Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
184 links
Download Telegram
Live stream finished (1 hour)
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን
ሚደንቅ ጊዜ ነበረን!

ለጊዜያችሁ፤ ለተሳትፏችሁ፣ ለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️🙏

ቀጣይ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ ቸር ያቆየን፤
16
"AI should enhance human creativity, not destroy it."
— Adobe

ቀጣይ: አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI) በስነጥበብ እንደስትሪ ላይ እያሳደረ ያለውን ተፅዕኖ እንወያያለን።

AI በስነጥበብ እንደስትሪ ላይ እየፈጠረ ያለው ተፅዕኖ ላይ የእናንተ ምልከታ ምን ይመስላል?

እንወያይ!

@Designweg
💯5
ሰላምምም ሁላችሁም! 👋

በ12ኛው ሳምንት ፕሮግራማችን ከ ይኩኖአምላክ አያሌው ጋር ተመሰልናል።

👨‍🎨 ይኩን፤ Digital Creator እንዲሁም የግዕዝ Fonts መስራች ነው፤

በሚኖረን ቆይታ ስለ Artificial Intelligence  በተለይም በዲዛይን እና አርት ላይ እየፈጠረ ስላለው ተፅዕኖ እናወራለን።

ስለ ዲዛይን/አርት እና AI ያላችሁን ሃሳብ/ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!

#GetReadY
💯9👍61
ለነገ ዝግጁ ናችሁ?🎉

📨 በ፲፪ኛ ሳምንት ፕሮግራማችን ከይኩን ጋር ስለ ነገው ዲዛይን እና አርት እንደስትሪ የምናወራበት ጥሩ ጊዜ ይኖረናል።

👨‍🎨እንግዳችን ይኩን አያሌው ዲጂታል Creator እና የ ግዕዝ Fonts መስራች ነው።

AI (አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ) የአርቲስት/ዲዛይነር ስጋት ነው ወይስ እረፍት ነው? ስነጥበብን ያበላሻል ወይስ ያሻሽላል?

እኛ ነገ ከይኩን ጋር እንመልሰዋለን? እናንተስ ምን ይመስላችኋል?

🗓ማክሰኞ ጥቅምት 22
🕔ምሽት 2:00

ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል👇
Https://t.me/designweg

#ሬማይንደሩን_አብሩ #ተዘጋጁ #አጋሩን
3🔥2
Live stream scheduled for
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇

-
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=689f20a99b538628f2

#ተዘጋጁ
🔥5
Live stream started
ተሳተፉ! 😊
-
የሚኖራችሁን ሃሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ስሜቶቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ አጋሩን።

ስለምትሳተፉ እናመሰግናለን! 🙏
Live stream finished (1 hour)
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን
እጅግ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበረን!

ለጊዜያችሁ፤ ለተሳትፏችሁ፣ ለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️🙏

ቀጣይ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ ቸር ያቆየን፤
8👍2
You can now feed-us-back privately!📨

Use This bot to:
Ask a question
Give a suggestion
Recommend a guest

@Feedwegbackbot
ሰላምም የወግ አድማጮች! 👋
የ13ኛ ሳምንት እንግዳችንን ይዘን መተናል!

የዚህ ሳምንት እንግዳችን ቢንያም ኪዳኔ ነው።

ቢኒያም ኪዳኔ - የ Biniboss Creative መስራች እና ዲዛይነር ነው።

ቢኒን ምን እንድንጠይቅ ተፈልጋላችሁ?
በውስጥ መስመር @Feedwegbackbot ላኩልን።

ማክሰኞ - ጥቅምት 29 - ምሽት 2:00
https://news.1rj.ru/str/designweg እንገናኝ!🙌
8
ጤናና እና ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ!👋

👨‍🎨 ከቢኒያም ኪዳኔ ጋር የሚኖረንን የነገው ቆይታችን በናንተው ጥቆማ መሠረት "የራስን ዘዴ ማበጀት / Creating Own style" በሚል ርዕስ፤ ከቢኒ ልምድ ብዙ የምንማርበት ማራኪ ጊዜ ይሆናል።

#ነገ/ ማክሰኞ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ!

📍 በቴሌግራም ቻናላችን https://news.1rj.ru/str/designweg በቀጥታ ሰጭት እናወጋለን!

#እንዳያመልጣችሁ፤ ካሌንደራችሁን ማርክ አድርጉት!

@Designweg
👍42
Live stream scheduled for
ዝግጁ ናችሁ? 🎉
ዛሬ ማታ 2:00 ሰዐት
#በቀጥታስርጭት!

ከላይ ሬማይንደሩን በማብራት ስክሪንሾቶቻችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን!

Share the link: https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=ad121e267f41daf947

#ሬማይንደርአብሩ #አጋሩን
🔥4
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=e979fc6e0c1929d3ea

#ተዘጋጁ
👏4🔥2
Live stream started