🙋♂ በ Groupኣችሁ ሀሳባችሁን ከመለዋወጥ እና ከ ትውውቅ ባሻገር ግቢያችሁን የሚመለከቱ
💡Study materials, Modules , Mid Exam, Final Exam, Remedial exam ይለቀቃሉ።
✍️ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር
አድርጉላቸው🔻
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
1.
https://news.1rj.ru/str/haramaya2018remedials
2.
https://news.1rj.ru/str/AMU2018remedial
3.
https://news.1rj.ru/str/diredawa2018remedial
4.
https://news.1rj.ru/str/+-LTBy32aVJIyYTNk
5.
https://news.1rj.ru/str/+mjRImj0WG2EwZTk0
6.
https://news.1rj.ru/str/bahirdar2018remedial
7.
https://news.1rj.ru/str/+_qOz7pkRfh02NTI8
8.
https://news.1rj.ru/str/wollo2018remedial
9.
https://news.1rj.ru/str/mizantepi2018remedials
10.
https://news.1rj.ru/str/wolkite2018remedials
11.
https://news.1rj.ru/str/Asossa2018remedial
12.
https://news.1rj.ru/str/selale2018remedial
13.
https://news.1rj.ru/str/wolaita2018remedials
14.
https://news.1rj.ru/str/Injibara2018remedial
15.
https://news.1rj.ru/str/+Yo-7gW6m7LhlNzRk
16.
https://news.1rj.ru/str/+mmyEOkxlmEoyNDg0
17.
https://news.1rj.ru/str/+QhXOlNaHBMI3NjNk
18.
https://news.1rj.ru/str/+0c9wXEpeq5c5ZTA0
19.
https://news.1rj.ru/str/+AU7E229UeYQ5YTdk
20.
https://news.1rj.ru/str/dilla2018remedials
21.
https://news.1rj.ru/str/+ZNmQ55D5XL81NWY0
22.
https://news.1rj.ru/str/+jvl-uN-6FQcyYTNk
23.
https://news.1rj.ru/str/+qxCK2_gEX1phMzE0
24.
https://news.1rj.ru/str/+ji93_NkfTJw3NDBk
25.
https://news.1rj.ru/str/+ByqBT9KNAMU5OWFk
26.
https://news.1rj.ru/str/+9YCQ0sEruAA0NjY0
27.
https://news.1rj.ru/str/+xlQ6Fi1gc-8yZDM0
28.
https://news.1rj.ru/str/+s4GctZpkCLwxMjU0
29.
https://news.1rj.ru/str/+7lGXsJCsiwQ3ZDY0
30.
https://news.1rj.ru/str/+FtRZOK3YwxZkOWM0
31.
https://news.1rj.ru/str/+-msSodkyF601YmQ8
32.
https://news.1rj.ru/str/+VcIZAweUdCRiY2Jk
33.
https://news.1rj.ru/str/+6B2js799bqA1NDQ0
34.
https://news.1rj.ru/str/jigjiga218remedial
35.
https://news.1rj.ru/str/+Brb7S1rXlVRmZGQ0
የተመደባችሁበት ዩንቨርስቲ group ብቻ join አድርጉ!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤42👍4🥰4🙏1🆒1
በ2018 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች ወደየተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡
የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ብዙ ተማሪዎችን ተቀበሉ?
🔵 ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 5,700 የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን አሳውቋል፡፡
🔵 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከ5,000 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን ገልጿል፡፡
🔵 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ3,100 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎቹ በተጨማሪም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ የሪሚዲያል ተማሪዎችንም ተቀብለዋል፡፡
በተያያዘ ዜና፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ዛሬ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም መቀበል ጀምሯል፡፡
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወሰደው ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 52,279 እንደነበር አይዘነጋም፡፡ (የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎችን ሳይጨምር)
🌟 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅
የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ብዙ ተማሪዎችን ተቀበሉ?
