Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
184 links
Download Telegram
Live stream finished (1 hour)
የዲዛይን ወግ ቤተሰቦች እንወዳችሗለን!
እስካሁንም አብራችሁን ስላላችሁ ከልብ እናመሰግናለን!

ቀጣይ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ ቸር ቆዩ!❤️🙏
8
የአክብሮት ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ ተወዳጆች! 🙌

በ 11ኛው ሳምንት ፕሮግራማችን ከ ዕድሜዓለም ተድላ ጋር ተመልሰናል፤

👨‍🎨 ዕድሜአለም UI/UX ዲዛይነር ሲሆን፤ በዚህ ማክሰኞ እንዴት በይነተገናኝ በይነገፅ (Interactive ser interface) መስራት እንደምንችል ወፋፍራም ነጥቦችን እንዳስሳለን።

በርዕሱ ዙሪያ እንድንወያይበት የምትፈልጉትን ጥያቄ ወይንም ሃሳብ፤ አስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡልን #እንወያይ!

ዲዛይን ወግ - ከኛው ጋር!
🔥7
Live stream scheduled for
ተዘጋጁ!🎉

📨 በ፲፩ኛ ሳምንት ፕሮግራማችን ከዕድሜዓለም ጋር ማራኪ የተጠቃሚ በይነገፅ ንድፍ የምንሰራበትን መንገድ (Ways to Great User Interfaces) ምንወያይበት ማራኪ ጊዜ ይኖረናል።

👨‍🎨እንግዳችን ዕድሜዓለም ተድላ ከተጠቃሚ የሚወዳጁ በይነገፆችን (User friendly Interfaces) በመንደፍ ልምድ ያለው UI/UX ንድፍ አውጪ ነው።

🗓ማክሰኞ ጥቅምት 15
🕔ምሽት 2:00

ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል👇
Https://t.me/designweg

#ሬማይንደሩን_አብሩ #ተዘጋጁ #አጋሩን
👍4
🔵🟡 ከላይ ሬማይንደሩን በማብራት ስክሪን ሾታቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ እያጋራችሁን ዝግጁነታችሁን እና አብሮነታችሁን ግለፁልን!
@Designweg
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=e979fc6e0c1929d3ea

#ተዘጋጁ
👍8
Live stream started
ተሳተፉ! 😊
-
የሚኖራችሁን ሃሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ስሜቶቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ አጋሩን።

ስለምትሳተፉ እናመሰግናለን! 🙏
👍3
Live stream finished (1 hour)
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን
ሚደንቅ ጊዜ ነበረን!

ለጊዜያችሁ፤ ለተሳትፏችሁ፣ ለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️🙏

ቀጣይ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ ቸር ያቆየን፤
16
"AI should enhance human creativity, not destroy it."
— Adobe

ቀጣይ: አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI) በስነጥበብ እንደስትሪ ላይ እያሳደረ ያለውን ተፅዕኖ እንወያያለን።

AI በስነጥበብ እንደስትሪ ላይ እየፈጠረ ያለው ተፅዕኖ ላይ የእናንተ ምልከታ ምን ይመስላል?

እንወያይ!

@Designweg
💯5
ሰላምምም ሁላችሁም! 👋

በ12ኛው ሳምንት ፕሮግራማችን ከ ይኩኖአምላክ አያሌው ጋር ተመሰልናል።

👨‍🎨 ይኩን፤ Digital Creator እንዲሁም የግዕዝ Fonts መስራች ነው፤

በሚኖረን ቆይታ ስለ Artificial Intelligence  በተለይም በዲዛይን እና አርት ላይ እየፈጠረ ስላለው ተፅዕኖ እናወራለን።

ስለ ዲዛይን/አርት እና AI ያላችሁን ሃሳብ/ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!

#GetReadY
💯9👍61
ለነገ ዝግጁ ናችሁ?🎉

📨 በ፲፪ኛ ሳምንት ፕሮግራማችን ከይኩን ጋር ስለ ነገው ዲዛይን እና አርት እንደስትሪ የምናወራበት ጥሩ ጊዜ ይኖረናል።

👨‍🎨እንግዳችን ይኩን አያሌው ዲጂታል Creator እና የ ግዕዝ Fonts መስራች ነው።

AI (አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ) የአርቲስት/ዲዛይነር ስጋት ነው ወይስ እረፍት ነው? ስነጥበብን ያበላሻል ወይስ ያሻሽላል?

እኛ ነገ ከይኩን ጋር እንመልሰዋለን? እናንተስ ምን ይመስላችኋል?

🗓ማክሰኞ ጥቅምት 22
🕔ምሽት 2:00

ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል👇
Https://t.me/designweg

#ሬማይንደሩን_አብሩ #ተዘጋጁ #አጋሩን
3🔥2
Live stream scheduled for
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇

-
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=689f20a99b538628f2

#ተዘጋጁ
🔥5
Live stream started
ተሳተፉ! 😊
-
የሚኖራችሁን ሃሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ስሜቶቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ አጋሩን።

ስለምትሳተፉ እናመሰግናለን! 🙏
Live stream finished (1 hour)