🔥4👍1
Abenezer, Frez, Jhonny, Behailu, Amani, Abel, Spceptic
Thankyou so much for the participation!
Thankyou so much for the participation!
🔥8👍1👌1
ውድ አድማጮች፣ ዝግጃትችን በታሰበው ልክ ባለመሄዱ ምክንያት ያለፈውን ሳምንት ፕሮግራም ማድረግ አልቻልንም። ለዚህም ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን!
ከዚህ ማክሰኞ በኋላ ግን ሳምንታዊው ፕሮግራማችን ተሻሽሎ ይቀጥላል።
በቀጣይ ልጥፍ የዚህን ሳምንት እንግዳ እናስተዋውቃለን። ለትዕግስታችሁ እንዲሁም ለአብሮነታችሁ እናመሰግናለን!
ከዚህ ማክሰኞ በኋላ ግን ሳምንታዊው ፕሮግራማችን ተሻሽሎ ይቀጥላል።
በቀጣይ ልጥፍ የዚህን ሳምንት እንግዳ እናስተዋውቃለን። ለትዕግስታችሁ እንዲሁም ለአብሮነታችሁ እናመሰግናለን!
🙏7