችላል ይሄ ግቢ ከገባቹ በኃላ የምትሰሩት ውጤት ብቻ ነው የ Entrance ውጤታቹ ብዙም ላይረዳቹ ይችላል ቢበዛ ከ 30% ቢይዙት ነው አንዳንድ ግቢዎች ደግሞ እንደውም ላይዙትም ይችላሉ ስለዚህ ጤናን የምትፈልጉ ልጆች ካሁኑ ውጤት መስራት እንዳለባቹ አውቃቹ ትኩረታቹን ትምህርታቹ ላይ ብቻ አድርጉ፤ ይሄን ስንል ደግሞ ተጨናነቁ ማለታችን እንዳልሆነ መቼም ትረዱናላቹ::
🥈 ኛ በደንብ አስቡበት
#️⃣ ለምን ጤና መግባት ፈለጋቹ ቤተሰብ ስላላቹ ነው ወይስ ጥሩ ገንዘብ አገኝበታለሁ ብላቹ ?? ይሄ ጉዳይ በደንብ ሊታሰብበት ይገባል ያው እንደምታውቁት ከሌሎቹ ፊልዶች አንፃር የጤና ፊልድ ጥረት የሚፈልጉና ብዙ ረዘም ያለ ጊዜ የሚውስዱ ስለሆኑ በግለትና በስሜት እንድትመርጧቸው አይመከርም ምክንያቱም በኃላ ላይ ፍላጎትና ጥረት ከሌላቹ ማማረራቹ አይቀርም ከባሰባቹ ደግሞ ትምህርቱን ጥሎ መውጣትም አለ::
🥉 ኛ ማንንም አትስሙ
#️⃣
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
በጤና ዠርፍ እየተማሩ ያሉ ልጆች እነርሱ ካሳለፋቸው ነገሮች አንፃር በይበልጥ በ 3 ነገሮች ትኩረት እንድታደርጉ ይመክሯቿል
አንዳንድ ለጤና ፍላጎት የሌላቸው እና ውጤት መስራት የማይችሉ ጀለሶቻቹ እነርሱ ጤና መግባት ስለማይችሉ ብቻ እናንተ የምትፈልጉትን ጤና የተለያዩ የወረዱ ሀሳቦችን እያነሱ ፍላጎታቹን ሊያጣጥሉባቹ ይችላል ስለዚህ be Wise 😎 አትስሟቸው።ይቀጥላል ...JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍27❤13🥰4🙏4🔥2
Forwarded from 𝗗𝗢𝗖𝗧𝗢𝗥'𝗦 _𝗔𝗖𝗔𝗗𝗘𝗠𝗬ᵒᶠᶠⁱᶜⁱᵃˡ
ያንተ ፀባይ የቱንም ያህል አሪፍ ቢሆን ምንም ደስተኛ የማይሆን የዶርም አባል ሊኖር ይችላል ። በዚህ ጊዜ ከኛ የሚጠበቀው እንደዛ አይነት ተማሪዎችን ለማስደሰት መፍጨርጨር አልያም በንዴት እነሱን ፊት መንሳት ሳይሆን ባለንበት ጥሩ ፀባይ ለመፅናት መሞከር ነው ።
ከአልጋ ለማስወረድ በመታገል
❗️ሌሎችንም like this የመሳሰሉትን የስካር አመሎችን ሊያሳዩ ስለሚችሉ በተቻላቹ አቅም ስካራቸው እስኪለቃቸው በትዕግስት በመቻል እንዴትም ጊዜዋን ማሳለፍ ይጠበቅባችዋል ።
👱♂👱♀ከላይ የተጠቀሱ ነገሮች ወንዶችን ብቻ የሚመለከቱ አይደለም ከወንዶች ባልተናነሰ መልኩ የሴቶች በሽታ ነው ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤31👍8🔥2🤗2🥰1
#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተቋሙ ለመማር ፍላጎት ያላቸው አዲስ ተማሪዎች መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት አዘጋጅቷል።
ራስገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የራሱን የቅበላ ፖሊሲ በማውጣት በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች ባዘጋጀው መስፈርትና ፈተና መቀበሉ ይታወቃል።
በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው በ2018 የትምህርት ዘመን ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የህግ ትምህርት ቤት ስር በሚገኙ 353 የድኅረ-ምረቃ እና 66 የቅድ-ምረቃ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን ገልጿል።
በዚህም ዕጩ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጣቸው የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሁም የተማሪዎች አገልግሎት መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም አዘጋጅቷል።
መረጃውን ለማግኘት በተገለፁት ቀናት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ ልደት አዳራሽ ይገኙ።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተቋሙ ለመማር ፍላጎት ያላቸው አዲስ ተማሪዎች መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት አዘጋጅቷል።
ራስገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የራሱን የቅበላ ፖሊሲ በማውጣት በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች ባዘጋጀው መስፈርትና ፈተና መቀበሉ ይታወቃል።
በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው በ2018 የትምህርት ዘመን ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የህግ ትምህርት ቤት ስር በሚገኙ 353 የድኅረ-ምረቃ እና 66 የቅድ-ምረቃ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን ገልጿል።
