ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!
ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=606214c9e6e79f7410
#ተዘጋጁ

🔥4
የዲዛይን ወግ ቤተሰቦች እንወዳችሗለን!
እስካሁንም አብራችሁን ስላላችሁ ከልብ እናመሰግናለን!
ቀጣይ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ ቸር ቆዩ!❤️🙏

❤8
የአክብሮት ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ ተወዳጆች! 🙌
በ 11ኛው ሳምንት ፕሮግራማችን ከ ዕድሜዓለም ተድላ ጋር ተመልሰናል፤
👨🎨 ዕድሜአለም UI/UX ዲዛይነር ሲሆን፤ በዚህ ማክሰኞ እንዴት በይነተገናኝ በይነገፅ (Interactive ser interface) መስራት እንደምንችል ወፋፍራም ነጥቦችን እንዳስሳለን።
በርዕሱ ዙሪያ እንድንወያይበት የምትፈልጉትን ጥያቄ ወይንም ሃሳብ፤ አስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡልን #እንወያይ!
ዲዛይን ወግ - ከኛው ጋር!

🔥7
ተዘጋጁ!🎉
📨 በ፲፩ኛ ሳምንት ፕሮግራማችን ከዕድሜዓለም ጋር ማራኪ የተጠቃሚ በይነገፅ ንድፍ የምንሰራበትን መንገድ (Ways to Great User Interfaces) ምንወያይበት ማራኪ ጊዜ ይኖረናል።
👨🎨እንግዳችን ዕድሜዓለም ተድላ ከተጠቃሚ የሚወዳጁ በይነገፆችን (User friendly Interfaces) በመንደፍ ልምድ ያለው UI/UX ንድፍ አውጪ ነው።
🗓ማክሰኞ ጥቅምት 15
🕔ምሽት 2:00
ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል👇
Https://t.me/designweg
#ሬማይንደሩን_አብሩ #ተዘጋጁ #አጋሩን

👍4
🔵🟡 ከላይ ሬማይንደሩን በማብራት ስክሪን ሾታቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ እያጋራችሁን ዝግጁነታችሁን እና አብሮነታችሁን ግለፁልን!
@Designweg
@Designweg
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!
ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=e979fc6e0c1929d3ea

👍8
"AI should enhance human creativity, not destroy it."
— Adobe
ቀጣይ: አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI) በስነጥበብ እንደስትሪ ላይ እያሳደረ ያለውን ተፅዕኖ እንወያያለን።
AI በስነጥበብ እንደስትሪ ላይ እየፈጠረ ያለው ተፅዕኖ ላይ የእናንተ ምልከታ ምን ይመስላል?
እንወያይ!

💯5
ሰላምምም ሁላችሁም! 👋
በ12ኛው ሳምንት ፕሮግራማችን ከ ይኩኖአምላክ አያሌው ጋር ተመሰልናል።
👨🎨 ይኩን፤ Digital Creator እንዲሁም የግዕዝ Fonts መስራች ነው፤
በሚኖረን ቆይታ ስለ Artificial Intelligence በተለይም በዲዛይን እና አርት ላይ እየፈጠረ ስላለው ተፅዕኖ እናወራለን።
ስለ ዲዛይን/አርት እና AI ያላችሁን ሃሳብ/ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!
#GetReadY

💯9👍6❤1
ለነገ ዝግጁ ናችሁ?🎉
📨 በ፲፪ኛ ሳምንት ፕሮግራማችን ከይኩን ጋር ስለ ነገው ዲዛይን እና አርት እንደስትሪ የምናወራበት ጥሩ ጊዜ ይኖረናል።
👨🎨እንግዳችን ይኩን አያሌው ዲጂታል Creator እና የ ግዕዝ Fonts መስራች ነው።
AI (አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ) የአርቲስት/ዲዛይነር ስጋት ነው ወይስ እረፍት ነው? ስነጥበብን ያበላሻል ወይስ ያሻሽላል?
እኛ ነገ ከይኩን ጋር እንመልሰዋለን? እናንተስ ምን ይመስላችኋል?
🗓ማክሰኞ ጥቅምት 22
🕔ምሽት 2:00
ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል👇
Https://t.me/designweg
#ሬማይንደሩን_አብሩ #ተዘጋጁ #አጋሩን
📨 በ፲፪ኛ ሳምንት ፕሮግራማችን ከይኩን ጋር ስለ ነገው ዲዛይን እና አርት እንደስትሪ የምናወራበት ጥሩ ጊዜ ይኖረናል።
👨🎨እንግዳችን ይኩን አያሌው ዲጂታል Creator እና የ ግዕዝ Fonts መስራች ነው።
AI (አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ) የአርቲስት/ዲዛይነር ስጋት ነው ወይስ እረፍት ነው? ስነጥበብን ያበላሻል ወይስ ያሻሽላል?
እኛ ነገ ከይኩን ጋር እንመልሰዋለን? እናንተስ ምን ይመስላችኋል?
🗓ማክሰኞ ጥቅምት 22
🕔ምሽት 2:00
ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል👇
Https://t.me/designweg
#ሬማይንደሩን_አብሩ #ተዘጋጁ #አጋሩን
❤3🔥2
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!
ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
-
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=689f20a99b538628f2

🔥5