Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
183 links
Download Telegram
Live stream finished (1 hour)
Abenezer, Frez, Jhonny, Behailu, Amani, Abel, Spceptic


Thankyou so much for the participation!
🔥8👍1👌1
የዛሬ እንግዶቻችንን ኑህን እና ሩትን  እንዲሁም እናንተን ውድ አማጮቻችንን ከልብ እናመሰግናለን!

ቀጣይ ማክሰኞ በሌላ ኤፒሶድ እንክንገናኝ፣ ቸር ያሰንብተን፤🤗
5👍2
ውድ አድማጮች፣ ዝግጃትችን በታሰበው ልክ ባለመሄዱ ምክንያት ያለፈውን ሳምንት ፕሮግራም ማድረግ አልቻልንም። ለዚህም ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን!

ከዚህ ማክሰኞ በኋላ ግን ሳምንታዊው ፕሮግራማችን ተሻሽሎ ይቀጥላል።

በቀጣይ ልጥፍ የዚህን ሳምንት እንግዳ እናስተዋውቃለን። ለትዕግስታችሁ እንዲሁም ለአብሮነታችሁ እናመሰግናለን!
🙏7
የቀጣይ ማክሰኞ እንግዳችንን ተዋወቁልን!🙌
🔥73
ስለ Passion ብዙ ቦታ ብዙ ሲባል እንሰማለን። የናንተስ ሃሳብ ምንድነው? ስለ Passion ምን ታስባላችሁ?
👍3
Live stream scheduled for
ዛሬ ምሽት 2:30 ሁላችሁም የክብር እንግዳ ናችሁ!🙌

Share the link
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
👍3
እነሆ ከአንድ ሰዐት ያነሰ ጊዜ ቀረን!🤩🥳
t.me/designweg?livestream
👍2
Live stream started
We are liiive now!🎙
ሀሳባችሁን እዚህ ፖስት ስር ጻፉልን፤ እያየን እንወያይባቸዋልን።

-
የዩትዩብ ቻነላችን youtube.com/@designweg ስር ገብታችሁ ከዚህ በፊት ያመለጧችሁን ክፍሎች ማየት ትችላላችሁ።
-
ለአብሮነታችሁ እናመሰግንለን!
👍4
Live stream finished (1 hour)
ሁላችሁንም ስለጊዜያችሁ እና ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!

በቀጥታ ሰርጭት ያመለጣችሁ ክፍሎች ዩትዩብ ላይ ስንለቅ እንዲደርሳችሁ Youtube.com/@designweg ሰብስክራይብ አድርጉ!

🙏
10