BeWide Technologies
Photo
ቢዋይድ ቴክኖሎጂስ፣ ከሀሩን ሚዲያ እና መወዳ ስኩል ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ቴክኖሎጂና ኢስላማዊ ማንነት ላይ ያተኮረ ልዩ የክረምት ስልጠና በአዲስ አበባ ካራ በሚገኘው መወዳ ትምህርት ቤት እየተሰጠ ይገኛል።
የስልጠናው ዓላማ ሙስሊም ተማሪዎች የክረምት ጊዚያቸው በቴክኖሎጂ እና በኢስላማዊ ተርቢያ እንዲያሳለፉ ለማድረግ ያለመ ነው።
ስልጠናው ትኩረቱን ያደረገው፦ ድረ ገፅ ማበልፀግ (Web Development) የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (App Development)፣ የማንነት እነፃ (Personal Development) ፣የእምነትና የእሴት መሰረታውያን(Foundations of Islamic Truth and Values)፣ ልምድ ማጋራት (Mentorship) ፣እስልምናንና እስላማዊ ታሪክን መረዳት (Understanding Islam and Islamic History)እና ሌሎችም ኮርሶችን ያካተተ የክረምት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
ስልጠናውን እየወሰዱ ያሉ ተማሪዎች ስልጠናውን አስመልክቶ ለሀሩን ሚዲያ በሰጡት አስተያየት እንደገለፁት በርካታ ቁምነገር ያገኙበት ስልጠና መሆኑን አንስተው ከዋናው ትምህርታቸው ጎን ለጎን ይህን መሰል ስልጠናዎችን መውሰዳቸው ለወደፊቱ ለሚኖራቸው ራዕይ መንደርደሪያ እንደሚሆናቸው ተናግረዋል።
ይህ ስልጠና መጪው ትውልድ ከታች ጀምሮ ከቴክኖሎጂ ጋር በማስተዋወቅ በቀጠይ በትክኖሎጂው ዘርፍ ላይ ቀዳሚ ትውልድ ለመፍጠር እጅግ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ያለው ደግሞ የሀሩን ሚዲያ የሀገር ውስጥ ስቱዲዮዎች ስራ አስኪያጅ አቶ ባህሩ አባስ ነው።
https://youtu.be/g7tx8xAx3Pc?si=o2DYNdGs7HY8tdbz
©ሀሩን ሚዲያ
BeWide Technologies
#BeWide_BeWise
@BeWide_Tech

YouTube
ሀሩን ሚዲያ ከሁለት ተቋማት ጋር በመተባበር እየሰጠ የሚገኘው ልዩ የክረምት የቴክኖሎጂ ስልጠና...||HarunMedia||
HARUN MEDIA የሙስሊሙ ዑማ ቀዳሚ ድምጽ !
🔥7🥰2❤1
BeWide Technologies
Photo
ቢዋይድ ቴክኖሎጂ ከሀሩን ሚዲያ እና መወዳ ትምህርት ቤት ጋር በመተባበር ለ6 ሳምንታት በዌብና አፕ ዲቨሎፕመንት እንዲሁም ኢስላማዊ የማንነት እነጻ ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን በትላንታ ዕለት በቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ አስመርቋል።
ተመራቂ ተማሪዎቹ በዌብና አፕ ዲቨሎፕመንት (Web and App Development) ፣ ኢስላማዊ ማንነት( Understanding Islam and Islamic History)፣ ልምድ ማጋራት (Mentorship)፣ ማንነት እነፃ (Personal Development) ላይ ያተኮረ ልዩ የክረምት ስልጠና በአዲስ አበባ ካራ ቆሬ በሚገኘው መወዳ ትምህርት ቤት ውስጥ ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ሲሆን በዛሬው ዕለት የመወዳ ት/ቤት አመራሮች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተመራቂ ተማሪ ቤተሰቦችና ተማሪዎች በተገኙበት ተመርቀዋል።
ተመራቂ ተማሪዎች በክረምቱ ኮርስ ከወሰዱባቸው የዌብሳይት እና አፕሊኬሽን ማበልፀግ የተግባር ስራ በማከናወን ለታዳሚው አቅርበዋል። በዝግጅቱ ማጠቃለያ የክረምት ስልጠና ለወሰዱ ተማሪዎች ሰርቲፊኬት ተበርክቶላቸዋል።
ቢዋይድ ቴክኖሎጂ መሠል ፕሮግራሞችን የሚቀጥል መሆኑን ፣ ለቴክኖሎጂ እድገትና ለማህበረሰብ ግንባታ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የበኩሉን ድርሻ ይበልጥ እንደሚወጣ ለማሳወቅ ይወዳል።
BeWide Technologies
#bewide_bewise

❤7