Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
💘ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ለፍሬሽማን ተማሪዎቻቸው ጥሪ አድርገዋል። አዲስ ገቢ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ወደ ተመደባችሁበት ዩንቨርስቲዎች የምትገቡ ሲሆን እስከዛው አስፈላጊዉን ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን።ምናግዛቹ ወይም እንድንረዳችሁ ምትፈልጉ ምትፈልጉ ነገር ካለ comment ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ::

መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ ።

🌟JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
37🙏9🥰8👍1
Advanced Freshman
#MattuUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም  መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ ➫ በ2018 ዓ.ም መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ…
#MattuUniversity #ማስተካኪያ

የምዝገባ ቦታ

➫ በ2018 ዓ.ም መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች በዋናው ግቢ

➫ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በመቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ የተከታትላችሁና ያለፋችሁ በበደሌ ካምፓስ ፤ በመቱ ካምፓስ የተከታተላችሁና ያለፋችሁ በመቱ ካምፓስ

🌟JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏95👍4
ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በ2018 ዓ.ም የተመደቡላቸውን የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትለው ማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛሉ፡፡

ምስል፦ ወልቂጤ፣ ቦንጋ እና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲዎች

🌟JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
44👍7👏5
100 Great Business Ideas by Jeremy Kourdi.pdf
1 MB
😬የራሳችሁን business መስራት ምትፈልጉ እና እየሰራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች እስቲ ይሄን መፅሐፍ አንብቡት ምርጥዬ ነው::

ምናልባት ይጠቅማቿል ብዬ ስላሰብኩ ነው share ያረኩአችሁ👋

🌟JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏188🤝4👍2🆒1
Forwarded from Remedial Class
#Remedial #placement

የRemedial ፕሮግራም ምደባ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤

በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ Remedial ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።

የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች
1.  Website:  https://student.ethernet.edu.et
2.  Telegram bot: @moestudentbot

JOIN:@Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
17🥰6👍4🔥2
የ 2018 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች መወያያ Official Group ተከፍቷል🔒

