Design Weg – Telegram
Design Weg
2.01K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
184 links
Download Telegram
የራስን መንገድ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
🔵🟡

📨 በሰፊው ግራፊክስ ዲዛይን ጥላ ስር ለኛ የሚሆነውን ዘርፍ ፈልጎ ማግኘት ጊዜ ወስዶ ማሰብን እና ውሳኔን የሚጠይቅ ነገር ነው፤ ጥቅሙም የሚከፈልለት ዋጋ የሚገባው ነው።

🗓ማክሰኞ ጥቅምት 08
🕔 ምሽት 2:00

👨‍🎨 ከአቤል ዳንኤል ጋር የራስን መንገድ ፈልጎ ስለማግኘት እንወያያለን።

🎁 በእለቱ ላይቭ ለምትገኙ የወግ ተከታታዮች በአቤል የተሰራውን አዲሱን "ህዳሴ" መልከፊደል (font) በነፃ እንሰጣለን።

ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል
Https://t.me/designweg
👍4
የትኛው የዲዛይን ዘርፍ የበለጠ ይማርካችኋል?
የትኛውን እየሰራችሁ ትገኛላችሁ? ለምን መረጣችሁት?

💬 ከነገው ፕሮግራማችን በፊት ኮሜንት ላይ እንወያይ።
🥰3
Live stream scheduled for
ዝግጁ ናችሁ?🙌

ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ፕሮግራማችን ይጀምራል፤ ላይቭ ለምትገኙ ተከታታዮቻችን በእንግዳችን የተሰራውን አዲሱን ህዳሴ መልከፊደል በነፃ እንሰጣለን።

📱ከላይ ሬማይንደሩን በማድራት ስክሪን ሾቶቻችሁን አስትያየት መስጫው ላይ አጋሩን

ማታ 2:00 ሰዓት እንገናኝ🙏
#DesignWeg
2🔥2
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=606214c9e6e79f7410

#ተዘጋጁ
🔥4
Live stream started
ተሳተፉ! 😊
-
ሃሳብ አስተያየት እና ስሜቶቻችሁን እንዲሁም ጥያቄዎችቻሁን ከዚህ ልጥፍ ስር አጋሩን።

ስለምትሳተፉ እናመሰግናለን! 🙏
10👎1
Live stream finished (1 hour)
የዲዛይን ወግ ቤተሰቦች እንወዳችሗለን!
እስካሁንም አብራችሁን ስላላችሁ ከልብ እናመሰግናለን!

ቀጣይ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ ቸር ቆዩ!❤️🙏
8
የአክብሮት ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ ተወዳጆች! 🙌

በ 11ኛው ሳምንት ፕሮግራማችን ከ ዕድሜዓለም ተድላ ጋር ተመልሰናል፤

👨‍🎨 ዕድሜአለም UI/UX ዲዛይነር ሲሆን፤ በዚህ ማክሰኞ እንዴት በይነተገናኝ በይነገፅ (Interactive ser interface) መስራት እንደምንችል ወፋፍራም ነጥቦችን እንዳስሳለን።

በርዕሱ ዙሪያ እንድንወያይበት የምትፈልጉትን ጥያቄ ወይንም ሃሳብ፤ አስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡልን #እንወያይ!

ዲዛይን ወግ - ከኛው ጋር!
🔥7
Live stream scheduled for
ተዘጋጁ!🎉

📨 በ፲፩ኛ ሳምንት ፕሮግራማችን ከዕድሜዓለም ጋር ማራኪ የተጠቃሚ በይነገፅ ንድፍ የምንሰራበትን መንገድ (Ways to Great User Interfaces) ምንወያይበት ማራኪ ጊዜ ይኖረናል።

👨‍🎨እንግዳችን ዕድሜዓለም ተድላ ከተጠቃሚ የሚወዳጁ በይነገፆችን (User friendly Interfaces) በመንደፍ ልምድ ያለው UI/UX ንድፍ አውጪ ነው።

🗓ማክሰኞ ጥቅምት 15
🕔ምሽት 2:00

ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል👇
Https://t.me/designweg

#ሬማይንደሩን_አብሩ #ተዘጋጁ #አጋሩን
👍4
🔵🟡 ከላይ ሬማይንደሩን በማብራት ስክሪን ሾታቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ እያጋራችሁን ዝግጁነታችሁን እና አብሮነታችሁን ግለፁልን!
@Designweg
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=e979fc6e0c1929d3ea

#ተዘጋጁ
👍8
Live stream started
ተሳተፉ! 😊
-
የሚኖራችሁን ሃሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ስሜቶቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ አጋሩን።

ስለምትሳተፉ እናመሰግናለን! 🙏
👍3
Live stream finished (1 hour)
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን
ሚደንቅ ጊዜ ነበረን!

ለጊዜያችሁ፤ ለተሳትፏችሁ፣ ለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️🙏

ቀጣይ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ ቸር ያቆየን፤
16
"AI should enhance human creativity, not destroy it."
— Adobe

ቀጣይ: አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI) በስነጥበብ እንደስትሪ ላይ እያሳደረ ያለውን ተፅዕኖ እንወያያለን።

AI በስነጥበብ እንደስትሪ ላይ እየፈጠረ ያለው ተፅዕኖ ላይ የእናንተ ምልከታ ምን ይመስላል?

እንወያይ!

@Designweg
💯5
ሰላምምም ሁላችሁም! 👋

በ12ኛው ሳምንት ፕሮግራማችን ከ ይኩኖአምላክ አያሌው ጋር ተመሰልናል።

👨‍🎨 ይኩን፤ Digital Creator እንዲሁም የግዕዝ Fonts መስራች ነው፤

በሚኖረን ቆይታ ስለ Artificial Intelligence  በተለይም በዲዛይን እና አርት ላይ እየፈጠረ ስላለው ተፅዕኖ እናወራለን።

ስለ ዲዛይን/አርት እና AI ያላችሁን ሃሳብ/ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!

#GetReadY
💯9👍61