ሰላም ለእናንተ! የተወደዳችሁ። 👋
ክፍል ዘጠኝ (9) ቆይታችን እነሆ ደረሰ! 🤩
በዚህ ክፍል ደግሞ ከ አቤንኤዘር ያሬድ ጋር ስለ UI/UX ዲዛይን መሰረታዊያን ያወራነውን ወሬ እናቀርባለን። 🎙
እንግዳችን አቤኒ ነዋሪነቱን በሀገረ አሜሪካ ያደረገ ኢትዮጲያዊ Graphic Designer ነው።🇺🇸 🖥
በዚህ ክፍል ከአቤኒ ጋር ስለ UI/UX ዲዛይን መረዳትን የሚሰጥ አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታን አድርገናል። እናንተም ውድ አድማጮቻን እንድትማሩበት አቀረብንላችሁ!💯
መልካም የመስ_ማር ጊዜ!✊
Host @werqaferaw
Recorded: Oct 11, 2022
https://youtu.be/_XpLw0PKJ-o

❤2
🔥4👍1
Abenezer, Frez, Jhonny, Behailu, Amani, Abel, Spceptic
Thankyou so much for the participation!
Thankyou so much for the participation!
🔥8👍1👌1