🙋‍♂ በ Groupኣችሁ ሀሳባችሁን ከመለዋወጥ እና ከ ትውውቅ ባሻገር ግቢያችሁን የሚመለከቱ

💡Study materials, Modules , Mid Exam, Final Exam, Remedial exam ይለቀቃሉ።

✍️ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር
አድርጉላቸው🔻



1.💻Haramaya University 👇
    https://news.1rj.ru/str/haramaya2018remedials

2.💻Arbaminch University 👇
        https://news.1rj.ru/str/AMU2018remedial

3.💻Dire Dawa University 👇
     https://news.1rj.ru/str/diredawa2018remedial

4.💻Arsi University 👇
        https://news.1rj.ru/str/+-LTBy32aVJIyYTNk

5.💻Wachamo University 👇
        https://news.1rj.ru/str/+mjRImj0WG2EwZTk0

6.💻Bahirdar University 👇
     https://news.1rj.ru/str/bahirdar2018remedial

7.💻Ambo University 👇
     https://news.1rj.ru/str/+_qOz7pkRfh02NTI8

8.💻wolo University 👇
       https://news.1rj.ru/str/wollo2018remedial

9.💻Mizan Tepi University 👇
       https://news.1rj.ru/str/mizantepi2018remedials

10.💻wolkite University 👇
       https://news.1rj.ru/str/wolkite2018remedials

11.💻Asossa University 👇
        https://news.1rj.ru/str/Asossa2018remedial

12.💻Selale university 👇
      https://news.1rj.ru/str/selale2018remedial

13.💻Wolaita sodo university 👇
      https://news.1rj.ru/str/wolaita2018remedials

14.💻Injibara University 👇
        https://news.1rj.ru/str/Injibara2018remedial

15.💻Mada walabu University👇
       https://news.1rj.ru/str/+Yo-7gW6m7LhlNzRk

16.💻Wollega University 👇
 https://news.1rj.ru/str/+mmyEOkxlmEoyNDg0     

17.💻Gambella University 👇 
https://news.1rj.ru/str/+QhXOlNaHBMI3NjNk       

18.💻Gonder University 👇
 https://news.1rj.ru/str/+0c9wXEpeq5c5ZTA0

19.💻Worabe University 👇     
https://news.1rj.ru/str/+AU7E229UeYQ5YTdk

20.💻Dilla University 👇
         https://news.1rj.ru/str/dilla2018remedials

21.💻Dambidollo University👇    
  https://news.1rj.ru/str/+ZNmQ55D5XL81NWY0

22.💻Jinka University👇
   https://news.1rj.ru/str/+jvl-uN-6FQcyYTNk     

23.💻Bonga University👇
   https://news.1rj.ru/str/+qxCK2_gEX1phMzE0  

24.💻Odabultum University👇
https://news.1rj.ru/str/+ji93_NkfTJw3NDBk           

25.💻Mattu University👇
  https://news.1rj.ru/str/+ByqBT9KNAMU5OWFk

26.💻Bulehora University👇
  https://news.1rj.ru/str/+9YCQ0sEruAA0NjY0

27.💻Debrebrehan 2018 remedial👇      
  https://news.1rj.ru/str/+xlQ6Fi1gc-8yZDM0

28.💻Debremarkos 2018 remedial👇
  https://news.1rj.ru/str/+s4GctZpkCLwxMjU0

29.💻 Axum 2018 remedial👇
  https://news.1rj.ru/str/+7lGXsJCsiwQ3ZDY0

30.💻Adigrat 2018 remedial👇
  https://news.1rj.ru/str/+FtRZOK3YwxZkOWM0

31.💻Raya University 👇
  https://news.1rj.ru/str/+-msSodkyF601YmQ8

32.💻Semera University 👇
https://news.1rj.ru/str/+VcIZAweUdCRiY2Jk

33.💻Kebri dar University 👇
https://news.1rj.ru/str/+6B2js799bqA1NDQ0

34.💻 Jigjiga University👇
https://news.1rj.ru/str/jigjiga218remedial

35.💻Mekdela amba 2018 remedial
https://news.1rj.ru/str/+Brb7S1rXlVRmZGQ0

የተመደባችሁበት ዩንቨርስቲ group ብቻ join አድርጉ!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
42👍4🥰4🙏1🆒1
በ2018 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች ወደየተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ብዙ ተማሪዎችን ተቀበሉ?
🔵 ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 5,700 የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን አሳውቋል፡፡ 
🔵 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከ5,000 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን ገልጿል፡፡ 
🔵 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ3,100 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ 

ዩኒቨርሲቲዎቹ በተጨማሪም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ የሪሚዲያል ተማሪዎችንም ተቀብለዋል፡፡

በተያያዘ ዜና፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ዛሬ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም መቀበል ጀምሯል፡፡

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወሰደው ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 52,279 እንደነበር አይዘነጋም፡፡ (የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎችን ሳይጨምር)

🌟JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
51👍3👏3
Forwarded from Campus materials
በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በጣም መጠንቀቅ ያሉባቹ ነገሮች

ከመጥፎ ጓደኛ ተጠንቀቁ

ይህ እጅጉን የማይስተዋል ነገር ግን በአንድ ተማሪ ህይወት ላይ ይሄ ነው የማይባል ተፅእኖ የሚያሳድር ወሳኝ ነገር ነው። ውድ የ Campus material ቤተሰቦቻችን በጊቢ Life ስኬታማ መሆን ከፈለጋቹ አልባሌ ነገር ከሚያስተምራቹ ከጥናት ከትጋት ከሚያስተጓጉላቹ ጓደኛ ተጠበቁ።

ሺ አመት አይኖር? ዛሬ እንዝናና

አብዛኛው ተማሪ ለነገ መልካም ነገር ለነገ ስኬቱ ዛሬ ዋጋ መክፈል እንዳለበት አይረዳም። በቃ ስኬት ከመሬት ተነስቶ Or ከሰማይ ተንጠባጥቦ የሚያገኘው ይመስለዋል። ውድ ቤተሰቦቻችን ስንዴ ዘርታቹ ጤፍ እንደማትጠብቁ ዛሬ ጥናት ትታቹ ፈታ ካላቹ እመኑኝ ጥሩ ውጤት ማምጣት ህልም ሆኖ ይቀራል ስለዚህ አስተውሉ ዛሬውኑ ሰግጡ ዛሬውኑ በአግባቡ አንብቡ መዝናናቱም ሁሉም ይደርሳል።