ዩኒቨርሲቲዎቹ በተጨማሪም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ የሪሚዲያል ተማሪዎችንም ተቀብለዋል፡፡
በተያያዘ ዜና፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ዛሬ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም መቀበል ጀምሯል፡፡
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወሰደው ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 52,279 እንደነበር አይዘነጋም፡፡ (የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎችን ሳይጨምር)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤51👍3👏3
Forwarded from Campus materials
በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በጣም መጠንቀቅ ያሉባቹ ነገሮች
✅ ከመጥፎ ጓደኛ ተጠንቀቁ
ይህ እጅጉን የማይስተዋል ነገር ግን በአንድ ተማሪ ህይወት ላይ ይሄ ነው የማይባል ተፅእኖ የሚያሳድር ወሳኝ ነገር ነው። ውድ የ Campus material ቤተሰቦቻችን በጊቢ Life ስኬታማ መሆን ከፈለጋቹ አልባሌ ነገር ከሚያስተምራቹ ከጥናት ከትጋት ከሚያስተጓጉላቹ ጓደኛ ተጠበቁ።
✅ ሺ አመት አይኖር? ዛሬ እንዝናና
አብዛኛው ተማሪ ለነገ መልካም ነገር ለነገ ስኬቱ ዛሬ ዋጋ መክፈል እንዳለበት አይረዳም። በቃ ስኬት ከመሬት ተነስቶ Or ከሰማይ ተንጠባጥቦ የሚያገኘው ይመስለዋል። ውድ ቤተሰቦቻችን ስንዴ ዘርታቹ ጤፍ እንደማትጠብቁ ዛሬ ጥናት ትታቹ ፈታ ካላቹ እመኑኝ ጥሩ ውጤት ማምጣት ህልም ሆኖ ይቀራል ስለዚህ አስተውሉ ዛሬውኑ ሰግጡ ዛሬውኑ በአግባቡ አንብቡ መዝናናቱም ሁሉም ይደርሳል።
✅ ጊዜን ከማባከን ተቆጠቡ
በጊቢ ህይወት የናንተን ጊዜ የሚፈልጉ እጅግ ብዙ ነገሮች አሉ። ጊዜያቹን በአግባቡ ካልተጠቀማቹ ባካኝ ሆናቹ ነው የምትቀሩት። ና እንውጣ ሲሉህ/ሽ እምቢ በል/በይ በቃ በ Plan በ Program ተንቀሳቀሱ።
☑️ ይህ የ Campus Material ራእይ እና አላማ ነው እናንተን ውጤታማ ማድረግ።
መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
JOIN: @Campus_materials✅
JOIN: @Campus_materials✅
ይህ እጅጉን የማይስተዋል ነገር ግን በአንድ ተማሪ ህይወት ላይ ይሄ ነው የማይባል ተፅእኖ የሚያሳድር ወሳኝ ነገር ነው። ውድ የ Campus material ቤተሰቦቻችን በጊቢ Life ስኬታማ መሆን ከፈለጋቹ አልባሌ ነገር ከሚያስተምራቹ ከጥናት ከትጋት ከሚያስተጓጉላቹ ጓደኛ ተጠበቁ።
አብዛኛው ተማሪ ለነገ መልካም ነገር ለነገ ስኬቱ ዛሬ ዋጋ መክፈል እንዳለበት አይረዳም። በቃ ስኬት ከመሬት ተነስቶ Or ከሰማይ ተንጠባጥቦ የሚያገኘው ይመስለዋል። ውድ ቤተሰቦቻችን ስንዴ ዘርታቹ ጤፍ እንደማትጠብቁ ዛሬ ጥናት ትታቹ ፈታ ካላቹ እመኑኝ ጥሩ ውጤት ማምጣት ህልም ሆኖ ይቀራል ስለዚህ አስተውሉ ዛሬውኑ ሰግጡ ዛሬውኑ በአግባቡ አንብቡ መዝናናቱም ሁሉም ይደርሳል።
በጊቢ ህይወት የናንተን ጊዜ የሚፈልጉ እጅግ ብዙ ነገሮች አሉ። ጊዜያቹን በአግባቡ ካልተጠቀማቹ ባካኝ ሆናቹ ነው የምትቀሩት። ና እንውጣ ሲሉህ/ሽ እምቢ በል/በይ በቃ በ Plan በ Program ተንቀሳቀሱ።
መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
JOIN: @Campus_materials
JOIN: @Campus_materials
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤69👍23🆒7🥰6👏3
Forwarded from Remedial Class
የጥሪ ማስታወቂያ
#ሰላሌ_ዩንቨርስቲ
በ2018 ዓ. ም በረሜድያል ፕሮግራም በሰላሌ ዩንቨርስቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ህዳር 2 እና 3/2018 ዓ. ም መሆኑን እናሳዉቃለን ::
ሰላሌ remedial group👇
https://news.1rj.ru/str/selale2018remedial
JOIN📱 @Remedial2018batch✅
#ሰላሌ_ዩንቨርስቲ
በ2018 ዓ. ም በረሜድያል ፕሮግራም በሰላሌ ዩንቨርስቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ህዳር 2 እና 3/2018 ዓ. ም መሆኑን እናሳዉቃለን ::
ሰላሌ remedial group👇
https://news.1rj.ru/str/selale2018remedial
JOIN📱 @Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤26👍6😱3
Forwarded from Remedial Class
#BoranaUniversity
በ2018 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 03 እና 04/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
JOIN: @Remedial2018batch✅

JOIN: @Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤21🥰3
Forwarded from Remedial Class
#JinkaUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 10 እና 11/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ መያዝ ይኖርባችኋል።
ትምህርት ህዳር 15/2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል።
ቻናላችንን Join ማድረግ እንዳትረሱ
JOIN: @Remedial2018batch⚡️
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 10 እና 11/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ መያዝ ይኖርባችኋል።
ትምህርት ህዳር 15/2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል።
ቻናላችንን Join ማድረግ እንዳትረሱ
JOIN: @Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18👌2😇2
Forwarded from Campus ተማሪ
Patrick_J_Hurley_A_concise_introduction_to_logicBookZZ_org.pdf