በዚህም ዕጩ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጣቸው የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሁም የተማሪዎች አገልግሎት መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም አዘጋጅቷል።
መረጃውን ለማግኘት በተገለፁት ቀናት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ ልደት አዳራሽ ይገኙ።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14👍2🔥1
መመዝገብ ምትችሉት ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ ቀጣይ ዓመት ትምህርታችሁን መከታተል ምትፈልጉ ብቻ ናችሁ
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
@UATRegistration
JOIN US
@UATpreparation
@UATpreparation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15😴3👍1🥰1
Forwarded from Remedial Class
How it works
ዋና ዓላማቸው በተቻለ መጠን የ እናንተን ምርጫ ማስጠበቅ ነው።
ከተመቻችሁ ❤️👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤28👍7🙏1
ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ።
ይቀጥላል.....በቀጣይ ስለ ምን ይሰራ?
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤25👍23🥰6🙏3
💳 ገንዘብ ና ካንፓስ ....!
😭 አስጠሊ የሆኑ ገንዘብ መስሪያ መንገዶች ....!
💡 ሹገር ዳዲ / ማሚ....!
🤨 ሌብነት ....!
💡 ግርግር .....!
💡 ...ቱጀር መጥበስ .....!
💡 ንግድ .....!..
💡 ቸካይ ነሽ /ህ❓
💡 ዝግጅቶችን ማዘጋጀት .....!
💡 ስልጣንሼ🍸 .......!
💡 Normal Work.....
💡 businesses ideas......!
⚠️ ማሳሰቢያ🤨 ✅ የምትሄዱት ለትምህርት ነው ፤ ሚሊየር እሆናለሁ ብላችሁ ትምሮውን እንዳትረሱት ...ዋ...!🙏
ከተመቻቹ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤87👍23🙏8🔥5🥰3😇1
Forwarded from Ravini Digital Solutions
#MoE
🎓 ትምህርት ሚኒስቴር ተቀራራቢ ይዘት ባላቸው የከፍተኛ ትምህርት ፕሮግራሞች ስያሜ እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ክለሳ በማድረግ ወደ ትግበራ ገብቷል።
✈️ ሚኒስቴሩ ከሰኔ 2014 ዓ.ም እስከ ግንቦት 2017 ዓ.ም ድረስ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ ተቀራራቢ ይዘት እና ስያሜ የነበራቸው ፕሮግራሞችን በመለየት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኢንዱስትሪዎች ከተውጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን በፕሮግራሞቹ ስያሜ እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ማስተካከያ አድርጓል፡፡
🔄 ተቀራራቢ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞችን በማጠፍ/በማዋሃድ አዳዲስ የፕሮግራሞች ስያሜዎች መሰጠቱን በአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከው ደብዳቤ ያሳያል።
🔵 በዚህም 147 ፕሮግራሞችን ወደ 54 በመጠቅለል አዳዲስ የፕሮግራሞች ስያሜ መሠጠቱ ተገልጿል። በተወሰኑ ፕሮግራሞች ላይ ማስተካከያ የተደረጉ ሲሆን የታጠፉ ፕሮግራሞች እንዳሉም ለማወቅ ተችሏል።
📎 ይህም በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እንዲደረግ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
(የፕሮግራሞቹ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።)
©tikvahuniversity
✈️ ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
(የፕሮግራሞቹ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።)
©tikvahuniversity
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14👍5🥰1