Ethiopian News Agency
✔
@EthiopianNewsA
21K
subscribers
5.43K
photos
676
videos
6
files
17.3K
links
Ethiopian News Agency official telegram channel
Download Telegram
Join
Ethiopian News Agency
✔
21K subscribers
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3235273
ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ መንግስትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ዳግም እንዲጀመር የጋራ ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 17/2015(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ መንግስትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቡድን በአስቸጋሪ ሁኔታ ለሚገኙ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3236332
ኢዜአ አማርኛ
የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ስራ ሲጀምሩ ኢንቨስትመንትንና የገበያ የአገልግሎት ውድድርን ያሳድጋሉ- የምጣኔ ኃብት ተመራማሪዎች
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ) ፦የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ስራ ሲጀምሩ ኢንቨስትመንትንና የገበያ የአገልግሎት ውድድርን እንደሚያሳድጉ የምጣኔ ኃብት ...
👍
1
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3236176
ኢዜአ አማርኛ
የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመግታት ከሚወሰደው እርምጃ ባሻገር ተቋማዊ አሰራርን ማጠናከርና የገበያ አማራጮችን ማስፋት ይገባል - የምጣኔ ሃብት ምሁራን
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ) ፦በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመግታት ከሚወሰደው እርምጃ ባሻገር ተቋማዊ አሰራርን ማጠናከርና የገበያ አማራጮችን ...
👍
2
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3236533
ኢዜአ አማርኛ
የትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻልን ጨምሮ የትምህርት ጥራት ችግሮችን መቅረፍ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው-የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ) ፦ የትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻልን ጨምሮ የትምህርት ጥራት ችግሮችን መቅረፍ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3237630
ኢዜአ አማርኛ
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለሀገራዊ ምክክሩ የተሳታፊዎች ልየታና አጀንዳ ማሰባሰብ ስራ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ)፦ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ነገ በሚጀመረው የሀገራዊ ምክክር የተሳታፊዎች ልየታና አጀንዳ ማሰባሰብ ስራ ንቁ ተሳትፎ እ...
❤
1
👍
1
Ethiopian News Agency
https://www.youtube.com/watch?v=vjiAbxcHjBU
YouTube
መኖሪያ ቤታቸውን ለወፎች ህክምና ያዋሉት አዛውንት
#ENANEWS #EthiopianNewsAgenecy #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3238153?=e1
ኢዜአ አማርኛ
ጃፓን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ምጣኔ ኃብታዊ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች - አምባሳደር ኢቶ ታካኮ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ) ፦ ጃፓን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ምጣኔ ኃብታዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እየሰራች መሆኑን በኢትዮጵያ የ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3237849?wkrh___tabs1=properties
ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጆሃንስበርግ ገቡ
አዲስ አበባ ነሐሴ 17/2015(ኢዜአ)፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን ደቡብ...
👍
2
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3238866
ኢዜአ አማርኛ
የኢንዱስትሪ ፕሮጀክት አገልግሎት በአፍሪካ ስመጥር የጥናት እና የማማከር ተቋም እንዲሆን እየተሰራ ነው-አቶ አከሊሉ ታደሰ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ)፡- የኢንዱስትሪ ፕሮጀክት አገልግሎት በአፍሪካ ስመጥር የጥናት እና የማማከር ተቋም እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የኢንዱ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3239358
ኢዜአ አማርኛ
ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ቁጥር- ሦስት
የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ዛሬ ባደረገዉ ስብሰባ ያለፉትን ሃያ ቀናት የሥራ እንቅስቃሴዎቹን ገምግሟል፡፡
ዛሬ ባደረገዉ ግምገማ በሁለተኛዉ እና በሦስተ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3239728?e=12
ኢዜአ አማርኛ
መርማሪ ቦርዱ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል አለበት - ምክትል አፈጉባኤ ሎሚ በዶ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015(ኢዜአ):-የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የሕዝብ ተወ...
👏
1
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3240154
ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ ከቻይና ፕሬዝዳንት ሺ ጂፒንግ ጋር ተወያዩ
አዲሰ አበባ፤ነሐሴ 17/2015(ኢዜአ):-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ ከሚካሄደው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus ስ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/eng/w/eng_3240788
ENA English
Leaders of Ethiopia, China Reiterate Continued Commitment To Strengthening Relations
Addis Ababa, August 24/2023 (ENA) Leaders of Ethiopia and China expressed mutual interest in strength...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3241644
ኢዜአ አማርኛ
ኢትዮጵያ ብሪክስን ተቀላቅለች
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 18/2015 (ኢዜአ) ፦ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን ተቀላቅላች።
የብሪክስ የመሪዎች ጉበኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስድስት ሀገራት ቡድኑ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3241709
ኢዜአ አማርኛ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቢሮዎች በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ ተደራጅተው ወደ ተሟላ አገልግሎት ይገባሉ-ርዕሰ-መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 18/2015 (ኢዜአ) ፦ የአዲሱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቢሮዎች በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ ተደራጅተው ወደ ተሟላ አገልግሎት እንደሚገቡ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3241983
ኢዜአ አማርኛ
የBRICS ጉባኤ ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀብሎ ማጽደቁ ለሀገራችን ታሪካዊ ሁነት ነው--ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 18/2015 (ኢዜአ) ፦ የBRICS ጉባኤ ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀብሎ ማጽደቁ ለሀገራችን ታሪካዊ ሁነት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
👏
3
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3242082
ኢዜአ አማርኛ
የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ከ175 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያስገነባው የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማእከል ለአገልግሎት በቃ
ሆሳዕና፣ ነሐሴ 18/2015 (ኢዜአ)- ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከ175 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያስገነባው የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማእከል ዛሬ ተመርቆ አ...
👍
2
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3242344
ኢዜአ አማርኛ
በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በ2013 ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 24 ሺህ ተማሪዎችን በመቀበልና በማስተማር ላይ ናቸው-ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 18/2015 (ኢዜአ) ፦በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በ2013 ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 24 ሺህ ተማሪዎችን በመቀበልና በማስ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3242524
ኢዜአ አማርኛ
በተያዘው በጀት ዓመት የላቀ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረትና አጋርነትን ለማስፋት ይሰራል-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 18/2015 (ኢዜአ) ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በ2016 በጀት ዓመት የላቀ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረትና አጋርነትን ለማስፋት በትኩረት...
👍
2
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3242655
ኢዜአ አማርኛ
የግል ባለሃብቶች በእንፋሎት ኃይል ልማት ዘርፍ እንዲሰማሩ ዝርዝር የአዋጭነት ጥናቶች ተዘጋጅተዋል...የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 18/2015 (ኢዜአ) ፡- የግል ባለሃብቶች በእንፋሎት ኃይል ልማት ዘርፍ እንዲሰማሩ ዝርዝር የአዋጭነት ጥናቶች ና ሌሎች ምቹ ሁኔታዎች መ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3243076
ኢዜአ አማርኛ
የክልሉን አቅም አሟጦ በመጠቀም የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል--ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ሀዋሳ ፣ነሀሴ 18/2015 (ኢዜአ):- የክልሉን አቅም አሟጦ በመጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ለማምጣትና የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እንደሚ...
TWeb.init({scrollToPost:'EthiopianNewsA/11336'});