ውድ አድማጮች፣ ዝግጃትችን በታሰበው ልክ ባለመሄዱ ምክንያት ያለፈውን ሳምንት ፕሮግራም ማድረግ አልቻልንም። ለዚህም ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን!
ከዚህ ማክሰኞ በኋላ ግን ሳምንታዊው ፕሮግራማችን ተሻሽሎ ይቀጥላል።
በቀጣይ ልጥፍ የዚህን ሳምንት እንግዳ እናስተዋውቃለን። ለትዕግስታችሁ እንዲሁም ለአብሮነታችሁ እናመሰግናለን!

🙏7
We are liiive now!🎙
ሀሳባችሁን እዚህ ፖስት ስር ጻፉልን፤ እያየን እንወያይባቸዋልን።
-
የዩትዩብ ቻነላችን youtube.com/@designweg ስር ገብታችሁ ከዚህ በፊት ያመለጧችሁን ክፍሎች ማየት ትችላላችሁ።
-
ለአብሮነታችሁ እናመሰግንለን!

👍4
ሁላችሁንም ስለጊዜያችሁ እና ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!
በቀጥታ ሰርጭት ያመለጣችሁ ክፍሎች ዩትዩብ ላይ ስንለቅ እንዲደርሳችሁ Youtube.com/@designweg ሰብስክራይብ አድርጉ!
❤🙏

❤10
Forwarded from Eyita Graphics & Motion
ዲዛይነር መሆን ሁልጊዜ ለመማር ዝግጁ መሆንን ይጠይቃል። ትምህርቱን ልናገኝባቸው ከምንችልባቸውም መንገዶች ዩትዩብ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል።
አስፈላጊ የዲዛይን ትምህርት የሚያተምሩ ቻነሎችን በዚህ ፖስት አቅርበንላችኋል።
የእይታ ግራፊክስ የዩትዩብ ቻነል ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ተጫኑ!

🔥5👍2