Eid Mubarak. May this Eid bring lots of love, happiness, and peace to your home.
Eid-Adha Mubarek
Bewide Technologies
Be Wide - Be Wise
For more info check out our website today.
https://bewidetech.com/
@BeWide_Tech
Eid-Adha Mubarek
Bewide Technologies
Be Wide - Be Wise
For more info check out our website today.
https://bewidetech.com/
@BeWide_Tech
❤5
We are looking for passionate and skilled Web and App Trainers to join our team. The ideal candidates will deliver engaging training sessions on web and mobile app development, helping learners build practical skills for real-world projects.
Apply here
Application deadline: June 30, 2025
Apply here
Application deadline: June 30, 2025
🔥4
🎉🎉🎉ልዩ የክረምት ስልጠና በቴክኖሎጂና ኢስላማዊ ማንነት 🎉🎉🎉
ልጆቻችሁ ክረምቱን የትና በምን ሁኔታ ማሳለፍ እንዳለባቸው ላሳሰባቹህ ቤተሰቦች በሙሉ፦
ሀሩን ሚዲያ፣ ቢዋይድ ቴክኖሎጂስና መወዳ እስኩል ጋር በመተባበር ውስን ተማሪዎችን ለመቀበልና ለማሰልጠን ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
በስልጠናው የሚካተቱ ርዕሶች፦
- Web Development (ድረ ገፅ ማበልፀግ)
- App Development (የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ)
- Personal Development (ማንነት እነፃ)
- Foundations of Islamic Truth and Values (የእምነትና የእሴት መሰረታውያን)
- Mentorship (ልምድ ማጋራት)
- Understanding Islam and Islamic History (እስልምናንና እስላማዊ ታሪክን መረዳት) እና ሌሎችም
የስልጠና ቦታ፡ መወዳ እስኩል(ካራቆሬ)
ከ6ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች
ለመመዝገብ በተከታዩ ሊንክ ይመዝገቡ።
https://surveyheart.com/form/6862a91d3ff5002424471327
አልያም በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉ፦
+251941417431
+251995477358

👍10⚡2🖕1
Bewide Technologies
Be Wide - Be Wise
For more info check out our website today.
https://bewidetech.com/
@BeWide_Tech
Be Wide - Be Wise
For more info check out our website today.
https://bewidetech.com/
@BeWide_Tech
❤6
BeWide Technologies
Photo
ቢዋይድ ቴክኖሎጂስ፣ ከሀሩን ሚዲያ እና መወዳ ስኩል ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ቴክኖሎጂና ኢስላማዊ ማንነት ላይ ያተኮረ ልዩ የክረምት ስልጠና በአዲስ አበባ ካራ በሚገኘው መወዳ ትምህርት ቤት እየተሰጠ ይገኛል።
የስልጠናው ዓላማ ሙስሊም ተማሪዎች የክረምት ጊዚያቸው በቴክኖሎጂ እና በኢስላማዊ ተርቢያ እንዲያሳለፉ ለማድረግ ያለመ ነው።
ስልጠናው ትኩረቱን ያደረገው፦ ድረ ገፅ ማበልፀግ (Web Development) የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (App Development)፣ የማንነት እነፃ (Personal Development) ፣የእምነትና የእሴት መሰረታውያን(Foundations of Islamic Truth and Values)፣ ልምድ ማጋራት (Mentorship) ፣እስልምናንና እስላማዊ ታሪክን መረዳት (Understanding Islam and Islamic History)እና ሌሎችም ኮርሶችን ያካተተ የክረምት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
ስልጠናውን እየወሰዱ ያሉ ተማሪዎች ስልጠናውን አስመልክቶ ለሀሩን ሚዲያ በሰጡት አስተያየት እንደገለፁት በርካታ ቁምነገር ያገኙበት ስልጠና መሆኑን አንስተው ከዋናው ትምህርታቸው ጎን ለጎን ይህን መሰል ስልጠናዎችን መውሰዳቸው ለወደፊቱ ለሚኖራቸው ራዕይ መንደርደሪያ እንደሚሆናቸው ተናግረዋል።
ይህ ስልጠና መጪው ትውልድ ከታች ጀምሮ ከቴክኖሎጂ ጋር በማስተዋወቅ በቀጠይ በትክኖሎጂው ዘርፍ ላይ ቀዳሚ ትውልድ ለመፍጠር እጅግ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ያለው ደግሞ የሀሩን ሚዲያ የሀገር ውስጥ ስቱዲዮዎች ስራ አስኪያጅ አቶ ባህሩ አባስ ነው።
https://youtu.be/g7tx8xAx3Pc?si=o2DYNdGs7HY8tdbz
©ሀሩን ሚዲያ
BeWide Technologies
#BeWide_BeWise

YouTube
ሀሩን ሚዲያ ከሁለት ተቋማት ጋር በመተባበር እየሰጠ የሚገኘው ልዩ የክረምት የቴክኖሎጂ ስልጠና...||HarunMedia||
HARUN MEDIA የሙስሊሙ ዑማ ቀዳሚ ድምጽ !
🔥7🥰2❤1