Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
183 links
Download Telegram
Live stream started
We are liiive now!
Type your comments here.
👍2
Live stream finished (4 minutes)
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
የዛሬውን እንግዳችንን ናሁን እዲሁም እናንተን ውድ አማጮቻችንን ከልብ እናመሰግናለን!

ቀጣይ ማክሰኞ በሌላ ኤፒሶድ እንክንገናኝ፣ ቸር ያሰንብተን፤🤗
9
Forwarded from TypeHabesha (🗿)
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ : መልካም በዓል ይሁንላችሁ
#TypeHabesha
4
Forwarded from Behager lij
እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ!

በዓሉ የደስታ እና የሰላም ይሁንልን🙏!
🥰2
ሰላም ለእናንተ! የተወደዳችሁ። 👋
ክፍል ዘጠኝ (9) ቆይታችን እነሆ ደረሰ! 🤩

በዚህ ክፍል ደግሞ ከ አቤንኤዘር ያሬድ ጋር ስለ UI/UX ዲዛይን መሰረታዊያን ያወራነውን ወሬ እናቀርባለን። 🎙


እንግዳችን አቤኒ  ነዋሪነቱን በሀገረ አሜሪካ ያደረገ ኢትዮጲያዊ Graphic Designer ነው።🇺🇸 🖥

በዚህ ክፍል ከአቤኒ ጋር ስለ UI/UX ዲዛይን መረዳትን የሚሰጥ አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታን አድርገናል። እናንተም ውድ አድማጮቻን እንድትማሩበት አቀረብንላችሁ!💯

መልካም የመስ_ማር ጊዜ!

Host @werqaferaw
Recorded: Oct 11, 2022

https://youtu.be/_XpLw0PKJ-o
2
Design Weg pinned «https://youtu.be/_XpLw0PKJ-o»
Nuhamin & Ruth Dawit
ማክሰኞ መስከረም 22
ማታ 2:00

ምን እንጠይቃቸው?
4👏4
ዛሬ ማታ 2:30!
ከኑሃሚን እና ሩት ጋር

ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል!
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
🔥4👍1
Live stream scheduled for
Live stream started
Your comment here!
3