ጊዜን ከማባከን ተቆጠቡ

በጊቢ ህይወት የናንተን ጊዜ የሚፈልጉ እጅግ ብዙ ነገሮች አሉ። ጊዜያቹን በአግባቡ ካልተጠቀማቹ ባካኝ ሆናቹ ነው የምትቀሩት። ና እንውጣ ሲሉህ/ሽ እምቢ በል/በይ በቃ በ PlanProgram ተንቀሳቀሱ።

☑️ይህ የ Campus Material ራእይ እና አላማ ነው እናንተን ውጤታማ ማድረግ።

መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰

ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
JOIN: @Campus_materials
JOIN:
@Campus_materials
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
69👍23🆒7🥰6👏3
Forwarded from Remedial Class
የጥሪ ማስታወቂያ
#ሰላሌ_ዩንቨርስቲ

በ2018 ዓ. ም በረሜድያል ፕሮግራም በሰላሌ ዩንቨርስቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ህዳር 2 እና 3/2018 ዓ. ም  መሆኑን እናሳዉቃለን ::

ሰላሌ remedial group👇
https://news.1rj.ru/str/selale2018remedial

JOIN📱 @Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26👍6😱3
Forwarded from Remedial Class
#BoranaUniversity

በ2018 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 03 እና 04/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

JOIN: @Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
21🥰3
Forwarded from Remedial Class
#JinkaUniversity

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 10 እና 11/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ መያዝ ይኖርባችኋል።

ትምህርት ህዳር 15/2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል።

ቻናላችንን Join ማድረግ እንዳትረሱ
JOIN: @Remedial2018batch ⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
18👌2😇2
Forwarded from Campus ተማሪ
Patrick_J_Hurley_A_concise_introduction_to_logicBookZZ_org.pdf
6.4 MB
🧠 Hurley  - A concise introduction To logic

💎 11th edition

🔶 እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ኖቶች እና ጥያቄዎች ያሉት የ Logic and Critical Thinking አጋዥ መፅሀፍ ሲሆን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት እንዲሰቅሉ የሚረዳ መፅሀፍ ነው😘

እዚህ ላይ ያሉትን የሁሉንም ጥያቄዎች መልስ የያዘ PDF እናጋራቿለን::

ቻናላችንን ለሌሎች share ያድርጉ😀

✈️ @CAMPUS_TEMARI
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
29👍4🥰2😱2
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።

ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለምክር ቤት አባላት ተናግረዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ እንዳረገው ገልፀዋል።

የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ግለሰቦች የአንድ ዓመት የማስተማር ዘዴ (Pedagogy) ኮርስ በመውሰድ ለመምህርነት ብቁ መሆን እንደሚችሉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል። በዚህም የመምህራንን ቁጥር ለማሳደግ ይቻላል ብለዋል።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ሲሰጡ፣ የበለጠ የመምህነነት ሙያ ፍቅር ሊያጎለብቱ እንደሚችሉም ገልፀዋል።

ባለፈው ዓመት ከቅድመ-መዋዕለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል በሀገሪቱ አጠቃላይ የመምህራን ቁጥር 625,000 የነበረ ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ቁጥሩን ወደ 700,000 ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። #Fortune

🌟JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭8225👎17😱4🤗2🔥1😇1
ዛሬ በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎች ቅሬታቻዉን በትምህርት ሚኒስቴር ላይ ሲያሰሙ ዉለዋል👋

ይህም ተቃዉም ትላንት ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች 3ኛ ዓመት ካጠናቀቁ ቦኃላ ለአንድ ዓመት ማስተማር አለባቸው በሚለው ሃሳብ ጋር በተያያዘ መሆኑን ለመረዳት ችለናል::

የተማሪዎቹ መፈክር"Down Down Birhanu'

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
👏225🫡2820👍9👎7🔥7