6.4 MB
እዚህ ላይ ያሉትን የሁሉንም ጥያቄዎች መልስ የያዘ PDF እናጋራቿለን
ቻናላችንን ለሌሎች share ያድርጉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤29👍4🥰2😱2
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።
ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለምክር ቤት አባላት ተናግረዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ እንዳረገው ገልፀዋል።
የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ግለሰቦች የአንድ ዓመት የማስተማር ዘዴ (Pedagogy) ኮርስ በመውሰድ ለመምህርነት ብቁ መሆን እንደሚችሉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል። በዚህም የመምህራንን ቁጥር ለማሳደግ ይቻላል ብለዋል።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ሲሰጡ፣ የበለጠ የመምህነነት ሙያ ፍቅር ሊያጎለብቱ እንደሚችሉም ገልፀዋል።
ባለፈው ዓመት ከቅድመ-መዋዕለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል በሀገሪቱ አጠቃላይ የመምህራን ቁጥር 625,000 የነበረ ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ቁጥሩን ወደ 700,000 ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። #Fortune
🌟 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅
ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለምክር ቤት አባላት ተናግረዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ እንዳረገው ገልፀዋል።
የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ግለሰቦች የአንድ ዓመት የማስተማር ዘዴ (Pedagogy) ኮርስ በመውሰድ ለመምህርነት ብቁ መሆን እንደሚችሉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል። በዚህም የመምህራንን ቁጥር ለማሳደግ ይቻላል ብለዋል።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ሲሰጡ፣ የበለጠ የመምህነነት ሙያ ፍቅር ሊያጎለብቱ እንደሚችሉም ገልፀዋል።
ባለፈው ዓመት ከቅድመ-መዋዕለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል በሀገሪቱ አጠቃላይ የመምህራን ቁጥር 625,000 የነበረ ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ቁጥሩን ወደ 700,000 ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። #Fortune
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭82❤25👎17😱4🤗2🔥1😇1
Advanced Freshman
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል። ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለምክር ቤት አባላት ተናግረዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ…
ይሄ ሃሳብ ልክ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ🤔ምክንያታዊ ሆናችሁ ሃሳባችሁን አጋሩን 👇
👎174😭27👍3❤1
ዛሬ በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎች ቅሬታቻዉን በትምህርት ሚኒስቴር ላይ ሲያሰሙ ዉለዋል👋
ይህም ተቃዉም ትላንት ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች 3ኛ ዓመት ካጠናቀቁ ቦኃላ ለአንድ ዓመት ማስተማር አለባቸው በሚለው ሃሳብ ጋር በተያያዘ መሆኑን ለመረዳት ችለናል::
የተማሪዎቹ መፈክር"Down Down Birhanu'
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
ይህም ተቃዉም ትላንት ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች 3ኛ ዓመት ካጠናቀቁ ቦኃላ ለአንድ ዓመት ማስተማር አለባቸው በሚለው ሃሳብ ጋር በተያያዘ መሆኑን ለመረዳት ችለናል::
የተማሪዎቹ መፈክር"Down Down Birhanu'
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
👏225🫡28❤20👍9👎7🔥7
Forwarded from Remedial Class
የ Remedial Special Class ዝግጅታችን ተጀመሯል።
ትምህርቱ እና ሌሎች ሚጠቅሟቹ materials የሚሰጠው በቴሌግራም Private Group ሲሆን: ለመረዳት በጣም ግልፅ የሆኑ ኖቶች,Video, Voice, PDF እና Diagram ይሆናል::
በተጨማሪም:-
📝 በቂ Note እና አጋዥ መፅሐፍት፣
🔗 በአማርኛ ፅሁፍ, diagram ማብራሪያ፣
📹 እርስ በርስ ምትረዳዱበት group
❓ Review questions ፣ ግልፅ እና በቀላሉ እንድትረዱ በማድረግ ትምህርቱ ይሰጣል።
✔️ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች
ይህን➡️ @Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ::
🙀 መልካም የRemedial ጉዞ ይሁንላችሁ🥰
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
JOIN: @Remedial2018batch✅
JOIN: @Remedial2018batch✅
ትምህርቱ እና ሌሎች ሚጠቅሟቹ materials የሚሰጠው በቴሌግራም Private Group ሲሆን: ለመረዳት በጣም ግልፅ የሆኑ ኖቶች,Video, Voice, PDF እና Diagram ይሆናል::
በተጨማሪም:-
ይህን
ለበለጠ መረጃ :@Remedial_supportbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
JOIN: @Remedial2018batch
JOIN: @Remedial2018batch
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤17🙏3👍1